Get Mystery Box with random crypto!

የ12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ አልሆነም!!! በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾችና ግሩፖች ላ | Ministry of education ®

የ12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ አልሆነም!!!

በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾችና ግሩፖች ላይ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት እንደተለቀቀ ተደርጎ እየተነገረ ሲሆን ነገር ግን ይህ መረጃ ከእውነታው የራቀ ነው።

የ12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት በአጭር ቀናት ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ ት/ሚ ያሳወቀ ሲሆን እኛም መረጃውን ተከታትለን ይፋ ሲሆን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

ሲለቀቅ ቀድማችሁ የምታዩበት ቻናል ሊንክ click here

ትምህርት ሚኒስቴር

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister