Get Mystery Box with random crypto!

እድገት ጮራ ድል በድል በእድገት ጮራ ትምህርት ቤት የኦሮሚያ ባንዲራ ወርዷል የታሠሩ ተማሪ | Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)

እድገት ጮራ ድል በድል

በእድገት ጮራ ትምህርት ቤት የኦሮሚያ ባንዲራ ወርዷል የታሠሩ ተማሪዎች ተፈተዋል።
ለእናት ኢትዮጵያ ሰንደቅ ለተገረፋቹህ፣ ለታሠራቹህ፣ ለተንገላታቹህ እንኳን ደስ አላቹህ አሸንፋቹሃል።

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት