Get Mystery Box with random crypto!

Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)

የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_student_union — Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት) S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_student_union — Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)
የሰርጥ አድራሻ: @sheger_student_union
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.03K

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-12-27 21:31:54
ለጠቅላላ እውቀት

በአዲስ አበባ የ 12ኛ ክፍል የመጀመሪያ ሴሚስተር  ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ!!


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
4.6K viewsedited  18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 21:18:01 የዛሬውን የትምህርት ቤት ውሏቹህን ንግሩኝ እንዴት ነበር ?
@Sheger_Studentbot
@Sheger_Studentbot

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.8K views18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 21:10:36 ቦሌ ቦሌ

ቦሌ መሠናዶ፣ በሻሌ ፣ እንዶዴ ፣ ለቡ ፣ ቀኃሥ ወንድይራድ፣ time is up. ትንሽ እንታገሳለን የማያወርዱት ከሆነ ለቀጣይ ትግል ዝግጁ ሁኑ

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
3.3K viewsedited  18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 21:02:28 ይሔን ሁሉ ጥሩ ዜና እየሰማሁ ግን ውጤን ቅር አለኝ ምንድነው ብዬ ሳስብ ለካ የካ አባዶ የኦሮሚያ ባንዲራ እንደተሰቀለ ነው። ከዛ ወደ Comment box ስገባ የአባዶ ተማሪዎች አጨናንቀውታል።

ለማንኛውም ይቺ መልእክቴ ለየካ አባዶ ተማሪዎች ትሁን። ነገ ረጋ ብለን የሚፈጠረው እናያለን ነገ ምንም እንዳታደርጉ። ነገ የሚሆነውን አይተን ለቀጣይ እንመካከራለን።

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
3.3K viewsedited  18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 20:52:54 የ2015 ምርጡ ትምሮ
የተማሪ ብቻ ሳይሆን የወላጅ ህብረት ያለበት
የመጀመሪያው ችቦ የተለኮሰበት ቦታ
ማንም ሳይነቃ ቀድመው የነቁ
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች
ሽሮ ሜዳ እንጦጦ አምባ ትምህርት ቤት ዛሬ ከሰዓት የኦሮሚያ ባንዲራ ወርዶ የኢትዮጵያ ብቻ ተሰቅሏል።

የሽሮሜዳን ህዝብ በሙሉ አዲስ አበባ መቼም አትረሳቹህም የተንገላታቹህ፣ የታሰራቹህ፣ ግርፋትና ድብደባ የደረሰባቹህ የሽሮሜዳ ልጆች የእንጦጦ አምባ እንቁዎች አሸንፋቹሃል

Respect ለእንጦጦ አምባ

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
3.8K viewsedited  17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 20:39:47 የእንጦጦ አምባ ተማሪዎች አናግሩኝ
@Sheger_Studentbot
@Sheger_Studentbot

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.8K views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 20:36:30 እድገት ጮራ ድል በድል

በእድገት ጮራ ትምህርት ቤት የኦሮሚያ ባንዲራ ወርዷል የታሠሩ ተማሪዎች ተፈተዋል።
ለእናት ኢትዮጵያ ሰንደቅ ለተገረፋቹህ፣ ለታሠራቹህ፣ ለተንገላታቹህ እንኳን ደስ አላቹህ አሸንፋቹሃል።

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.8K views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 20:32:40 እድገት ጮራ ........
2.7K views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 20:26:02 ደብረ ሠላም

ደብረ ሠላም የኦሮሚያ ባንዲራ ወርዷል። ዛሬ የእናት ሀገር ኢትዮጵያ ባንዲራ ብቻ ተሰቅሏል።

በሌላ ትምሮም ይቀጥላል ...

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
3.3K viewsedited  17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 20:21:08 ደብረ ሠላም ..............
2.7K views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ