Get Mystery Box with random crypto!

Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)

የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_student_union — Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት) S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_student_union — Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)
የሰርጥ አድራሻ: @sheger_student_union
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.03K

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-12-12 11:48:18
Entoooooooo Amba ይለያያሉ እኮ ምርጥ የሸገር ልጆች


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.3K viewsedited  08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 11:44:19 እንጦጦ አምባ ...........
1.6K views08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 11:23:20 የበሻሌ፣ አስኮ እና የእድገት ጮራ ተማሪዎች ካላቹህ አናግሩኝ
@Sheger_Studentbot
@Sheger_Studentbot

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
1.8K views08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 20:09:32 ማንኛውንም መረጃ
ፎቶ
ቪዲዮ
የትምህርት ቤት መላእክት

እስካሁን የተቀረፁ ወይም ወደፊት video እና Photo ለኛ በመላክ እዚህ ቻናል ለሁሉም ተማሪ ይዳረሳል። በዚህ ላኩልን
@Sheger_Studentbot
@Sheger_Studentbot
@Sheger_Studentbot
መልእክት መቀበያ

የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
687 views17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 19:53:12 ይድረስ ለየካ አባዶ ተማሪዎች


የሽሮ ሜዳ እንጦጦ አምባ ወላጆች ልክ እንደ ልጆቻቸው ለአዲስ አበባ ዋጋ ከፍለውላታል።

የየካ አባዶ ወላጆች ስብሰባው ላይ ጥሩ ሀሳብ ቢያነሱም በሃሳብ ማሸነፍ ግን አልቻሉም። በደረሰኝ መረጃ መሠረት ወላጅ ያስጠሩት የህዝቡን ሃሳብ ለመስማት ሳይሆን እነሱ የሚፈልጉትን ለመናገር ነው። ወዬው ዲሞክራሲ

ነገ የካ አባዶ ሁሉም ተማሪ ወደ ትምህርት ቤት ይሒድ ሁሉም ተማሪ ድምጹን ከፍ አድርጎ የዜግነት ክብር ብሎ ኢትዮጵያችንን ከፍ አድርጎ ይስቀል። ያኛውን የሚጀምሩት ከሆነ ጩኹ አፏጩ ቀውጢ አርጉት እራሳቸው ያቆሙታል።

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
1.1K viewsedited  16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 19:33:46 የሽሮ ሜዳ እንጦጦ አምባ ወላጅ
የየካ አባዶ ወላጅ

በዝርዝር እመለስበታለሁ

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
771 views16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 09:45:51
​#ጥበብ_እንቁ_ልጇን_ተነጠቀች

ትውልዱ እዚሁ አዲስ አበባ ተክለ ሀይማኖት ሰፈር የነበረው ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ) ብዙዎች የሚወዱትና የሚያደንቁት የጥበብ ልጅ ነበረ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይም በቅንነትና በታዛዥነት ተሳትፏል።

ከሰራቸው ፊልሞች መካከል፦
ባላ ገሩ, 300 ሺ , አስነኪኝ,  የፍቅር ABCD, ብላቴና, 3+1, ቦሌ ማነቂያ, እንደ ባል እና ሚስት, ኢንጂነሮቹ, እርቅ ይሁን, ኢዮሪካ, ጉዳዬ, ሀገርሽ ሀገሬ, ሕይወቴ , ህይወት እና ሳቅ, ከባድ ሚዛን, ፍቅር እና ፌስቡክ, ከቃል በላይ, ላውንድሪ ቦይ, ኮከባችን, ማርትሬዛ, ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2, ሞኙ የአራዳ ልጅ 4, ትዳርን ፍለጋ, አንድ ሁለት, ወደው አይሰርቁ, ወፌ ቆመች, ወንድሜ ያዕቆብ, እንደ ቀልድ, ወቶ አደር, አባት ሀገር, የሞግዚቷ ልጆች, ብር ርር, ይዋጣልን, ዋሻው, ወሬ ነጋሪ, ወጣት በ97

ሞትህን መስማት ያማል፡
#ነፍስህን_ይማር።


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
1.4K views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 21:03:16 ማንነቴን  ባልኩኝ
ቀለሜ ነው ባልኩኝ የእምዬን ሰንደቅ
                 ዛሬ
ለምን ያዝክ ተብዬ ለነብሴ ልሳቀቅ።

ልጠይቅ ሀገሬ ጠይቂ ለምን በይ
ላንቺ መኖራችን
ላንቺ መሞታችን ብኩንነት ነው ወይ?

ቢገባቸው እንጂ
ቢመሰላቸው እንጂ
ቃላት የማይወጣን
ታድያ ለምንድነው
ቀና ባልን ቁጥር ጥይት የማያጣን?!

ለምን በይ ሀገሬ!!!

                ግጥም ብቻ
                          
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
1.9K views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 15:19:14 የት አላቹህ?

ኮከበፅባህ፣ ወንዲይራድ ፣ አየርጤና ፤ቃሊቲ ........

እዚህ አመፅ ላይ ያልተሳተፈ ትምሮ out out out Sheger

ቀጨኔ፣ እንጦጦ አምባ፣ አዲስ ከተማ፣ የካ አባዶ ፣ ጮራ፣ ደብረ ሰላም respect

@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
join and Share
2.0K viewsedited  12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 22:20:34
የኦሮሚያ ክልል መዝሙር ትርጉም ይሔ ነው

ይህንን የበቀል፣ አንድን አካባቢ ብቻ የሚወክል መዝሙር ነው ዘምሩ የተባለው


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and share ለሁሉም ተማሪ ይድረስ

የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.2K viewsedited  19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ