Get Mystery Box with random crypto!

Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)

የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_student_union — Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት) S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_student_union — Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)
የሰርጥ አድራሻ: @sheger_student_union
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.03K

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-12-20 20:39:21 አዲስ ከተማ የኦሮሚያ ባንዲራ ወርዷል ለአዲስ ከተማ ተማሪዎች Respect


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
1.9K views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 19:42:46 የአየር ጤና ፣ አዲስ ከተማ ፣ እንጦጦ አምባ ተማሪዎች አናግሩኝ
@Sheger_Studentbot
@Sheger_Studentbot


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.0K viewsedited  16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 16:13:25 የዛሬውን የትምህርት ቤት ውሏቹህን ንግሩኝ እንዴት ነበር ?
@Sheger_Studentbot
@Sheger_Studentbot

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.3K views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 19:32:26 ትግላችን ፍሬ ሊያፈራ ነው

ዋዜማ ሬድዮ እንደዘገበው ከሆነ የፌዴራል መንግስት ለአዲስ አበባ አሰተዳደር የኦሮሚያ ባንዲራን እንዲያወርድ ትዕዛዝ ሰቷል ተብሏል። በዛሬው እለት የተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ከዚህ በኋላ የኦሮሚያ ባንዲራ እንደማይሰቅሉ ተነግሯቸዋል።


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
7.0K viewsedited  16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 19:26:49 የሚገርም ዜና ....
3.2K views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 18:53:19 ዛሬ በአብዛኛው ትምህርት ቤቶች ትምህርት የነበረው እስከ 6 ሰዓት ነበር። ይህም የሆነበት ምክንያት ያለፈው እሁድ እና ቅዳሜ የሁሉም ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራኖች ከአዳነች አበቤ ጋር ስብሰባ ነበራቸው። ስብሰባውም ትላንት የተጠናቀቀ ሲሆን በስብሰባው የተወሰኑትን ውሳኔዎች ለየትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ መብራራት ስላለበት በዛሬው እለት ለትምህርት ቤቱ መምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞች ገለፃ ስለሚደረግ አብዛኛው ትምህርት ቤት ትምህርት የነበረው እስከ 6 ሰዓት ነው።

ምናልባት ነገ ለእናንተም የሚነገሯቹህ ውሳኔዎች ይኖራሉ

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
3.8K viewsedited  15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 09:41:06
የግንቦት 20 ተማሪዎች አድማ


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
642 viewsedited  06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 17:56:50
ይሔ ደግሞ ፈረንሳይ ጉራራ አካባቢ የኦሮሞ ባንዲራ ይከበር ብለው ሰልፍ የወጡ ናቸው

ተው ግን እንከባበር የሸገር ህዝብ ዝምታ ፍርሃት ሳይሆን ትግስት ነው አንድ ቀን ትግስቱ ሲያልቅ ግን ......


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.1K viewsedited  14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 17:33:34
የቄራ ወጣቶች የአካባቢያቸውን ትምህርት ቤት በማገዝ ቀወጡት

ምርጥ የሸገር ልጆች

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.0K viewsedited  14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 21:03:36 ካራማራ
የካ አባዶ
ለቡ

መወያያ ግሩፓቹህ ላይ ምን እየተካሔደ ነው። የሚረብሿቹህን ልጆች ለምን አታስወጧቸውም። አባዶማ ጭራሽ የክልል ባንዲራ ሁሉ እየተለቀቀ ነው።

እባካቹህ ሁሉም ትምህርት ቤት ተጠንቀቁ ግሩፓቹህን ተቆጣጠሩት የናንተን ሚስጥር የሚያወጡ ተማሪዎች ካሉ Remove አድርጉ።

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.8K views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ