Get Mystery Box with random crypto!

Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)

የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_student_union — Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት) S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_student_union — Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)
የሰርጥ አድራሻ: @sheger_student_union
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.03K

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-12-26 20:13:49 የደብረ ሠላም ተማሪዎች አናግሩኝ
@Sheger_Studentbot
@Sheger_Studentbot

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.8K views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 19:42:04 የአየር ጤና እና የእንጦጦ አምባ ተማሪዎች አናግሩኝ
@Sheger_Studentbot
@Sheger_Studentbot

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.8K views16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 07:57:46
ይቺን ነገር ስሙልኝ

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
3.6K viewsedited  04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 20:28:51
ለ pp የምትሆን

ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም
እናት ኢትዮጵያ ........

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.5K viewsedited  17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 19:22:45 የኢትዮጵያ ባንዲራ ወርዶ ትምህርት የለም

እንጦጦ አምባ እና እድገት ጮራ ሁለቱም ባንዲራ ወርዷል። ሁለቱም ትምህርት ቤት ነገ ወይም ዛሬ የጀመሩት ፈተና ይጠናቀቃል። ከሰኞ ጀምሮ የእናት ሀገር ኢትዮጵያ ባንዲራ የማይሰቀል ከሆነ በሁለቱም ትምህርት ቤት #አድማ የምንጠራ ይሆናል። በሌሎች ትምህርት ቤቶችም የኢትዮጵያ ባንዲራ ያልተሰቀለበት ትምህርት ቤት ካለ አሳውቁን። #እድገት_ጮራ እና #እንጦጦ_አምባ ከሚቀጥለው ሰኞ ጀምሮ የእናት ሀገር ኢትዮጵያ ባንዲራ ካልተሰቀለ ለአድማ ተዘጋጁ።

የኢትዮጵያ ባንዲራ ወርዶ ትምህርት የለም

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
3.1K viewsedited  16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 15:46:20 የዛሬውን የትምህርት ቤት ውሏቹህን ንግሩኝ እንዴት ነበር ?
@Sheger_Studentbot
@Sheger_Studentbot

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.5K views12:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 20:06:22
የሀገር ባንዲራ እንደዚህ ነው የሚሰቀለው

የሀገር ፍቅር ምን እነደሆነ ማወቅ ከፈለክ አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ሒድ

የአዲስ ከተማን ትምህርት ቤት እና ተማሪዎች ለመግለጽ ቃል ያጥረኛል። ለኢትዮጵያ ስለታገላቹህላት ከፍም አድርጋቹህ ስላከበራቹሃት ትልቅ አክብሮት አለን እናንተ ትግላቹህን ጨርሳቹሃል አሁን ትኩረት ወደ ትምህርት

Respect ለአዲስ ከተማ ተማሪዎች
4.8K views17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 19:48:36
በዛሬው እለት 570 ተማሪዎች ከእስር ተፈተዋል።


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
3.2K viewsedited  16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 16:31:42
አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት

የኢትዮጵያ ባንዲራ ብቻ


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
3.4K views13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 20:50:02 የኢትዮጵያ ባንዲራ ወርዶ ትምህርት የለም

ይድረስ ለአየር ጤና ተማሪዎች

በአየር ጤና ትምህርት ቤት የእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ባንዲራ እንዲሁም የኦሮሚያ ክልል ባንዲራ ወርዶ ትምህርት ቀጥሏል።

እኛ የክልል ባንዲራ እንጅ የእምዬ ኢትዮጵያን ሰንደቅ አውርዱ አላልንም! እንዴት የሀገርን ባንዲራ ሳይሰቀል፤ የዜግነት ክብር ብለን ሳንዘምር ትምህርት እንማራለን። የኢትዮጵያ ባንዲራ ወርዶ ትምህርት የለም!

ይሔን መልእክት ለአየር ጤና ሰፈር ልጆችና ለአየር ጤና ተማሪዎች ሼር አድርጉ

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.0K viewsedited  17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ