Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ማለትም 03/03/2015 በየካ አባዶ ት/ቤት የገቡ ተማሪዎች እንደተናገሩት የወረደው ባንዲራ | Sheger student Union( የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት)

ዛሬ ማለትም 03/03/2015 በየካ አባዶ ት/ቤት የገቡ ተማሪዎች እንደተናገሩት የወረደው ባንዲራ ከመሰቀሉ በተጨማሪ በብረትና በኮንክሪት የኦሮሚያ ባንዲራ ቀለም ተቀብቶ ተሰቅሏል በመሆኑም ሰኞ ያልገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ነገ በጠዋት በመግባት የሀገራችንን መዝሙር በህብረት እንዘምራለን እንዲሁም የኦሮሚያ ሲዘመር ተቃውሞአችንን እናሠማለን ማንም ሰው እንዳይቀር!!!


ለሁሉም ግሩፕ #share #share #share በሀገራችን አንደራደርም Ethiopia

ኢትዮጵያ ብቻ
@Sheger_student_union
@Sheger_student_union
Join and Share
የአዲስ አበባ ተማሪዎች ህብረት