Get Mystery Box with random crypto!

ይሔን ሁሉ ጥሩ ዜና እየሰማሁ ግን ውጤን ቅር አለኝ ምንድነው ብዬ ሳስብ ለካ የካ አባዶ የ | Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)

ይሔን ሁሉ ጥሩ ዜና እየሰማሁ ግን ውጤን ቅር አለኝ ምንድነው ብዬ ሳስብ ለካ የካ አባዶ የኦሮሚያ ባንዲራ እንደተሰቀለ ነው። ከዛ ወደ Comment box ስገባ የአባዶ ተማሪዎች አጨናንቀውታል።

ለማንኛውም ይቺ መልእክቴ ለየካ አባዶ ተማሪዎች ትሁን። ነገ ረጋ ብለን የሚፈጠረው እናያለን ነገ ምንም እንዳታደርጉ። ነገ የሚሆነውን አይተን ለቀጣይ እንመካከራለን።

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት