Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.81K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 119

2022-09-25 12:48:54 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቸሰሁ



◌ አዳዲስ ዝማሬዎች

◌ የበዓላት ዝማሬዎች

◌ ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን እና

◌ ሙሉ የማኅቶት ቲዩብ ዝማሬዎችን

በ ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮች የቴሌግራም ቻናል ማግኘት ይችላሉ ሊንኩ

      @Orthodox_Mezmure
      @Orthodox_Mezmure
      @Orthodox_Mezmure



እንዲሁም የመስቀል ዝማሬዎችን ከአሁኑ ማግኘት የምትፈልጉ ሊንኩ

      @Yemeskel_Mezmuroch
      @Yemeskel_Mezmuroch
      @Yemeskel_Mezmuroch
1.1K viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 09:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 11:42:51 የክርሲቲያን ጉልበቱ ንጽህና ነው!!!


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

     join
ለጥያቄ ለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርርርርርርርርር
2.1K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 20:30:37 ትዝብተ ተዋህዶ ወተግሳጽ !      ዲ/ን አቤል (ፍቅረ አብ)           ክፍል አራት ግርምምም ከሚሉኝ እና ከታዘብኳቸው መስተካከል አለባቸው ብዪ ያመንኩትን እነኆ ይዤ መጥቻለሁ! #_መጽሐፍ_ቅዱስ_ስለማያነቡ ሰዎች እናወራለን መልካም  ቆይታ!! እንደተለመደው በምስጋና እንጀምራለን! አንዳንድ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ ቀርቶ አዋልድ መጻሕፍትን አንብበው ተዓምራቱን አንብበው ገድሉን ድርሳኑን…
874 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 20:29:54 ትዝብተ ተዋህዶ ወተግሳጽ !
     ዲ/ን አቤል (ፍቅረ አብ)
          ክፍል አራት

ግርምምም ከሚሉኝ እና ከታዘብኳቸው መስተካከል አለባቸው ብዪ ያመንኩትን እነኆ ይዤ መጥቻለሁ! #_መጽሐፍ_ቅዱስ_ስለማያነቡ ሰዎች እናወራለን መልካም  ቆይታ!!

እንደተለመደው በምስጋና እንጀምራለን! አንዳንድ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ ቀርቶ አዋልድ መጻሕፍትን አንብበው ተዓምራቱን አንብበው ገድሉን ድርሳኑን ውዳሴ ማርያሙን ወዘተ..... አንብበው ገና ማንበብ ይቀረኛል መቼ አነበብኩና ይላሉ! በእውነት ለእናንተ ትልቅ ክብር አለኝ! አንዳንዶች ደግሞ ማታ ማታ ያነባሉ መጽሐፍ ቅዱስ ይሄም ጥሩ ነው በርቱ!

ግን አፍራሽ ቃል

አንዳንዶች የመጽሐፍ ቅዱስ ጠላቶች አሉ ጠላት ሲባል ባለማንበብ በኩል ማለቴ ነው! መጽሐፍ ቅዱስ እኮ ባነብ ደስ ይለኛል ግን አልወድም ማንበብ ይላሉ! እግዚኦ! ብቻ ለማንኛውም ማንበብ የማይወዱ አሉ ! እኔን ግን በጣም ግርምምምም የሚለኝ ነገር ሰው እንዴት ከመጽሐፍ ቅዱስ ተለይቶ ይኖራል? ይሄ ነው ሚገርመኝ! አንዱን ባለፈው ታክሲ ውስጥ መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ወደ ቸርች መሰለኝ ይሄዳል ከኋላ 4 ሰው አይደል የሚያስቀምጠው እኔ በዳር በኩሉ ከኔ ቀጥሎ አንድ ክርስቲያን ከሷ ጎን ጴንጤ ያ መጽሐፍ ቅዱስ የያዘው ማለት ነው እና በዛኛው መጨረሻ ዳር ላይ አንድ እናት አሉ! እና ዝም ብለን እየሄድን እየሄድን እያለ! ጤንጤው ከመሬት ተነስቶ ይሄ መጽሐፍ
ቅዱስ ምን እንደሚል ታውቂያለሽ አላት ከኔ ጎን ያለቺውን ዞራ አየችው ዝም ብላ! ያው በያመዋል እንዴ? አይነት አስተያየት እኔም የወሬ ነገር ዘወር ብዪ አየሁና ተመለስኩ ቀጠለና ጴንጤው
ይሄ መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ጌታ ነው ይላል አላት ! እሷም መልሳ አዎ ይላል! አለችው ከዛ እውነተኛ መዳኛ ክርስቶስ ነው ! አላት እሷም አዎ ፈጣሪም አይደል አለቸው! እኔ አዳምጣለሁ ዝም ብዪ ቀጠለና ኢየሱስን ተቀብለሻል እኅቴ አላት? እሷም መልሳ አዎ ! አለችው! ታዲያ አነግትሽ ላይ ያሰርሺው መስቀል ምን ያደርግልሻል? አውልቂው አንገትሽ ላይ ስላሰርሺው ሳይሆን በጌታ ፈቃድ ነው ምትድኚው አላት! አዎ ልክ ነህ አለችው! ከዛ ቀና ሲል ታክሲው ውስጥ የድንግል ማርያም ስዕለ አድኅኖ አና ከታች ደግሞ የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ የሚል ተጽፏል! ከዛም እሱን ሲያይ ድንግል ማርያም እኮ ሰው ናት አላት! አዎ ሰው ናት አለችው በኮንፊደንስ! ቀጠለ እሱም ሞታለች እኮ ማርያም አላት ! አዎ ልክ ነህ ሞታለች አለችው! ከዛ ስለሞተች የሞተ ደግሞ አያማልድም አላት! እኔ በሆዴ ድሮስ ዞሮ ዞሮ አታማልድም ለማለት ነው አንዴ ሰው ናት አንዴ ሞታለች የሚለው አልኩና ዝም አልኩ ! እሷም መልሳ ! ታማልዳለች ! አለችው እሱም አታማልድም አላት ! ታማልዳለች! አለችው እሺ ታማልዳለች የሚል ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አሳይኝ አላት መጽሐፉን እንቺ እያለ ! እሷም መልሳ ምን አለችው መሠላችሁ! መጽሐፉን እራስህ ግለጠውና ድንግል ማርያም አታማልድም! የሚል ቃል አሳየኝ አለችው! በኮንፊደንስ! እኔ የዛኔ ተደሰትኩ ! ከዛም እሱ! የለም እንደዛ የሚል አላት! ከዛ እሷ ምን አለቸው መሠላችሁ ! ታዲያ አታማልድም የሚለውን ከየት አምጥተህ ነው አታማልድም የምትለው? አለችው እሱም ዝም አለ ጠላታችሁ ዝም ይበል ዝም አለ ከዛ እሷ ሳቀች ዝም ማለቱን ስታይ ከዛም የውልህ ወንድሜ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ መጽሐፍ ቅዱስ አነባለሁ! ባላነብ ኖሮ አንተን አምኜ እቀየርልህ ነበር ግን መጽሐፍ ቅዱስን በማንበቤ እና በመረዳቴ ያንተ ጨዋታ አልሰማህም! ሂድና እዛ ለአሽከሮችህ ስበክ ይልቅ አንተ ንስሓ ግባ እሺ አለችው! ጸጥ አለ! እኔ የዛኔ አቅፌ ብስማት ደስስስስስ ነበር ሚለኝ በጣም አስደሰተችኝ! ከዛም አጠገቤ አይደለች ቃለ ሕይወት ያሰማልን አልኳት! አይገርምህም እነዚህ አጭበርባሪዎች! አለችኝ እኔ ግን አፌን ከፍቼ የጠበኩት መልስ አሜን! የሚለውን ነበር ግን እንደዛ ስትለኝ ጊዜ እውነትሽን ነው መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ለዚህ ይጠቅማል! አልኳት እሷም የማያነቡትንማ ወስደው ጨረሷቸው ምን ቀረና አለችኝ! አይ ግድ የለሽም ሲገባቸው ይመጣሉ! አልኳት ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል አለችኝ እየተነፈሰች በረጅሙ! አዎ እርሱ ያውቃል አልኩኝ ! ከዛም መውረጃችን ደርሶ ወረድን ያም ጴንጤ አፍሮ ዝም አለ በዛው ወርዶ የደማጭበርበሩ ሄደ እላችኋለሁ! እና መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ለመናፍቃን መልስ ለመስጠት ብቻ አይደለም! 1 ጸሎት ይሆናል 2 ሲደክማችሁ ማረፊያ ይሆናል 3 ሲከፋቹ ማጽናኛ ይሆናል! ወዘተ....... ብዙ ነገር ነው እና አንብቡ አንብቡ አንብቡ! ኧረ በናታችሁ አንብቡ!

ጭብጥ
መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ!!!

ይቀጥላል.....
መልካም ሌሊት
ዲ/ን አቤል (ፍቅረ አብ)
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

     join
ለጥያቄ ለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርርርርርርርርር
1.9K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 20:24:10
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
          ክፍል ስድስት
        በዲ/ን አቤል ደጀኔ (ፍቅረ አብ)

ልዩ የሆነችው የእኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አሉኝ ብላ ከምትኮራባቸው እና ከምትጠቀምባቸው ንዋየ ቅድሳቶቿ መካከል #ቅዱስ_መስቀል አንዱ ነው!

እናም ሰሞኑን ስለ መስቀል እየተማማርን ነበረ ካስታወሳችሁ ስለ እንጨት መስቀል ስለ መጾር መስቀል ስለ ብረት መስቀል ስለ ብር መስቀል  ስለ መዳብ መስቀል ምሳሌነት ተማምረን ነበረ!

ዛሬ ደግሞ ስለ #ዓውደ_ዓለም መስቀል እንማማራለን!

መስቀሎች አብዛኞቹ ተመሣሣይ ቢሆኑም ይሄ ዓውደ ዓለም መስቀል የተባለበት የእራሱ ምክንያት አለው! ይህም ምክንያት እንደምታዩት በሥዕሉ ላይ እንደምታዩት ክብ ሆኖ የመስቀል አምሳል ይዟል!

ዓውደ ዓለም  መስቀል ምሳሌነቱ ምንድነው ?
የዓውደ ዓለም መስቀል ምሳሌነቱ  በክብ ቅርጽ የተዘጋጀ የተሰራ ስለሆነ የዓለም ሕዝብ በመስቀሉ የመዳኑ ምሳሌ ነው!

ማስታወሻ
የዓውደ ዓለም መስቀል ባያችሁ ቁጥር  ! ስለ ዓለም መዳን ብለህ በመስቀል የተሰቀልከው ክርስቶስ ሆይ ኃጢያቴን ይቅር በለኝ!አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን!!! እያላችሁ ጸልዩ! እሺ?

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር
            ይቆየን!
ይቀጥላል ....
መልካም ቀን
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርር
876 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 20:21:28 ዛሬ ትምህርት የለንም ነገ እንማማራለን!!!
ሠላም እደሩ
2.3K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 22:08:06 ጥያቄ 2 ቤተ ክርሲቲያናችን ውስጡ ጊቢው ሳይሆን ሕንጻው ውስጡ በ3 ቦታ ተከፋፍሎ ስም ተሰቶታል ! እሱን ጥቀሱ! 1 ? 2 ? 3 ?   ከቻላችሁ እዛስ ቦታ ማን ማን ነው መቆም የሚችለው?
2.6K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 21:51:28 ጥያቄ 2 ቤተ ክርሲቲያናችን ውስጡ ጊቢው ሳይሆን ሕንጻው ውስጡ በ3 ቦታ ተከፋፍሎ ስም ተሰቶታል ! እሱን ጥቀሱ! 1 ? 2 ? 3 ?   ከቻላችሁ እዛስ ቦታ ማን ማን ነው መቆም የሚችለው?
2.2K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 21:28:57 ጥያቄ 2

ቤተ ክርሲቲያናችን ውስጡ ጊቢው ሳይሆን ሕንጻው ውስጡ በ3 ቦታ ተከፋፍሎ ስም ተሰቶታል ! እሱን ጥቀሱ!

1 ?
2 ?
3 ?
 
ከቻላችሁ እዛስ ቦታ ማን ማን ነው መቆም የሚችለው?
2.0K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 21:17:12 እንደምን አመሻችሁ? ለሚለው ጥያቄ እግዚአብሔር ይመስገን ያለ የለም እንጂ ጥያቄውን በሚገባ መልሳችሁታል!!! ቃለ ሕይወት ያሠማልን! ቃለ በፍቅር ያሠማልን! ቃ እግዚአብሔር ያሠማልን! ቃለ እግዚአብሔር እራሱ የናፈቃቸው ስንት አሉና!

ወደ መልሱ ስንሄድ በሚገባ መልሳቹታል ማብራራትም አይገባም ግን ለማረጋገጥ ያህል!

አንድ ሰው በማንኛውም ምክንያት ድንግልናውን ካጣ ወዶም ይሁን ሳይወድ ማኅተመ ድንግልናውን ካጣ ተክሊል አይደረግለትም!

ካስታወሳችው ቅዳሴ ላይ እግዚአብሔር የድንግልናቸውን ዋጋ አክሊል ይሰጣቸው ዘንድ እንማልዳለን! ይላል ታዲያ ይሄ ምንን ያስረዳል ? የድንግልና ዋጋው ምንድነው ? አክሊል ነው ብሎ አስቀምጦልናል እና ድንግል ላልሆኑ ሰዎች ተክሊል ሊፈጸም አይችልም ማለት ነው! በፍቅርም ግዜ ይሁን በልጅነትም ጊዜ ይሁን ሊጋቡ ቀናትም ይቅራቸው ብቻ ሩካቤ ከፈጸሙ ድንግልና የለም! አንዳንድ ሰዎች ንስሓ ድንግል ያረጋል ይላሉ! ግን ይሄ ትርጓሜው ሌላ ነው! አትቀላቅሉ እሺ!

በድጋሜ እናገራለሁ ሩካቤ የፈጸመ ሰው ተክሊል መፈጸም አይችልም!!!

ታዲያ ድንግልና ላሌላቸው ሰዎች ቤተ ክርስቲያን እንዴት አድርጋ ትድራለች? ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ከተዳርን እግዚአብሔር አይባርክልንም ስለዚህ ምን ይሻላል? ብሎ የሚጠይቅ አይጠፋም መጠነቅም ማወቅም ያስፈልጋል!

የውላችሁ አስተውላችሁ ስሙኝ ሳይሆን አዳምጡኝ! አዳምጡኝ! የኛ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ያልሰራችልን ሕግ ያልሰጠችን ነገር የለም! አንድም ነገር ያለ ምሳሌ አታደርግም! አንድም ነገር ጎዶሎ የለም ሁሉ ሙሉ ነው!  እናም ድንግልና ላሌላቸው ሰዎች ወይም ላፈረሱ ልበለው እና ለእነሱ ምን አዘጋጀች ቅዱስ ቁርባን አዘጋጀች! በቅዱስ ቁርባን መጋባት ይችላሉ!!! ካባ ይለብሳሉ ቀለበት ያደርጋሉ አበቃ!!!

ግን ተክሊሉ ፍጹም ይለያል ! ስለ ተክሊል በሰፊው ሌላ ጊዜ እጽፍላችኋለው ነካ ነካ ከርጌ ከማልፍ እና እንደዛ ነው እላችኋለው

ቀጣይ ጥያቄ ደግሞ ጠብቁኝ
ዲ/ን አቤል (ፍቅረ አብ)
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

     join
ለጥያቄ ለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርርርርርርርርር
2.1K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ