Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.55K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 122

2022-09-08 09:04:24 የአዲስ ዓመት ዝማሬ

አበባይሆሽ ለምለም/2/
ተዋሕዶ ንጽሕት እምነት
ነሽ ቀደምት

መሠረቷም ነው...ቅድስት
ግልላቷም...በእውነት
የዓለም ጌታ...ቅድስት
መድኃኔዓለም...በእውነት

ዝማሬውን ከግጥሙ ጋር ለማግኘት


127 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 08:07:35
ለአንድ ወር ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ
እንኳን ለ2015 በሰላም አደረሰን እያለን እስከ አዲስ አመት ብቻ የሚቆይ ቅናሽ የዘንላቹ ቀርበናል። አዳዲስ ባስገባናቸው ምርጥ Creativityዎች ለወዳጅ ዘመዶ በፈለጉት ሰው ፎቶ፣ስእለ አድኖ እና በተለያዩ ዲዛይኖች እንሰራለን። ለምርቃት ለልደት ለፍቅረኛዎ ለየት ያሉ ስጦታዎች አሉ
   ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
        ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
          
+251955404834
          
+251911021254
Order us via Telegram
@Yile_Ortodox
@Yile_Spam_bot
ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ
@Ortodox_Ringtone
179 viewsʏɪʟɪᴋᴀʟ, 05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 22:09:29                       
                      
                      
                      
         ️
        
                      
                      
                       ️
                      
                      
                      
▬ ▬ ▬ ▬ ይ ላ ሉን። ▬ ▬ ▬ ▬
266 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 20:48:26 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?

ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ
ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን
ዘማሪት አቦነሽ አድነው
እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎች መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት
561 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 11:42:18
ለአንድ ወር ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ
እንኳን ለ2015 በሰላም አደረሰን እያለን እስከ አዲስ አመት ብቻ የሚቆይ ቅናሽ የዘንላቹ ቀርበናል። አዳዲስ ባስገባናቸው ምርጥ Creativityዎች ለወዳጅ ዘመዶ በፈለጉት ሰው ፎቶ፣ስእለ አድኖ እና በተለያዩ ዲዛይኖች እንሰራለን። ለምርቃት ለልደት ለፍቅረኛዎ ለየት ያሉ ስጦታዎች አሉ
   ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
        ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
          
+251955404834
          
+251911021254
Order us via Telegram
@Yile_Ortodox
@Yile_Spam_bot
ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ
@Ortodox_Ringtone
327 viewsʏɪʟɪᴋᴀʟ, 08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 10:21:16
የርዕሰ ሊቃውንት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች

ድንቅ፣ኃያል፣ርትዕት፣ጥንታዊት የሆነች የኦርቶዶክስን ሃይማኖት ከሚሰብኩ እናም ዕንቁ ከሚባሉት መካከል ያሉ አባ የአባ ገብረኪዳንን ትምህርት የሚያገኙት ብቸኛው ቻናል ነው።

ይቀላቀሉን
663 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 10:14:37 የመስቀል መዝሙሮችን ከነግጥሞቻቸው ቀድመው ለሚያጠኑ ሰንበት ትምህርት ቤት ያቀረበውን ቻናል በመቀላቀል ከታች ያሉትን መዝሙሮች ያጥኑ።


@Orthodox_addis_mezmur
@Orthodox_addis_mezmur
@Orthodox_addis_mezmur


መስቀል አበባ.mp3
መስቀል ተመሬኩዘን.mp3
ደስ ይበለን.mp3
እሰይ እልል በሉ.mp3
ዮም መስቀል.mp3
ቤተከርስቲያን ርእየቶ.mp3
በመስቀሉ ቤዘወነ.mp3
መስቀሉሰ.mp3
መስቀል ብርሃን.mp3
አለው ሞገስ.mp3
መስቀል አብርሃ.mp3
ርዕዩ ዕበዩ.mp3
በኃይለ መስቀሉ.mp3
ተሰኢነነ.mp3
ትቤሎ ዕሌኒ.mp3
ወይቤሎ መስቀል.mp3
ኧኸ በመስቀልከ.mp3
ወበእንተዝ አዘዙነ.mp3
ዝንቱ መስቀል ረድኤት.mp3
ደስ ይበለን.mp3
መስቀል አበራ.mp3


𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘
@Orthodox_addis_mezmur
@Eotc_Books_By_Pdf
@orthodox_spiritual_poems
@Lesangeez128
𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 ‌‌
293 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 21:24:37
ዛሬ በጣጣጣጣምምም ደስስስ ብሎኝ ነው የዋልኩት! ለምን አትሉኝም?

ዛሬ ከሌሊቱ 7 ሰዓት ላይ ለመጠቅ ሄድኩ 7 ሰዓት ነው የሚከፈተው የእኛ ደብር ጸበል ቤት እና ሄጄ ተጠመኩኝ እና ማንም የለም ነበረ ወላ አጥማቂዎቹ እንቅልፍ እያዳፋቸው ነበረ እና አንዳንድ ካህናት እየመጡ በዛ ሌሊት ይጠመቃሉ!ለምን በሌሊት ሄድክ የምትሉ አትጠፉም ለምን መሠላችሁ አንድ ካህን ወይም ዲያቆን አካሉ በግልጽ መታየት የለበትም ለምሳሌ ደረቱ ወዘተመታየት የለበትም ምክንያቱም እንዳይመኙት ከተመኙት ደግሞ የተመኘ አመነዘረ እንዳለ እና ለዛም ነበረ በሌሊት የምንጠመቀው እና ደስ ይል ነበረ ጸበሉ ልክ ስወጣ ግን የብርዱ ነገር አጠይቁኝ እና በዛ ሰዓት ማንም ሰው ስላሌለ ወይሄ በቃ የሚጠመቅ ጠፋ ሕዝበ ክርስቲያኑ መጠመቅ አይፈልግም ወይስ አያውቅም ብዪ አዝኜ ወደ ቤቴ ሄድኩ ! ከዛ 11 ሰዓት እስኪ ኪዳን ላድርስ እዚህ ተጋድሜ ምን አረጋለሁ ብዪ ተነስቼ እሄዳለሁ በየት ልለፍ ሕዝቡ ጥቅጥቅ ብሏል በዛ ሰዓት የተሰማኝ ደስታ በስመ አብ ምን ብዪ ልግለጽላችሁ በጣም የሚገርም ነው ሰልፉ ከስኳርና ከዘይት ከታክሲ ሰልፍ በለጠ በጣምምምም ደስ ብሎኝ እግዚአብሔር እያመሠገንኩ ለካ ሕዝቡ አለ አልኩኝ በልቤ እና ኪዳኔን አድርሼ ወደ ቅዳሴ ሲገቡ እኔ ወደ ቤቴ ወጥቼ ስመጣ ሲጀመር ጸበል ቤቱጋ ታቦታ የወጣ በቃ ንግሥ አታውቁም ንግሥ ነው እንጂ ጸበል ነው አትሉም ሕዝቡ በስመ አብ በጣጣጣምምምም የሚገርም ነበር በጣም ደስ ይላል በዛች ሰዓት አንድ ነገር ተመኘሁ ይሄን ሁሉ ህዝብ እዚሁ የዘወትር ተጠማቂ ቢሆንጰብዪ ተመኘሁ ! ምን አለ ለዚህ አመት ጠብቆ ለሚጠመቅ ህዝብ ጷጉሜ ረዘም ብትይ ምን አለ ብዪ እየተመኘሁ ወደ ቤቴ ሄድኩ እናም ሕዝቡ ለካ አለ የሥራ ጉዳይ የቤተሰብ ጉዳይ ወዘተ ይዞት እንጂ ህዝቡማ አለ በሉ ተጠመቁ በርቱ
መልካም ጥምቀት
992 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 07:28:30 ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።
በቻናሉ ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት

ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት





ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
110 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 20:37:36
እግዚአብሔር ለዚህ የዓመቱ መጨረሻ የጸሎቶች ማሣረጊያ እንዲሁም ለውዷ እና ትንሿ ጷግሜ በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ አደረሳችሁ አደረሰን! መልካም ጷግሜ!

ደግሞ ብትጾሟት ጥሩ ነው !!! ግዴታ አደለም ግን ፪፼፲፭ ዓመቱን ይባርክልን ዘንድ የተባረከ የተቀደሰ ዓመት ያደርግላችሁ ዘንድ ይቺን 5 ቀን ጹሟት እሺ እስቲ እሺ በሉ ! አዎ ጎበዞች !


ደግሞ ተጠመቁ እስኪ ሰውነታችሁን በጸበል ፈውሳችሁ አዲሱን ዓመት በደስታ ተቀበሉት!

ደግሞ ብጮህስ ብላቹ የምትፈሩ ሰዎች ግድ የለም እላያችሁ ላይ ከሚኖር ግድ የላችሁም ይጩህ እና ይልቀቅ!


አትፍሩ ክርስቲያን ሰይጣንን አይፈራም ምክንያቱም ከእግራችን በታች ነው!

እግዚአብሔር ያበርታን!

መልካም ጷግሜ!
ዲ/ን አቤል (ፍቅረ አብ)
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

     join
ለጥያቄ ለአስተያየት
@seratbetkrestiyan_bot
#ሼርርርርርርርርርርር
1.3K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ