Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቻይንኛ ቋንቋ አጭር ስልጠና ለጀማሪዎች ለመስጠት ምዝገባ በማድረ | Ministry of education ®

#ጥቆማ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቻይንኛ ቋንቋ አጭር ስልጠና ለጀማሪዎች ለመስጠት ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛል።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮንፊሽየስ ኢንስቲትዩት የሚሰጠው ስልጠና ቅዳሜ ጠዋት ከ3:00 -5:30 ይሰጣል።

ስልጠናው የሚሰጠው ➧ከጥቅምት 10/2016 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 13/2016 ዓ.ም

Note:

• ምዝገባ የሚደረገው ከሰዓት ላይ ብቻ ነው።
• የሚፈለገው የሰልጣኝ ብዛት 100 ነው።
• የምዝገባ ቦታ፦ አ/አ/ዩ ኮንፊሽየስ ኢንስቲትዩት፥ 6 ኪሎ ካምፓስ፣ NCR 203.

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ይቀላቀሉ ፤ https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister
#MoE