Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.49K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 124

2022-09-02 11:38:17
ከ60 second በኋላ ሰለሚጠፋ አሁኑኑ JOIN በማድረግ ተቀላቀሉ በቴሌግራም ምርጥ ከተባሉ ቻናሎች ውስጥ አንዱ ነው በእርግጠኝነት ይወዱታል። ይቀላቀሉን
290 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 23:45:37 በዚያን ጊዜ ተጠንቀቁ

ፍካሬ ኢየሱስ

ሰብል በደረሰ ግዜ አንበጣ፣ኩብኩባ የምድራቸውን ፍሬ የሚበላ መቅሰፍት ይልክባቸዋል

በየሀገሩ ፀብ፣ክርክር ይነሳል
እና የአባቶቻችን መልእክት........ ሙሉውን ለማንበብ
155 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 20:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:28:23 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን እንወቅ
424 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 06:25:46 በማርያም ይሄን ቻናል ሳታዩት እንዳታልፋ
በቻናሉ ቀን በቀን አዳዲስ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ይለቀቃል በማግስቱም
የቻናሉ አባላት ድምፅ ከሰጡ በኋላ
መልሱ ይለቀቃል። በጣም አስተማሪ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ቻናሉን ለመቀላቀል
ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።

@metehafe_kedusawi_teyake
@metehafe_kedusawi_teyake
@metehafe_kedusawi_teyake
26 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 03:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 06:23:49 አሁን ONLINE ላይ ላላችሁ ብቻ መንፈሳዊ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ገብታችሁ ተሳተፉ
በጥያቄ እና መልሱ
ለወጣ 500 ብር ካርድ
ለወጣ 250 ብር ካርድ
ለወጣ 100 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ ብቻ 𝐒𝐓𝐀𝐑𝐓 የሚለውን ይጫኑት።
42 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 03:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:57:02
እንኳን ደስ አላችሁ በዩቲዩብ የምናውቀው ማኅቶት ቲዩብ አሁን ደግሞ በቴሌግራም መጥታል ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ንኩት።


@Mahtot_Tube
@Mahtot_Tube
371 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:47:47 ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበር ይላሉ ሙስሊሞች በተጨማሪ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ «እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ አላለም ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዞዋል ይላሉ» እንግዲህ ለእያንዳንዱ ከሙስሊም ለሚመጣ ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ለማግኘት ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።
የተበረዘው መፅሐፍ ቅዱስ ነው ወይ ቁርአን ?
አንድ ቅጂ ብቻ አለው ፍፁም ከፈጣሪ ነው ተብሎ በሙስሊሞች የሚታመነው ቁርአን በዚ በኛ ዘመን 4 ዓይነት ቅጂዎች አሉት.....ሙሉውን ለማንበብ
365 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 03:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 06:56:44
እንዴው ዝም ብላችሁ ምስጥ ብላቹ ወይም ጮክ ብላችሁ ወይም ፍጥጥ ብላቹ እዩዋትማ! ቢያንስ ለ30 ሰከንድ እዩዋት እስኪ


ውስጣቹ የሆነ ደስ የሚል ልዩ ሥሜት አይሰማውም? አዎ ይሰማል የእውነት ይቺን የመሠለ በማየት ብቻ ውስጣችን በደስታ እንዲሞላ የምታደርገዋን  ንጽሕት ቅድስት ድንግል የሆነች እናት ስለሰጠን እግዚአብሔርን ብናመሠግነው ቅር የሚለው አለ? እስኪ እግዚአብሔር ይመስገን ብላችሁ comment አድርጉ!


መልካም ቀን
ዲ/ን አቤል (ፍቅረ አብ)
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

     join
ለጥያቄ ለአስተያየት
@seratbetkrestiyan_bot
#ሼርርርርርርርርርርር
3.3K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 03:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 22:49:12 መንፈሳዊ ሕይወት ማርያምን በጣም ደስስስስስስስስስስስስ ነው ሚለው!

መንፈሳዊ ሰው ትሆኑ ዘንድ እወዳለሁ!

ሠላም እደሩ!
2.9K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 08:10:04
እኔ ይገርመኛል አንዳንድ ሰው እግዚአብሔር የአንዳንድ ሰዎችን ለቅሶ የማይሰማ ይመስላቸዋል! የደሀን እንባ የማያይ የተበደለን እንባ የማያይ ይመስላቸዋል አዎ ይመስላቸው አንድ ሰው በአንተ ምክንያት አንዲት ዘለላ ወይም ጠብታ እንባ ከወረደ አንተ የዛ እንባ መውረድ መክንያት ከሆንክ ትጠየቃለህ! ያቺ እንባ ስለ አንተ ነውና የፈሰሰችው!

ግን እንባ የተባለ ሁሉ ያስጠይቃል ማለት አይደለም ግን አንተ አንድን ሰው አሳዝነኸው ከልቡ ምርር ብሎ ካለቀሰብህ እግዚአብሔር የዛን ሰው እንባ ተቀብሎ ፍርድን ይሰጣል!

ስለዚህ
ሰው አይዘንባችሁ
ሰው አያልቅስባቹ
ሰው አይማረርባቹ

በኋላ አሳዝናችሁ በኋላ አስለቅሳችሁ ስታለቅሱ ስታዝኑ እንዳትኖሩ !

እኔ ተናግሬያለሁ በኋላ አባብለኝ ብትሉ አልሰማቹም ነጋቲ... ቡላ

መልካም ቀን
ዲ/ን አቤል (ፍቅረ አብ)
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

     join
ለጥያቄ ለአስተያየት
@seratbetkrestiyan_bot
#ሼርርርርርርርርርርር
4.6K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ