Get Mystery Box with random crypto!

ሠላም የተወደዳችሁ የሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube ተከታታዮች እንዲሁም እጅግ የምወዳችሁ የቅዳሴ | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

ሠላም

የተወደዳችሁ የሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube ተከታታዮች እንዲሁም እጅግ የምወዳችሁ የቅዳሴ ቤት Tube የሥርዓተ ቅዳሴ ተማሪዎች እንደምን ከርማችኋል?
እኔ እግዚአብሔር ይመሥገን ደህና ነኝ!

ከትንሳኤ በኋላ ሙሉ ለሙሉ ሥንማማር የነበረው ትምህርት በይበልጥ ደግሞ ሥርዓተ ቅዳሴ ትምህርቱ በ YouTube telegram  እንዲሁም Tiktok  ሙሉ ለሙሉ ተቋርጧል! 


ለዚህ ደግሞ  ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን! 

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ቢረዳን  ሰኔ ላይ ለመጀመር አስበናል!  እስከ እዛው ድረስ ግን የተማራችሁትን እያጠናችሁ እንድትጠብቁን በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን!

ዲ/ን ፍቅረ አብ (አቤል)
@fekrAbe