Get Mystery Box with random crypto!

Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)

የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_student_union — Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት) S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sheger_student_union — Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)
የሰርጥ አድራሻ: @sheger_student_union
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.03K

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-12-14 16:09:56 የዛሬውን የትምህርት ቤት ውሏቹህን ንግሩኝ እንዴት ነበር ?
@Sheger_Studentbot
@Sheger_Studentbot

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.0K views13:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 12:01:33
በከፍተኛ 12 ትምህርት ቤት ባለፈው ሳምንት በተፈጠረ ግጭት አንድ ተማሪ መሞቱን አረጋግጫለሁ ሲል #አሰመጉ አስታወቀ

በከፍተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለፈው ሳምንት ህዳር 26 ቀን 2015 ዓ.ም. በተፈጠረ ሁከት የአንድ ተማሪ ህይወት ማለፉን አረጋግጫለሁ ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ አስታወቀ።

ኢሰመጉ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በየካ ክፍለ ከተማ ስር በሚገኘው ከፈተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለፈው ሳምንት ከኦሮሚያ ክልል ባንዲራ እና መዝሙር ጋር ተያይዞ በተፈጠረ ሁከት የአንድ ተማሪ ህይወት ማለፉን በቦታው ተገኝቶ ማረጋገጡን ገልጿል።

ይህን መረጃ ባለፈው ሳምንት የአዲስ አበባ ፖሊስሀሰተኛ መረጃ ነው” ማለቱ ይታወሳል።


ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.3K viewsedited  09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 19:53:02
#የታሰሩ_ተማሪዎች_ይፈቱ
Pp 1

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.2K viewsedited  16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 19:50:35 የሸገር የቁርጥ ቀን ልጅ የት ይማራል እድገት ጮራ ዛሬ ትለያላቹህ። ለታሰሩ ተማሪዎች ድምፅ እንሆናለን

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.1K viewsedited  16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 19:22:39 ያልተዘመረላቸው ከዋክብቶች

ከሁሉም ቀድመው የነቁ ፣ ማንም ሳይኖር ብቻቸውን የተጋሉ ፣ የመጀመሪያው እስርና ስቃይ የደረሳቸው፣ ሁሉም ሰምቶ የዘነጋቸው። ከ500 በላይ የኦሮምኛ ተማሪዎች አብረዋቸው የሚማሩ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ የኦሮሚያ ክልልን ባንዲራ እና መዝሙር የተቃወሙ። በ2014 ብቻቸውን የተሰቃዩትን #የቃሊቲ ተማሪዎችን ዛሬ ልናመሰግናቸው እንወዳለን። ለኢትዮጵያችን ብላችሁ የተገረፋቹህትን የታሰራችሁትን #መቼም አንረሳውም

Respect for ቃሊቲ

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.2K viewsedited  16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 19:08:57 ሼም ነው

የአርበኛ ስም ይዛቹህ ደጃዝማች ወንድራድ እየተማራቹህ ምን እናርግ አልቻልንም ትሉኛላቹህ

ከእናንተ ትልቅ ነገር እንጠብቃለን

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.2K viewsedited  16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 15:52:41 የዛሬ አንበሶች

እድገት ጮራ .......
ቃሊቲ .......

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.3K viewsedited  12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 15:42:13
አየር ጤና የባንዲራ መስቀያ ፖሉን ሁሉ ነቅለውታል እናንተ ደግሞ ትለያላቹህ።

አየር ጤና

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.7K viewsedited  12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 15:37:40 የዛሬውን የትምህርት ቤት ውሏቹህን ንግሩኝ እንዴት ነበር ?
@Sheger_Studentbot
@Sheger_Studentbot

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.1K viewsedited  12:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 15:33:48
አየር ጤና ትላንት የተፈጠረው

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት
2.1K viewsedited  12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ