Get Mystery Box with random crypto!

Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)

የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_student_union — Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት) S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_student_union — Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)
የሰርጥ አድራሻ: @sheger_student_union
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.03K

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-12-13 11:37:31
በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለተፈጠሩ ችግሮች የከተማ አስተዳደሩ ተጠያቂ ነው ሲል እንባ ጠባቂ ተቋም አሳሰበ

ከኦሮሚያ ክልል ሰንደቅ አላማ መሰቀል እና መዝሙር መዘመር ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ለሚፈጠሩ ችግሮች ብቸኛው ተጠያቂ የከተማ አስተዳደሩ ነው ሲል የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አሳሰበ።

ተቋሙ ባወጣው መግለጫ ተማሪዎችን ለማስገደድ በሚፈፀሙ ድርጊቶች በተማሪዎች እና በትምህርት ቤት ንብረቶች ላይ ለሚደርሱ ጥፋቶች “ተጠያቂው የከተማ አስተዳደሩ እንጂ ሌላ ውጫዊ አካል” አይደለም ብሏል።

እንባ ጠባቂ ተቋሙ አክሎም የኦሮሚያ ክልል ከአዲስ አበባ ከተማ የሚያገኛቸው ልዩ ጥቅሞች እና የአፈፃፀም ስርዓት በልተቀመጠለት ሁኔታ የክልሉ ባንዲራ እና መዝሙር በከተማዋ እንዲፈፀም የሚያስገድዱ “ግለሰብ ባለስልጣናት” በመኖራቸው የከተማ አስተዳደሩ ትኩረት እንዲሰጥ ጥሪ አቅርቧል።

የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ባወጣው መግለጫ የአንድ አካባቢ ችግር በድርድር ከተፈታ ለሌላ አካባቢ የማይሰራበት እንዲሁም የአደረጃጀት ጥያቄ የአንዱ በህገ መንግስቱ ተፈቶ የሌላው የማይፈታበት ምክንያቶች አይኖሩም ብሏል።


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
99 viewsedited  08:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 21:10:21 ይድረስ ለሁሉም የአዲስ አበባ ተማሪዎች

ተቃውሞ ከመጀመራቹህ በፊት ህብረት ፍጠሩ። አንድ ላይ ሁናቹህ ድምፃቹህን አሰሙ። በተናጠል የሚባል ነገር እንዳይኖር ሁላቹህም አንድ ላይ ማበር አለባቹህ። እናንተ አንድ ላይ ከጠነከራቹህ ማንም አይነካቹህም።


ሲቪል ከለበሱ ሰላዮች፣ ጋውን ሁሉ ለብሰው ሊመጡ ስለሚችሉ ተጠንቀቁ። ማንም ተማሪ መያዝ የለበትም።

ትግላችን የኦሮሚያ ክልል ባንዲራ እስኪወርድ ነው። እኛ መዘመር የምንፈልገው አባቶቻችን ለሞቱላት ለኢትዮጵያችን ብቻ ነው።

አትፍሩ አንድ ላይ ካበራቹህ እናንተን ነው የሚፈሩት። ይሔን ነገር እንደቀላል እንዳታዩት ዛሬ ዝም ካልናቸው ኢትዮጵያችንን ከአዕምሯችን ፍቀው አዲስ አበባችን ላይ ይጨፍሩበታል። ስለዚህ እኛ በዚህ ተቃውሟችን አዲስ አበባ የራሷ ልጆች እንዳሏት እናሳያቸዋለን።

በሁሉም ትምህርት ቤት ግሩፕ ሼር ይደረግ !

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.0K viewsedited  18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 20:54:17 ነገ በንፋስ ስልክ ላፍቱ ክ/ከተማ ላፍቱ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እና ለቡ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪዎች  ተቃውማ ስለሚኑር  የሸገር ልጃች እንድታግዙን ጥሪያችን ነው!!!!! ማንም ተማሪ እንዳይቀር

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
1.7K views17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 20:04:22 በየካ ክፍለ ከተማ በወንድራድ ትምህርት ቤት ዛሬ የተጀመረው ሰልፍ እና አመፅ ነገም ይቀጥላል የሸገር ልጆች አግዙን ዛሬ ጀምረነዋል ነገ እንጨርሰዋለን።

ደጃዝማች ወንድይራድ

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
1.7K viewsedited  17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 19:59:58 ዛሬ ማለትም 03/03/2015 በየካ አባዶ ት/ቤት የገቡ ተማሪዎች እንደተናገሩት የወረደው ባንዲራ ከመሰቀሉ በተጨማሪ በብረትና በኮንክሪት የኦሮሚያ ባንዲራ ቀለም ተቀብቶ ተሰቅሏል በመሆኑም ሰኞ ያልገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ነገ በጠዋት በመግባት የሀገራችንን መዝሙር በህብረት እንዘምራለን እንዲሁም የኦሮሚያ ሲዘመር ተቃውሞአችንን እናሠማለን ማንም ሰው እንዳይቀር!!!


ለሁሉም ግሩፕ #share #share #share በሀገራችን አንደራደርም Ethiopia

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
1.9K views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 19:55:13 ነገ በንፋስ ስልክ ላፍቱ ክ/ከተማ ለቡ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪዎች  ተቃውማ ስለሚኑር  የሸገር ልጃች እንድታግዙን ጥሪያችን ነው!!!!!

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
1.7K views16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 17:19:51

እንጦጦ አምባ ዛሬም ደግመውታል። ብረት በለበሰ ፌደራል ቢከበቡም ተቃውሟቸውን ገልፀዋል። የዛሬው አመፅ ከባለፈው ከበድ ይላል።

የካ አባዶ ዛሬ የኦሮሚያ ባንዲራ ሰቅላቹሀል ትምህርት ቤቱ የኦሮሚያ ባንዲራ መስቀያን በአዲስ መልክ በብረት ተክሏል። በደረሰኝ መረጃ መሠረት ዛሬ የመጣው ተማሪ ትንሽ ነው። በቀጣይ ምን እናድርግ? በኋላ እመለስበታለሁ።

እድገት ጮራ አንድ መሆን አለባቹህ አንድና ሁለት ተማሪ ብቻውን ምን ያረጋል። መጮህ ብቻውን መፍትሔ አይሆንም።

በሻሌ ግን ምን አስባቹህ ነው?


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.0K views14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 16:40:11 ብዙ መረጃዎች ደርሰውኛል በዝርዝር እመጣለሁ። ኮልፌ ቀራኒዮ ግን ምን አስባቹህ ነው????


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
1.6K viewsedited  13:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 13:58:40 ካራሎ፣ ወንዲይራድ እና ሚሊኒየም መጣሁላቹህ

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.0K viewsedited  10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 12:52:31
ፍርሃት የሚባል ወፍ

ሽሮሜዳ ዛሬ በፌዴራል ተከበው ነበር

በህብረት አንድ ከሆናቹህ ማንም አይነካቹህም። ይህን ደግሞ የሽሮሜዳ ልጆች አሳይተውናል። respect

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.2K viewsedited  09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ