Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.81K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 116

2022-10-04 19:17:32
የመጀመሪያው ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ በቃላችን መሠረት እነኆ ብለናል!!!


ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።

መልክዓ ስላሴ
ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል፡፡

ዚቅ፦
ሃሌ ሉያ ትወጽሕ በትር እምሥርወ ዕሤይ፤ ወየዓርግ ጽጌ ይዕቲ በትር አምሳለ ማርያም፤ቅድስት ይዕቲ፤ ወጽጌ ዘወጽአ እምኔሃ፤ አምሳሉ ለወልድ ኀደረ ላዕሌሃ፤ ቃል ሥጋ ኮነ ወተወልደ እምኔሃ

ዚቅ(ሌላ)
ወየዓርግ ጽጌ እምጒንዱ፤ወየዓርፍ መንፈስ ቅዱስ መንፈሰ እግዚአብሔር ላዕሌሁ፤መንፈሰ ጥበብ መንፈሰ አዕምሮ፤ይቀንት ጽድቀ ውስተ ሐቔሁ፤ወይትአጸፍ ርትዓ ውስተ ገቦሁ፤ብርሃን ለቅዱሳን

ማኅሌተ ጽጌ፦
ጽጌ አስተርአየ ሠሪጾ  እምዓጽሙ፤ለዘአምኃኪ ጽጌ ለገብርኤል ምስለ ሰላሙ፤ወበእንተዝ ማርያም ሶበ  ሐወዘኒ ጣዕሙ፤ለተአምርኪ አኀሊ እሙ፤ማኅሌተ ጽጌ ዘይሰመይ ስሙ፡፡


ወረብ
መዓዛ ጣዕሙ ለተአምርኪ ሶበ ሶበ ሐወዘኒ/፪/
ወበእንተዝ ማርያም አኅሊ ለተዓምርኪ/፪/

ዚቅ፦
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ናሁ አስተርአየ ጽጌ መርዓቱኒ ትቤ ወልድ እኁየ ይምዕዝ ከርቤ፤ ዕንባቆም ነቢይ ግብረ ምግባሩ ለወልድ አንከርኩ ይቤ፤ ንጉሠ ሰላም ክርስቶስ ዓቢይ ልዕልናከ ወመንክር ስብሐቲከ፤ለዕረፍት ሰንበት ሠራዕከ፤


ማሕሌተ ፅጌ
ከመ ይትፌሳሕ መርዓዊ ውስተ ገነቱ ዘወረደ፤ ጽጌያተ ይርአይ በጊዜ ፈቀደ፤በተአምርኪ ድንግል እትፌሣሕ ፈድፋደ፤ዘያቀልል እምኃጥአን ፆረ ኃዘን ክቡደ፤እስመ እምኔኪ ፍስሐ ተወልደ

ወረብ፦
ዘያቀልል እምኃጥአን ፆረ ኃዘን/፪/
እስመ እምኔኪ"ፍስሐ ተወልደ"/፫/ እምኔኪ /፪/

ዚቅ፦
ከመ ፍስሖ ቀይሕ ከናፍርኪ ቡርክት አንቲ እምአንስት መንፈስ ቅዱስ ኀደረ ላዕሌኪ፤እሞሙ ይዕቲ ለሰማዕት፤ወእኅቶሙ ለመላእክት መንፈስ ቅዱስ ኀደረ ላዕሌኪ፤ ወተወልደ ፍስሐ እምኔኪ


ማኅሌተ ጽጌ
እንዘ  ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ ፣አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፣ንዒ  ርግብየ  ትናዝዝኒ  እምላህ፣ወንዒ  ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፣ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ


ወረብ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ /፪/
አመ  ቤተ  መቅደስ  ቦእኪ ሠናይትየ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ/፪/


ዚቅ፦
በሰላም ንዒ ማርያም፤
ትናዝዝኒ ኃዘነ ልብየ፤በሰላም ንዒ ማርያም፤ምስለ ሚካኤል ወገብርኤል፤በሰላም ንዒ ማርያም፤ምስለ ሱራፌል ወኪሩቤል፤በሰላም ንዒ ማርያም
ምስለ ኲሎሙ ቅዱሳን፤በሰላም ንዒ ማርያም፤ምስለ ወልድኪ አማኑኤል፤በሰላም ንዒ ማርያም፤ለናዝዞ ኩሉ ዓለም።



ማኅሌተ ጽጌ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ  ዘየኃቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ  ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም  ለጊዮርጊስ ቀጸላ  መንግሥቱ፤አንቲ  ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡


ወረብ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ/፪/
አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ  መንግሥቱ/፪/


ዚቅ
አክሊል ዘእምጳዝዮን ተደለወ :ጌራ ባሕሪይ ወቀጸላ ወርቅ ጽሩይ በቤተልሔም ተወልደ እምድንግል በብስራትክሙ መሐይምናን እምአፈ ዮሐንስ ሥርግው ተቀሰመ አፈው ሰባኬ ወንጌል ነዋ በማዕከለ አኃው

ሰቆቃወ ድንግል
አይቴ ሀሎ ንጉሰ እስራኤል ዘተወልደ፤ከመ ነሀብ ሎቱ አምኃ ወሰጊደ፤እንዘ ይብሉ ሰብአ ሰገል ሰሚዖ ገሃደ፤ሄሮድስ አሜሃ በእሳተ ቅንአት ነደ፤ከመ ይቅትሉ ሕፃናተ ወኢያትረፉ አሐደ፤ እስከ ቤተልሄም ወገሊላ ሐራሁ አዖደ

ወረብ፦
አይቴ ሀሎ ንጉሰ እስራኤል ዘተወልደ ንጉሰ እስራኤል/፪/
እንዘ ይብሉ ሰብአ ሰገል ሰሚዖ ገሃደ አሜሃ ሄሮድስ በእሳተ ቅንአት ነደ/፪/

ዚቅ፦
እም ብሔረ ጽባሕ አምጽኡ ወርቀ ወጋዳ፤ ለንጉሥነ ለወልደ ማርያም፤ኮከብ ኮነ ሐዋርያ ወዜነዎሙ ፍስሐ
ዚቅ(ሌላ)፦
ቀቲለ ሕፃናት ንጉሠ ገሊላ አመ ኀሠሠ በዘባነ እሙ ኅዙለ ተግኅሠ ዮሴፍ አረጋዊ እንዘ የዓቅብ መቅደሰ ሐራ ሄሮድስ አላዊ ተለውዎ ርእሰ

መዝሙር፦
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ትዌድሶ መርዓት፤እንዘ ትብል ነዓ ወልድ እኁየ፤ንፃዕ ሐቅለ፤ትዌድሶ መርዓት፤ ንርዓይ ለእመ ጸገየ ወይን፤ወለእመ ፈረየ ሮማን፤ትዌድሶ መርዓት፤ አሠርገወ ሰማየ በከዋክብት፤ወምድረኒ በስነ ጽጌያት፤ትዌድሶ መርዓት፤ እስመ ውእቱ ወልድ ዋሕድ፤እግዚአ ለሰንበት:ማ- ትዌድሶ  መርዓት ወትብሎ፤ ወልድ እኁየ ቃለከ አዳም።

አመላለስ፦
ትዌድሶ  መርዓት ወትብሎ/፪/
ወልድ እኁየ ቃለከ አዳም/፬/

ክብር ምስጋና ለያሬዳውያን

የቅዳሴ ምስባክ

ፍሬ ጻማከ ተሴሰይ:
ብፁዕ አንተ ወሠናይ ለከ:
ብእሲትከ ከመ ወይስ ሥሙር ውስተ ጽርሐ ቤትከ::

ወረብ እና ምስባክ በዜማ ነገ ዕሮብ በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube post ይደረጋል!!!

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር
            ይቆየን!
ይቀጥላል ....
መልካም ቀን
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርር
908 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 17:34:53
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
26, መጽሐፈ አክሲማሮስ
27, 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት ከነ አንድምታው
28, መልክዓ መለኮት
29, መጽሐፈ አሚን ወ ሥርዓት
30, ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን
31, ሐይማኖተ አበው
32, ራዕየ ማርያም
34, የመናኝ ጉዞ
35, መልክዓ እግዚአብሔር
36, ታብተ ጽዮንን ፍለጋ
37, ፍካሬ ኢየሱስ ወትንቢተ ሳቤላ
38, መጽሐፍ ቅዱስ እና የህክምና ሳይንስ
39, መርበብተ ሰሎሞን
40, የ ቶ መስቀል ትርጉም
41, መጽሐፈ ፈውስ
42, ባሕረ ሐሳብ
43, ሞታ የተነሳችው ኦርቶዶክሳዊት ካትሪን
44, ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ
45, ትንሳኤ ዘኢትዮጵያ
46, የ 666 ሳይንሳዊ ምስጢር
47, ቅኔ
48, ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
49, ህይወተ ቅዱሳን
50, ነገረ ቅዱሳን

የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ

     __________
                       ይቀላቀሉን                      
     __________
297 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 17:33:34
ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ብቻ በማርያም ሳትቀላቀሉ እንዳታልፉ ለመቀላቀል ከስር #JOIN የሚለውን ንኩት

https://t.me/+SLPMr-p0D_QzRyzI
https://t.me/+SLPMr-p0D_QzRyzI
132 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 22:30:48 መናፍቃን ከሚያነሷቸው 3 ጥያቄዎች መካከል
1)የጌታችን እኔ የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለበት።
2)የጌታችን እናት አልተነሳችም
3)እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው።
ለነዚህ ጥያቄዎች እና ለመሳሰሉት መልስ የሚያገኙበት ቻናል ነው። አሁኑኑ ይቀላቀሉ በማርያም

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲   █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ናታኒም ቲዩብ
𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘
የይቱብ ቻናላችን


𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 ‌‌

ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ
በናታኒም ቲዩብ
በግሩም እና በተወዳጅ ዘማሪያን ይቀርባል ከታች
ባለው ሊንክ ሰብስክራቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።






68 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 20:54:17 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?

ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ
ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን
ዘማሪት አቦነሽ አድነው
እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎች መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት
414 viewsማኔ ቴቄል ፋሪስ, 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 16:47:29 ቅኔ ማኅሌት

የማንን ወር በዓል ወረብ፣ዚቅ፣አንገርጋሪ፣ነግሥ፣ቸብቸቦ)በድምጽ ና በጽሑፍ መልክ ይፈልጋሉ ከታች ባሉት መስፈንጠሪያ /link/ ያግኙ።
1.5K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 09:55:05 አንዳንድ ጥያቄዎች በውስጥ መስመር እየመጡ ነው! እና ምን ይላሉ አብዛኞቹ

ኢሬቻ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግንኙነት አላቸው ወይ?

እናንተ ምን ትላላችሁ? ግንኙነት አላቸው አይስ የላቸውም?

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርር
2.9K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 22:20:05
ሥርዓተ ማኅሌት ዘመስከረም ማርያም ፪፩

ሥርዓተ ነግሥ
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፤ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፤ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፤ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል።

መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ
ንባርኮ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፤ ስቡሕኒ ውእቱ ወልዑልኒ ውእቱ ለዓለም፤ ንፍሑ ቀርነ በጽዮን፤ ስብኩ በዓለ ማርያም ወበዓለ መስቀል ዘዮም።

መልክአ ማርይም
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤ እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትእዛዝ፤ ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤ ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።

ዚቅ
ፍጽመነ ንዕትብ በዕፀ መስቀሉ፤ ነግሀ ነቂሐነ እምንዋም በከመ ይቤሉ አዕማደ ሰላም፤ ዘዮም መስቀል አሠነየ ዓለመ እንተ በልየ፤ በስነ ማርያም አዋከየ፤ ለክርስቲያን ኮኖሙ ዕበየ።

ወረብ
ዮም መስቀል አሠነየ እንተ በልየ ዓለመ አሠነየ/፪/
በስነ ማርያም አዋከየ በስነ ማርያም/፪/

መልክአ ማርያም
ሰላም ለጒርዔኪ ሠናይ እምወይን፤ በከመ ይቤ ሰሎሞን፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ብርሃን፤ ክድንኒ ገርዜነ ጸጋ ኢያዕጽበኒ ዕርቃን፤ ዘኢአነምዎ ጠቢባን በኪን።

ዚቅ
በከመ ይቤ ሰሎሞን በእንተ ማርያም፤ ንዑ ንትፈጋዕ ወኢይኅልፈነ ጽጌ ደመና፤ መስቀል ዘዮም አብርሃ በስነ ማርያም፤ ጴጥሮስኒ ሰመያ እመ ብርሃን፤ ጳውሎስኒ ይቤላ ደብተራ ግዕዛን፤ አጽገዩ ሕዝበ ወመሐይምናን፤ በቤተ መርዓ ተመልዑ ክርስቲያን።

ወረብ
ጴጥሮስኒ ሰመያ እመ ብርሃን/፪/
ጳውሎስኒ ይቤላ ደብተራ ግዕዛን/፪/

መልክአ ማርያም
ሰላም ለመልክዕኪ ዘተሠርገወ አሚረ፤ ዘያበርሕ ወትረ፤ ፍቅርትየ አንቲ እንተ ታበድሪ ፍቅረ፤ አርእይኒ ገፀ ዚአኪ ማርያም ምዕረ፤ ዘኢይሰምዖ ካልዕ እንግርኪ ነገረ

ዚቅ
አብርሂ አብርሂ ማርያም አብርሂ፤ መስቀሎ ለወልድ እንዘ ትትሞጥሒ፤ ጽዮን ዮም ተፍሥሒ።

ወረብ
አብርሂ አብርሂ ማርያም አብርሂ አብርሂ/፪/
መስቀሎ ለወልድ እንዘ ትትሞጥሒ ጽዮን ዮም ተፈሥሒ/፪/

አንገርጋሪ
ዓይ ይእቲ ዛቲ መድኃኒት፤ እንተ ኃሠሥዋ ወዖድዋ ነቢያት፤ ወይቤሎ ለኖኅ አመ አይኅ፤ ግበር ታቦተ በዘትድኅን፤ እትአመን ባቲ እስመ አርአያ መስቀል ይእቲ፤ አክሊለ ተቀጺላ ታንሶሱ።

ወረብ
አክሊለ ተቀጺላ/፪/
አክሊለ ተቀጺላ ታንሶሱ/፪/


እስመ ለዓለም
ማርያም ድንግል ምክሖን ለደናግል፤ ይእቲኬ ቤተ ምስአል፤ ዘአስተዓጸቡ ታቀልል፤ ለኲሉ ፍጥረት ትተነብል፤ በአክናፈ መላእክት ትትኬለል፤ ይእቲ ተዓቢ እምኪሩቤል፤ ወትፈደፍድ እምሱራፌል፤ መንክር ወመድምም ዕበያ ወክብራ ለድንግል፤ ጽሕፍት ውስተ ወንጌል፤ ወዲበ ርእሳኒ አክሊል በትእምርተ መስቀል።

አመላለስ
ጽሕፍት ውስተ ወንጌል/፪/
ወዲበ ርእሳኒ አክሊል በትእምርተ መስቀል/፪/

ወረብ
ማርያም ድንግል ምክሖን ለደናግል ይእቲኬ ቤተ ምስአል/፪/
ለኲሉ ፍጥረት ትተነብል ለኲሉ ፍጥረት/፪/

መልካም ቀን
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርር
3.0K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 20:49:17 ጥያቄ 3

3. በቅዳሴ ላይ ቅዱስ ወንጌል ከተነበበ በኋላ እንሳለመዋለን! ሥንሳለም ምን ብለን ነው የምንሳለመው?

መልስ

''ነአምን በቃለ ወንጌልከ ቅዱስ''

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርር
1.0K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 20:29:02 ጥያቄ 2

2. ከእምነት እና ከምግባር መንግሥተ ሠማያት የሚያስገባው የቱ ነው?

መልስ

ሥጋ ያለ ደም እንደማይቆም ሁሉ ሥጋ ያለ ነፍስ ወጋ እንዳሌለው ሁሉ ሃይማኖት ያለ ምግባር ከንቱ ነው!!! ሁለቱም የግድ መኖር አለባቸው!

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርር
1.1K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ