Get Mystery Box with random crypto!

Ministry of education ®

የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_minister — Ministry of education ® M
የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_minister — Ministry of education ®
የሰርጥ አድራሻ: @temhert_minister
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 52.02K
የሰርጥ መግለጫ

Only for promotion
Contact us- @cr7_well

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-12-07 13:00:20
ነፃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መማሪያ ገፅ

የትምህርት ሚኒስቴር  ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ነፃ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መማሪያ ያለምንም ክፍያ  አቅርቦሎታል።

ልጆችዎ ይማራሉ  - እርስዎም የእንግሊዝኛ ቋንቋዎን ያሻሽሉበታል።

የትም ሆነው ይማሩ  የቋንቋ ክህሎትዎን ያዳብሩ!

አገልግሎቱን ለማግኘት ከታች የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ


https://learn-english.moe.gov.et/

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
3.0K viewsedited  10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 20:50:05 ሰበር ዜና

የ2014/15 12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ የሚሆንበት ቀን ተገለጸ ። ትምህርት ሚኒስተር እንደገለጸው ከሆነ ቀኑ....see more
211 views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 20:05:48 Breaking news!!!!

የ12ኛ ክፍል ዉጤት ተለቀቀ ቶሎ ገብታችሁ ውጤታችሁን እዩ  !! 

➛ ዌብሳይት ከስር አስቀምጠንላችኃል


https://result.neaea.edu.et
https://result.neaea.edu.et
https://result.neaea.edu.et
1.2K views17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 19:58:12 የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

ለወጣ 500 ብር ካርድ
ለወጣ  250 ብር ካርድ
ለወጣ  100 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
1.3K views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 12:30:04
አርባ ሁለት በመቶ የሚሆኑት ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የተመረቁ ተማሪዎች ስራ አጥ መሆናቸው ተነገረ።

ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ ሪፖርት በኢትዮጵያ ከመንግስት ዩኒቨርስቲ ምሩቃን መካከል 58 በመቶዎቹ ብቻ ስራ እንደሚያገኙ ጠቁሟል። በተቃራኒው 42 በመቶ ያህሉ የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች ከተመረቁ በኋላ ሥራ አጥ እንደሚሆኑ በዚሁ ጥናቱ ገልጿል።

ጥናቱ ይፋ የሆነው የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 የሩብ አመት የስራ አፈጻጸሙ በዚህ ሳምንት ለፓርላማ ባቀረበበት ወቅት ሲሆን በየአመቱ ቢያንስ 160,000 ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎቿ ተቀብላ በተመሳሳይ ለምታስመርቀው ኢትዮጵያ ጥናቱ አስደንጋጭ ነው ተብሏል። የወጣቶች ስራ አጥነት ከ23 በመቶ በላይ መሆኑን የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት ማስታወቁም አይዘነጋም።

Via - reporter

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
4.8K views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 12:29:57
ለ 7 ጨዋታዎች 717 ሚሊየን ዶላር የወጣበት ስቴዲየም

በአለም ዋንጫ ታሪክ የመጀመሪያው ጊዜያዊ ስታዲዬም ትላንት ምሽት የመጨረሻ ጨዋታውን አስተናግዷል።  ከመርከብ ኮንቴይነሮች የተሰራው 974 የተሰኘው ስታዲየም በጥሎ ማለፉ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና አምስት ጎሎች የተስተናገዱበትን የብራዚልና ደቡብ ኮሪያ ጨዋታን የመጨረሻ መስተንግዶው አድርጓል።

ኳታር ለዚህ ስታዲየም ግንባታ 717 ሚሊየን ዶላር ወጪ አድርጋለች። 7 የአለም ዋንጫ ጨዋታዎችን ካስተናገደ በኋላም ስታዲየሙ ይገነጣጠላል ተብሏል። ስያሜውን ያገኘው ከተሰራበት 974 ኮንቴይነሮች ብዛትና የኳታር አለም አቀፍ የስልክ ጥሪ መነሻ ኮድ ነው።

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
3.4K views09:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 12:29:32 ቃለ ፌስቡክ

በእልፍ ተከታዮች~ባማኝ በመሞላት

እንደቃሉ አክባሪ~ፈፃሚ ትዕዛዛት

ፌስቡክ ኖሮት ቢሆን~መንግስተ ሰማያት

ይጨናነቅ ነበር~በፃድቃኖች ብዛት።

ሌሎች ተጨማሪ እንዲህ አይነት ግጥሞችን ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅማችሁ ተቀላቀሉ
https://t.me/BegitimEnawga
https://t.me/BegitimEnawga
3.2K views09:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 19:46:02
በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከመምህራን ስራ የማቆም አድማ ጋር በተያያዘ ሁለት መምህራን መታሰራቸውን ተሰማ።

“የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመምህራን ማህበር ምክትል ሰብሳቢ መለሰ ተሾመ እና የማህበሩ የስራ አስፈፃሚ አባል የሆነው ጌታሰው ቃኜ” የተባሉ መምህራን ቅዳሜ እና እሁድ መታሰራቸውን አዲስ ዘይቤ ዘግቧል።

"ቅዳሜ እለት የመምህራን ስብሰባ የተደረገ ሲሆን የስብሰባው የመጨረሻ ውጤት የተጠበቀው ሳይሆን መቅረት ለመታሰራቸው ምክንያት ነው" የሚሉት መምህራን ይህ መረጃ እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ የታሰሩትን ለመጠየቅ ተሰባስበው የሚሄዱ መምህራንም እንዲያገኟቸው አልተፈቀደም ተብሏል።

ምንጭ፡ አዲስ ዘይቤ

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
2.6K views16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 19:45:31 እስቲ ዛሬ አንድ አጠር ያለች አሪፍ ግጥም ልጋብዛቹ። ደግሞ ተጨማሪ ለማግኘት የግጥም ቻናሉን መቀላቀሉን እንዳትረሱ። እመኑኝ ትወዱታላች።

   መኖር ከተባለ

እውነታ እንዳይታይ~አይን ተጨፍኖ

ጆሮም እንዳይሰማው~በውሸት ተደፍኖ

ልብም እንዳይራራ~በትቢት ደንድኖ

ኖሪያለው ይባላል~ያውም ተሰልጥኖ

ህሊና በመሸጥ~ራስ መውቀስ ተትቶ

አዕምሮ በማጥበብ~ማመዛዘን ቀርቶ

መኖር ምን ይሰራል~ሆድ ብቻ አስፍቶ።

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ግጥሙን ከወደዳችሁት share አርጉት።
ያላችሁን አስተያየት ሀሳብ መስጫ ላይ አስቀምጡልን።
ተጨማሪ እንዲህ አይነት ግጥሞችን ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ። ብዙ ግጥሞች አሉት።
Like እያረጉ ለመቀላቀል
2.3K views16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ