Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.55K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 121

2022-09-19 21:17:16 ጥያቄ ቁጥር 2 እስኪ ይቺን ደግሞ ሚመልስልኝ ማን ይሆን? 1.ሳዶር  ምኑ ጋር የተቸነከረ ነው? 2.አላዶር ምኑ ጋር የተቸነከረ ነው? 3.ዳናት ምኑ ጋር የተቸነከረ ነው? 4.አዴራ ምኑ ጋር የተቸነከረ ነው? 5.ሮዳስ ምኑ ጋር የተቸነከረ ነው? እስኪ ቢያንስ የምትችሉትን ሞክሩ? ወይም ገምቱ አንዳንድ ጊዜ በግምት ይገኝ ይሆናል!
2.7K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 21:04:55 ጥያቄ ቁጥር 2

እስኪ ይቺን ደግሞ ሚመልስልኝ ማን ይሆን?

1.ሳዶር  ምኑ ጋር የተቸነከረ ነው?
2.አላዶር ምኑ ጋር የተቸነከረ ነው?
3.ዳናት ምኑ ጋር የተቸነከረ ነው?
4.አዴራ ምኑ ጋር የተቸነከረ ነው?
5.ሮዳስ ምኑ ጋር የተቸነከረ ነው?

እስኪ ቢያንስ የምትችሉትን ሞክሩ? ወይም ገምቱ አንዳንድ ጊዜ በግምት ይገኝ ይሆናል!
2.5K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 15:06:22 ለጀማሪ የግእዝ ቋንቋ ወዳጆች በሙሉ
ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የልሳነ ግእዝ ስልጠና በ @lesangeez128 እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም የጀማሪዎች ስልጠና በቅርቡ በonline ስለሚጀመር በዚህ #ዙር ላይ 20 ተማሪዎች ብቻ ስለሚካተቱ ከወዲሁ እንድታዘጋጁና በፍጥነት እንድትመዘገቡ መልእክታችንን እናስተላልፋለን።
#ለሁለት ወር የመማሪያ ክፍያ #200ብር ብቻ ለበለጠ መረጃ በ @asrategabriel ያነጋግሩን አልያም በ +251914946589 ይደውሉልን።

ዓላማችን ለመሞት የሚዳዳውን ቋንቋ ለባለቤቶቹ ማስረከብ ነው።
ሰብሕዎ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም
560 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 14:58:40
ከ60 second በኋላ ሰለሚጠፋ አሁኑኑ JOIN በማድረግ ተቀላቀሉ በቴሌግራም ምርጥ ከተባሉ የቋንቋ ማስተማርያ ቻናሎች ውስጥ አንዱ ነው በእርግጠኝነት ይወዱታል።
847 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 00:02:11 አንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም በጤና በፍቅር አሸጋገረን! አሸጋገራችሁ! በዓሉን የሰላም የፍቅር የጤና ያድርግልን!
መልካም በዓል  ለእራስዎ እና ለቤተሰብዎ!
መልካም አዲስ ዓመት
ዲ/ን አቤል (ፍቅረ አብ)

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

     join
2.1K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  21:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 21:30:42
ሥርዓተ ማኅሌት ዘዓውደ ዓመት

#ስቡዕ_ከተባለ_በኃላ

መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለገበዋቲክሙ እለ ዕሩቃን እምልብሰ ወርቅ፤ ሥሉስ ቅዱስ ሥርግዋነ መፍርህ መብረቅ፤ መንገለ(ኀበ) ፍኖቱ ምጽዋት ለቆርነሌዎስ ጻድቅ፤ ይምርሐኒ ወንጌልክሙ እግዚአ ፍኖት ረቂቅ፤ ዘጸያሔሁ ዮሐንስ መጥምቅ።

ዚቅ
ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ፤ እስመ ተሐውር ቅድመ እግዚአብሔር ከመ ትጺሕ ፍኖቶ።

ዓዲ
ወንጌል ቅዱስ ዘሰበከ ዮሐንስ፤ ቃለ ወልደ እግዚአብሔር።

ዘጣዕሙ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ዚቅ
ምንተ እንከ እብል በእንተ ማርያም መሠረተ ጽድቅ ኃደረ ላዕሌሃ፤ ወአዘዘ ደመና በላዕሉ።

ነግሥ
ምስለ ራጉኤል ስዑል በነበልባል ወዮሐንስ ድንግል፤ ወበርተሎሜዎስ ሐዋርያ ሰባኬ ወንጌል፤ ወኢዮብ ዓዲ ተወካፌ ቊስል፤ ዓውደ ዓመት ለባርኮ እምጽርሐ አርያም ጌልጌል፤ ማርያም ንዒ ለምሕረት ወሣህል።

ወረብ
ዓውደ ዓመት ለባርኮ ባርኮ ዓውደ ዓመት/፪/
ንዒ ማርያም ለምሕረት ወሣህል/፪/

ዚቅ
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ወልድኪ ፍቁርኪ ዮሐንስ ከመ ትባርኪ ላዕሌነ።

ዓዲ
በምድረ ጽዮን ኢይኩን ሐከክ፤ ወበገራኅታ ኢይብቊል ሦክ፤ ጸሊ ኀበ አምላክ ራጉኤል መልአከ፤ ዓውደ ዓመት ከመ ይትባረክ።

መልክዐ ዮሐንስ
በስመ እግዚአብሔር እሳት በሐቅለ ኅሊና ነዳዲ፤ ወበስመ ማርያም ድንግል መጥበቢተ ዓለም አባዲ፤ ማኅቶተ ጸዳል ዮሐንስ ጽልመተ አበሳ ሰዳዲ፤ ከመ እዜኑ ኂሩተከ እደ ኃጣውእየ ይፍዲ፤ በአየረ ሰማይ ይጸርሕ ቃልከ ዓዋዲ።

ዚቅ
እገኒ ለከ እግዚኦ በኲሉ ልብየ፤ ወእዜኑ ኂሩተ ዚአከ፤ እትፌሣሕ ወእትሐሠይ በአድኅኖትከ።

ወረብ
እገኒ ለከ እግዚኦ በኲሉ ልብየ/፪/
እትፌሣሕ ወእትሐሠይ በአድኅኖትከ/፪/

ዓዲ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ማኅቶተ ጥበብ ውስተ አልባቢነ አኅቱ፤ ኀበ አዘዝከነ ኑፈር ወንዕቱ።


መልክዐ ዮሐንስ
ሰላም ለሥዕረተ ርእስከ እንተ ደለዎ እኳቴ፤ ወለርእስከ ሰላም ዘተመትረ ከመ ናቡቴ፤ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዮሐንስ ወላዴ መጥቅዕ ወአበቅቴ፤ መብልዕ ዜና ፍቅርከ ወነገረ ጽድቅከ ስቴ፤ ያስተፌሥሕ መላእክተ ወሰብአ መዋቴ።

ወረብ
"ርእሰ ዓውደ ዓመት ዮሐንስ"/፪/ ወላዴ መጥቅዕ/፪/
ወላዴ መጥቅዕ ወአበቅቴ ወላዴ መጥቅዕ/፪/

ዚቅ
ውስተ ርእሰ ዓውደ ዓመት ተጽሕፈ ተዝካርከ፤ ባርከኒ እንሣእ በረከተከ።

መልክዐ ዮሐንስ
ሰላም ለአዕይንቲከ እለ ሠኑየ ይትኌለቁ፤ ወለአእዛኒከ ሰላም እለ ይትላጸቁ፤ ዮሐንስ ከማከ ሶበ ፈተዉ ወጽሕቁ፤ እሳተ ነዳዴ ኢተክህሎሙ ያጥምቁ፤ ራጉኤል በትጋሁ ወኢዮብ በጽድቁ።

ወረብ
"እሳተ ነዳዴ" ኢተክህሎሙ ያጥምቁ/፪/
ዮሐንስ ከማከ ሶበ ፈተዉ ወጽሕቁ/፪/

ዚቅ
ሰላማዊ ብእሲሁ፤ ቅዱሳት እደዊሁ  እለ አጥመቃሁ፤ ለመድኃኔዓለም።

መልክዐ ዮሐንስ
ሰላም ለአማዑቲከ እግዚአብሔር ዘገብሮ፤ ወለንዋየ ውስጥከ ሰላም መንጦላዕተ ሥጋከ እንተ ሰወሮ፤ ዮሐንስ ልብው መዝገበ ጥበብ ወአእምሮ፤ እፎ ኢያጽራከ ለሀቅለ ገዳማት ፃዕሮ፤ ፍጹመ መኒነከ አብያተ ዘውቅሮ።

ወረብ
"አብያተ ዘውቅሮ"/፪/ መኒነከ/፪/
ፍጹመ መኒነከ ዮሐንስ ልብው/፪/

ዚቅ
አብያተ ዘውቅሮ መኒነከ፤ በተዘከሮ ማኅደር ዘበሰማያት፤ ፀጒረ ገመል ረሰይከ ዓራዘከ።

መልክዐ ዮሐንስ
አምኃ ስብሐት አቅረብኩ ለመልክዕከ በጽዋዔ፤ እንዘ አስተዋድድ ቃለ መጠነ ራብዕ ሱባኤ፤ ተወክፈኒ ዮሐንስ ምስለ በርተሎሜዎስ ቀርነ ጉባኤ፤ ከመ ተወክፈ እግዚእከ ቅድመ ወንጌላዊት ትንሣኤ፤ እምደ አሐቲ ብእሲት ጸራይቀ ክልዔ።
ዚቅ
ዮሐንስ እዴከ መጥወኒ፤ ወበርተሎሜዎስ አቡየ ለባርኮ ቅረበኒ።

ወረብ
ዮሐንስ እዴከ መጥወኒ/፪/
ወበርተሎሜዎስ አቡየ ለባርኮ ቅረበኒ/፪/

አንገርጋሪ
ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ፤ ዓርኩ ለመርዓዊ ትሰመይ፤ ወአዝማዱ በሥጋ ትሰመይ፤ ተፈኖከ ታርኁ አናቅጸ ጽድቅ።

አመላለስ፦
ተፈኖከ ታርኁ/፪/
ታርኁ አናቅጸ ጽድቅ/፬/

ወረብ
ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ ነቢየ ልዑል/፪/
ዓርኩ ለመርዓዊ ትሰመይ ነቢየ ልዑል/፪/

እስመ ለዓለም ዘሰንበት
ዘመጠነዝ ጸጋ ወጽድቅ ዘተውህበ በገዳም፤ላዕለ ዮሐንስ ካህን ወነብይ፤ ከመ ያጥምቆ በፈለገ ዮርዳኖስ ለዘቀደሳ ለሰንበት፤በከመ ሥምረቱ ንብረቱ ገዳም፤ ማ፦ሑረቱ አዳም፤ ውስተ ሐቋሁ ቅናቱ ዘዓዲም


መዝሙር ዘዮሐንስ

(በ፭/ን) ዮሐንስ አኅድዓ እምካልአኒሁ አንሐ ወክሐ እንዘ ይብል እምላዕሉ ወረደ ቃለ አብ ወተሐውከ ማየ ዮርዳኖስ እምግርማ መለኮት ወደንገጹ ኵሉ ኃይለ ሰማያት ወምድር ከማሁ ኮነ በቢታንያ በቤተ ራማ በማዕዶተ ዮርዳኖስ ወሶበ ርእዮ ዮሐንስ ለኢየሱስ ከልሐ ወይቤ ነዋ በግዑ ለእግዚአብሔር ይቤሎ ኢየሱስ ለዮሐንስ አጥምቀኒ በማይ ከመ ይትቀደስ ማይ በማዕተበ ሰማይ አጥመቆ ዮሐንስ ለኢየሱስ በፈለገ ዮርዳኖስ እምድኅረ አጥመቀ ለሊሁ ተጠምቀ ምህሮሙ ለሕዝብ ወይቤሎሙ አክብሩ ሰንበተ ተገበሩ ጽድቀ።


# Join & share

መልካም አዲስ ዓመት

መልካም በዓል!
ዲ/ን አቤል (ፍቅረ አብ)
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

     join
ለጥያቄ ለአስተያየት
@seratbetkrestiyan_bot
#ሼርርርርርርርርርርር
2.6K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 20:58:55
የስራ ቪዛ ወደ ሮማኒያ

የስራው ዓይነት፡- ሞግዚትነት እስከ 10 ዓመት ዕድሜ ያላቸውን ታዳጊዎችን እና ልጆችን መንከባከብ ፣ ማጫወት ፣ ምግብ ማብሰል ወዘተ ...


- ደመወዝ 600EURO
- ነፃ ምግብ እና መጠለያ
- ነፃ የበረራ ትኬት

- ፕሮሰስ ለመጀመር፡- በቅድሚያ የታደሰ ፓስፖርት እና አንድ ጉርድ ፎቶ ፤ እንዲሁም፡ ፕሮሰሱ ከ 30 እስከ 120 ባሉት ቀናት ውስጥ ያልቃል፡፡ telegram
@EMAOS. @EMAOS @EMAOS
2.4K viewsʏɪʟɪᴋᴀʟ, 17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 09:35:07
እንኳን ለ2015 በሰላም አደረሳችሁ።

ለአዲስ አመት ለወዳጅ ዘመዶዎ ለProfile የሚሆን poster ማሰራት ከፈለጉ አሁኑኑ ያናግሩን።
@Yile_Ortodox
0911021254
3.5K viewsʏɪʟɪᴋᴀʟ, 06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 09:32:28




Click Here




137 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 09:30:53
የአዲስ ዓመት ዝማሬዎች


እሰይ ደስ ደስ ይበለን.mp3
ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን.mp3
ዘመን መጣልን.mp3
ዐውድ ዓመት.mp3
ባርክ ለነ.mp3
አበባይሆሽ.mp3
ዮሐንስ ክቡር.mp3
መጽአ ወልታ.mp3
በመንፈስ የሐውር.mp3
እናመስግን.mp3
ወአንተኒ ሕፃን.mp3
ዓመቱን አሳልፈህ.mp3


█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█
142 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ