Get Mystery Box with random crypto!

Ministry of education ®

የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_minister — Ministry of education ® M
የቴሌግራም ቻናል አርማ temhert_minister — Ministry of education ®
የሰርጥ አድራሻ: @temhert_minister
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 52.02K
የሰርጥ መግለጫ

Only for promotion
Contact us- @cr7_well

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-02 13:57:16
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተዘጋጀ ሞዴል ፈተና መሰጠት ጀምራል።

በትምህርት ቢሮው የተዘጋጀው የ6ኛ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በሁሉም ክፍለ ከተሞች መሰጠት ጀምራል፡፡

በ2015 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የተማሪዎች ሞዴል ፈተና ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ቢሮው ገልጿል።

ሞዴል ፈተናው ተማሪዎች በቀጣይ በዓመቱ ማጠቃለያ ለሚሰጡ ከተማ እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ ያግዛል ተብሏል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
1.1K views10:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 22:30:29

ለፍቅረኛ የሚጋብዙ ዘፈኖች እና ፕሮፋይል Picture ከፈለጉ ይቀላቀሉን!
227 views19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 17:03:39
በአዲስ አበባ በአዲሱ ፍኖተ ካርታ ትምህርት መስጠት ቢጀመርም መጽሐፍት ባለመሟላታቸው የመማር ማስተማር ሂደቱ ችግር እየገጠመው መሆኑን መምህራንና ተማሪዎች ተናገሩ።

በአዲስ አበባ የምኒልክ አጸደ ህጻናትና መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር አቶ አሳዬ የኋላሸት እንደገለጹት፤ በአዲሱ የትምህርት ፍኖተ-ካርታ መሰረት የተዘጋጀው መጽሐፍ አልቀረበም፡፡ መጽሐፉ ሳይቀርብ ትምህርቱን እንደናስተምር መደረጉ ፈታኝ ነው ብለዋል፡፡

ለማስተማሪያነት እንዲውሉ የተሰጧቸው የጠቅላላ ሳይንስ፣ የሰውነት ማጎልመሻና አማርኛ መጽሐፍት ብቻ መሆናቸውን አቶ አሳዬ ጠቁመው፤ መፅሐፎቹ ከሶሰት እስከ አምስት ምዕራፍ ብቻ የያዙ መሆናቸውንም ተናግረዋል። የደረሷቸው መጽሐፍትም ቢሆኑ የይዘትና የምዕራፍ መዘበራረቅ እንዳለባቸው አቶ አሳዬ አስታውቀዋል።

የጥቁር አንበሳ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪው ናትናኤል ዮናስ በበኩሉ እንደተናገረው፣ የአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት መጽሐፍት ታትመው እጃቸው አልገቡም። መጽሐፉ እጃችን ላይ ሳይደርስ የትምህርት ዘመኑ እየተጋመሰ ይገኛል። በመሆኑም በወቅቱ ማግኘት ያለብንን ዕውቀት ይገድባል ብሏል።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
3.7K views14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 21:44:27
ፊልም በነፃ ለማግኘት ሶደሬ Tube
ዝምብላቹ #Download ለማረግ

Join
844 views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 21:43:32 የ12ኛ ክፍል ዉጤት በሚቀጥለው ይለቀቃል ሲለቀቅ ቀድማችሁ የምታዩበት ሊንክ ከስር አስቀምጠንላችኃል !!

ማያ ዌብሳይት


https://result.neaea.edu.et
https://result.neaea.edu.et
https://result.neaea.edu.et
665 views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 16:56:01 የ12ኛ ክፍል ዉጤት በሚቀጥለው ይለቀቃል ሲለቀቅ ቀድማችሁ የምታዩበት ሊንክ ከስር አስቀምጠንላችኃል !!

ማያ ዌብሳይት


https://result.neaea.edu.et
https://result.neaea.edu.et
https://result.neaea.edu.et
733 views13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 09:30:10
በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ሳቢያ የተስተጓጎሉ የትምህርት ሥርዓቶችን ለማስተካከል ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ሳቢያ የተስተጓጎሉ እና የተዛቡ የትምህርት ስርዓቶችን ለማስተካከል ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡

በCDT አፍሪካ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አዘጋጅነት የኮቪድ 19 የሁለት ዓመታት ተኩል ጉዞ ተፅዕኖዎች እና ሊወሰዱ በሚገባቸው ትምህርቶች ላይ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጣሰው ወልደሀና (ፕ/ር) ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ኮቪድ 19 ባለፉት ሁለት ዓመታት በላይ በመማር ማስተማሩ ሂደትና በትምህርት ጥራት ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ማሳደሩን አንስተዋል።

አሁንም ድረስ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ሳቢያ የተስተጓጎሉ እና የተዛቡ የትምህርት ስርዓቶችን ለማስተካከል ጥረት እየተደረገ መሆኑን አመልክተዋል።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲም ከ50 ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር የትብብር ስምምነት በመፈራረም ወረርሽኙን ለመዋጋት የሚደረገውን ጥረት ማገዙን ገልጸዋል።

ከ10 ሚሊየን ብር በላይ በመመደብ በወረርሽኙ ዙሪያ ጥናትና ምርምሮች እንዲሰሩ መደረጉን ያነሱት ፕሬዝዳንቱ ወረርሽኙ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ ባሉት ዓመታትም ኮቪድን ለመዋጋት እና ለመከላከል የሚያስችሉ 14 የቴክኖሎጂ ውጤቶች ማበርከቱን አውስተዋል።


የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
3.9K views06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 22:18:57
ፊልም በነፃ ለማግኘት ሶደሬ Tube
ዝምብላቹ #Download ለማረግ

Join
516 views19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 13:53:48
#የማትሪክ_ውጤት

" የፈተናውን ውጤት በአጭር ጊዜ ይፋ ይሆናል " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና በሰላም መጠናቀቁን አሳውቋል።

አገልግሎቱ ፤ ይህ የፈተና ሥራ በውጤታማነት እንዲጠናቀቅ አወንታዊ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ምስጋና ያቀረበ ሲሆን ለተፈታኞች ደግሞ መልካም ውጤት ተመኝቷል።

" በአጭር ጊዜ ውስጥ የፈተናውን ውጤት የምናሳውቅ ይሆናል " ያለው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፤ ተፈታኞች በትዕግስት እንዲጠባበቁ መልዕክት አስተላልፏል።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
4.6K views10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 11:07:16
ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዛሬ ይጠናቀቃል።

ፈተናው ላለፉት አራት ቀናት ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በተመሳሳይ ጊዜ እየተሰጠ ቆይቷል።

በተለያዩ ተቀባይነት ባገኙ ምክንያቶች በመጀመሪያው ዙር ብሔራዊ ፈተናውን መውሰድ ያልቻሉ የሁሉም ክልል ተማሪዎች በሁለተኛው ዙር ፈተናውን እየወሰዱ ነው።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
4.6K views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ