Get Mystery Box with random crypto!

Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)

የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_student_union — Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት) S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_student_union — Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)
የሰርጥ አድራሻ: @sheger_student_union
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.03K

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-12-15 20:41:57 ኮኮበ ፅባህ፣ ወንድራድ ፣ ቦሌ እና ድል በር ነገ የሆነ ነገር ማየት እንፈልጋለን። ከእናንተ ብዙ የምንጠብቀው ነገር አለ


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.7K viewsedited  17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 20:05:54 በሻሌ ከተወሰኑ ተማሪዎች ጋር ማውራት ችያለሁ እንደተረዳሁት ከሆነ እናንተ ህብረት አልፈጠራቹህም፤ ትንሽ ተማሪዎች ጥሩ ወኔ አላቹህ ግን ትንሽ ተማሪ ከሆነ ምንም ነገር መጀመር የለባቹህም። ምክንያቱም ጥቂት ተማሪ ከሆነ ፍላጎቱ ያለው ትርፉ መታሰርና መደብደብ ነው። ስለዚህ በሻሌዎች ሁሉም ተማሪ ህብረት ሳይፈጥር ምንም እንዳጀምሩ!

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.8K viewsedited  17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 19:27:48 እድገት ጮራ ዛሬ በጣም ነው የምታናድዱት ሁለት ጓደኞቻቹህ ተነጥለው እንደዚያ ሲደበደቡ ቆማቹህ ታያላቹህ። ፖሊስ ለእናንተ ካላሰበ እናንተ ለፖሊስ ለምን ታስባላቹህ? ለዛውም ደግሞ ለኦሮሚያ ፖሊስ! የትምህርት ቤት መስኮትና በር ከመስበር ፖሊሶቹን ከባቹህ በድንጋይ ማጣደፍ ትችሉ ነበር እኮ።

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.9K viewsedited  16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 19:20:48
በእድገት ጮራ ትምህርት ቤት የታሰሩ መምህራን እና ተማሪዎች ይፈቱ

#Freeteachers #Freestudents
#አፈናና_ጭቆና_ይቁም


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
3.0K viewsedited  16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 21:44:03 እኛ እስክርቢቶ እንጅ የጦር መሳሪያ የለንም!

ያስተማራቹህንን ዲሞክራሲ እናንተ ኑሩት!

የአዲስ አበባ ልጅ ሀገር እንጅ ብሔር የለውም !

ጠባቹህ አታጥቡን!

ድምፃችን ይሰማ!

እኛ የሀገር ተረካቢ እንጅ አሸባሪ አይደለንም!

#Nomore ፊንፊኔ!

ሀገር ከብሔረ ይበልጣል!

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
1.7K views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 21:25:09 እረ በለሚ ኩራ ወረዳ 2 ቦሪ 2 ደረጃ ትምህርት ቤት ረሳችሁን ሐሙስ እለት ባዲራዉ ይሰቀላል ይንን አስመልክቶ ዛሬ በፖሊሶች ተከበን የዛቻና የዱላ በደል ደርሶብናል ድምጻችን ይሰማልን

ትምህርት ቤቱ አዲስ እደመሆኑ ጭምር  ብዙም ተማሪዎች የሉንም ያለንም ተማሪዎች  ህብረት ፈጥረናል እድገት ጮራአባዶና  ካራሎ ትምህርት ቤቶች ከኛ ብዙም ስለማይርቁ የእነሱን እረዳታ እንፈልጋለን  እባካችሁ እረዱን


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
1.6K viewsedited  18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 20:28:06 ለቡ እና ወንድራድ በኋላ ጠብቁኝ..... የደብረ ሰላም ተማሪዎች ልብ የላቸውም ያልሽኝ ልጅ ደህና ነሽ እንዴት ነሽ። የቀጨኔን ልጆች አታቂያቸውም ማለት ነው። እዋዋን ማንንም አይሰሙም ኢትዮጵያ ብቻ @Sheger_student_union @Sheger_student_union Join and Share የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
1.9K viewsedited  17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 20:05:32 ቴዲ አፍሮ በUSA Denver ኮንስርት ላይ እንዲህ ሲል አንጎራጉሯል...!

" አዲሳባ ነበር የጥንቱ ስምሽ
ሁሉ አገርሽ ነበር የጥንቱ ስምሽ
አሁን ከምንጊዜው የኔ ነሽ አሉሽ

አፍሪካን አክሎ የተሰፋው ልብሱ
ኢትዮጵያን አክሎ የተሰፋው ልብሱ
ከምኔው ከምኔው ጠበበሽ ቀሚሱ "

besu_bt

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
1.9K viewsedited  17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 18:39:51 ለቡ እና ወንድራድ በኋላ ጠብቁኝ.....

የደብረ ሰላም ተማሪዎች ልብ የላቸውም ያልሽኝ ልጅ ደህና ነሽ እንዴት ነሽ። የቀጨኔን ልጆች አታቂያቸውም ማለት ነው። እዋዋን ማንንም አይሰሙም

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.2K views15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 18:34:52 የዛሬው የየካ አባዶ ተማሪዎች ውሎ

1 ተማሪ + 1አስተማሪ + ሲቪል ፖሊስ + 1ተማሪ

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.0K views15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ