Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.81K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 114

2022-10-08 17:14:01 የማንንን ስብከት ፈልገው አጥተዋል ሁሉንም በአንድ ቻናል ይዘንላችሁ መጥተናል ከ15ሽ በላይ ተከታይ ያለው ቻናል ከፍተናል።

የመምህር ምህረተአብ አሰፋ ስብከት

የዲያቆን ሔኖክ ኃይሌን ስብከት

የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳንን ስብከት

የቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማን ስብከት

የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ትምህርቶች

የዲያቆን ዳንኤል ክብረትን እይታ

የሊቀ ሊቃውን ዕዝራ ሐዲስ ስብከት

ቻናሉን ለመቀላቀል ሰማያዊውን ይጫኑ

@Orthodox_Sibket
@Orthodox_Sibket
@Orthodox_Sibket
1.0K viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 14:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 09:51:36
ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌግራም ጫማ ይሸለሙ።አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ።
ከዛ ለሽልማቱ ይዘጋጁ
JOIN
@Shewabrand
@Shewabrand
@Shewabrand

➣ ሸዋ BRAND JOIN በማለት brand ጫማ ይሸምቱ ይሸለሙ
➣ ሸዋ BRAND JOIN በማለት brand ጫማ ይሸምቱ ይሸለሙ
➣ ሸዋ BRAND JOIN በማለት brand ጫማ ይሸምቱ ይሸለሙ
111 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 11:44:48
220 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 11:44:28 በጠቅላይ ቤተክህነት ህግና ሥርዓትን ያልተከተሉ የድጋፍና የተቃውሞ አድማዎችን በተመለከተ ውሳኔ ተላለፈ።

***
መስከረም 2
6 ቀን 2015 ዓ.ም

አዲስአበባ -ኢትዮጵያ

የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት አስተዳደር ጉባኤ ዛሬ መስከረም ፳፮ ቀን ፳፻ ፲ወ፭ ዓ/ም ባካሔደው መደበኛ ስብሰባ በየዓመቱ ጥቅምትና ግንቦት ላይ የሚካሄዱትን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤያትን ተከትሎ ህግና ሥርዓትን ያልጠበቁ (ያልተከተሉ) አቤቱታዎች፣ የተቃውሞና የድጋፍ ሰልፎችና አድማዎችን በማካሔድ ቤተክርስቲያናችንንና ቅዱስ ሲኖዶሱን የማይመጥኑ ተግባራት እየተፈጸሙ ስለሆነ በአስቸኳይ ሊታረሙ እንደሚገባ በጥልቀት ያደረገውን ውይይት ተከትሎ ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።

በተለይም የጥቅምቱን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ መቃረብን ተከትሎ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር በሚገኙ አንዳንድ አድባራትና ገዳማት በኩል እገሌ እንዳይነሳብን እገሌ ይነሳልን የሚሉ ከህግና ሥርዓት ውጪ የሆኑ የድጋፍና የተቃውሞ አድማዎች እየተካሔዱ መሆናቸውን ጉባኤው ደርሶበታል።

ይህ አይነቱ ከቤተክርስቲያን ክብር ጋር የማይሄድና ቤተክርስቲያናችንን የማይመጥን አድማና የራስን የሥራ ድርሻ ጠንቅቆ ካለማወቅ የሚመነጭ ድፍረት የተሞላበት ተግባር የህግና የሥርዓት ባለቤት ከሆነች ቤተክርስቲያን ልጆች የማይጠበቅ መሆኑን የገለጸው የጠቅላይ ቤተክህነት አስተዳደር ጉባኤ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አስተላልፏል።

ቤተክርስቲያናችን ህግ ሰርታ፣ሥርዓት ዘርግታ ሥራዎቿን የምታከናውን ጥንታዊትና ታሪካዊት ቤተክርስቲያን ነች። እያንዳንዱ የምታከናውናቸው ተግባራትም በህገ ቤተክርስቲያን ፣በቃለ ዓዋዲና በተለያዩ ደንቦች የተደገፉ በመሆናቸው በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትም ሆነ በሌሎች ቦታዎች የሚከናወኑ ሹመትና ሽረቶች ሁሉ በሥርዓትና በህጋዊ መንገዶች እንጂ በአድማ፣በድጋፍና በተቃውሞ ፊርማዎች ተጽእኖ እንዳልሆነ ግልጽ መሆን ይኖርበታል።

ስለሆነም በቅዱስ ሲኖዶስ የሥራ ድርሻ ገብቶ እገሌ ይነሳ እገሌ አይነሳ የሚል የድጋፍም ሆነ የተቃውሞ
ፊርማ የቤተክርስቲያንን ክብር የማይመጥን ተግባር በመሆኑ ፈጽሞ ተቀባይነት እንደሌለው ታውቆ በዚህ ዙሪያ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ሁሉ ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ጉባኤው ወስኗል።

ይህን የድጋፍ ፊርማ ማሰባሰብን ተከትሎ ካህናት፣ሠራተኞችና የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች የቤተክርስቲያናችንን ክብር የማይመጥን ድርጊት ከሚፈጽሙ ወገኖች ራሳቸውን በማራቅ ሥራቸውን በተረጋጋና በሰከነ መንገድ እንዲያከናውኑ ወስኗል።

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አንዳንድ አድባራት እና ገዳማት የሚከናወኑ የሰበካ ጉባኤያት ምርጫዎች በህግና በስርዓት መከናወን ሲገባቸው ከቤተክርስቲያናችን መተዳደሪያ ደንብ ቃለ አዋዲ ውጭ በሆነ መልኩ ምርጫዎች እየተካሔዱ ከመሆኑም በላይ የአገልግሎት ጊዜያቸው የተጠናቀቀ የሰበካ ጉባኤ አባላትም በቀላጤ ደብዳቤ የአገልግሎት ጊዜያቸው ሲራዘም ይታያል። ይህ ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው ተግባር መሆኑንም ጉባኤው ተገንዝቧል።ስለሆነም የጥቅምት ፳፻ ፲ወ፭ ዓ.ም ዓለም አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤና የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ከተጠናቀቀ በኋላ በጠቅላይ ቤተክህነት በኩል ተለዋጭ መመሪያ እስከሚሰጥ ድረስ አድባራትና ገዳማቱ በቃለ ዓዋዲው መሰረት የሰበካ ጉባኤ ምርጫ የሚካሔድበትን ቅድመ ዝግጅት እያደረጉ እንዲቆዩ ፤ ሲል ወስኗል።

ጉባኤው ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጋር በተያያዘ ሌሎች ተጨማሪ ገንቢ፣ህግና ሥርዓትን ሊያስከብሩ የሚችሉ ውሳኔዎችን በማስተላለፍ የእለቱን ስብሰባ በጸሎት አጠናቋል።
ዘገባው፦የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሕ/ግ/መምሪያ

ዲ/ንፍቅረአብ (አቤል)

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር
            ይቆየን!
ይቀጥላል ....
መልካም ቀን
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
ዲ/ን ፍቅረ አብ (አቤል)
@fekrAbe
#ሼርርርር
215 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 09:16:22
እንደዚህ ውብ የሆኑ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስዕሎችንና ፎቶዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+YkS5xznutqNjZTE0
https://t.me/+YkS5xznutqNjZTE0
552 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 08:57:07
ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌግራም ጫማ ይሸለሙ። አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ።
    ከዛ ለሽልማቱ ይዘጋጁ
               JOIN
           @Shewabrand
           @Shewabrand
           @Shewabrand
546 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 20:25:00 ተለቀቀ

ማኅሌተ ጽጌ አንደኛ ሳምንት ወረብ በዜማ ተለቀቀ












link ተጭነው ወረብ ያጥኑ!
መልካም ቀን
221 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 20:25:00
የመጀመሪያው ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ በቃላችን መሠረት እነኆ ብለናል!!!


ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።

መልክዓ ስላሴ
ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል፡፡

ዚቅ፦
ሃሌ ሉያ ትወጽሕ በትር እምሥርወ ዕሤይ፤ ወየዓርግ ጽጌ ይዕቲ በትር አምሳለ ማርያም፤ቅድስት ይዕቲ፤ ወጽጌ ዘወጽአ እምኔሃ፤ አምሳሉ ለወልድ ኀደረ ላዕሌሃ፤ ቃል ሥጋ ኮነ ወተወልደ እምኔሃ

ዚቅ(ሌላ)
ወየዓርግ ጽጌ እምጒንዱ፤ወየዓርፍ መንፈስ ቅዱስ መንፈሰ እግዚአብሔር ላዕሌሁ፤መንፈሰ ጥበብ መንፈሰ አዕምሮ፤ይቀንት ጽድቀ ውስተ ሐቔሁ፤ወይትአጸፍ ርትዓ ውስተ ገቦሁ፤ብርሃን ለቅዱሳን

ማኅሌተ ጽጌ፦
ጽጌ አስተርአየ ሠሪጾ  እምዓጽሙ፤ለዘአምኃኪ ጽጌ ለገብርኤል ምስለ ሰላሙ፤ወበእንተዝ ማርያም ሶበ  ሐወዘኒ ጣዕሙ፤ለተአምርኪ አኀሊ እሙ፤ማኅሌተ ጽጌ ዘይሰመይ ስሙ፡፡


ወረብ
መዓዛ ጣዕሙ ለተአምርኪ ሶበ ሶበ ሐወዘኒ/፪/
ወበእንተዝ ማርያም አኅሊ ለተዓምርኪ/፪/

ዚቅ፦
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ናሁ አስተርአየ ጽጌ መርዓቱኒ ትቤ ወልድ እኁየ ይምዕዝ ከርቤ፤ ዕንባቆም ነቢይ ግብረ ምግባሩ ለወልድ አንከርኩ ይቤ፤ ንጉሠ ሰላም ክርስቶስ ዓቢይ ልዕልናከ ወመንክር ስብሐቲከ፤ለዕረፍት ሰንበት ሠራዕከ፤


ማሕሌተ ፅጌ
ከመ ይትፌሳሕ መርዓዊ ውስተ ገነቱ ዘወረደ፤ ጽጌያተ ይርአይ በጊዜ ፈቀደ፤በተአምርኪ ድንግል እትፌሣሕ ፈድፋደ፤ዘያቀልል እምኃጥአን ፆረ ኃዘን ክቡደ፤እስመ እምኔኪ ፍስሐ ተወልደ

ወረብ፦
ዘያቀልል እምኃጥአን ፆረ ኃዘን/፪/
እስመ እምኔኪ"ፍስሐ ተወልደ"/፫/ እምኔኪ /፪/

ዚቅ፦
ከመ ፍስሖ ቀይሕ ከናፍርኪ ቡርክት አንቲ እምአንስት መንፈስ ቅዱስ ኀደረ ላዕሌኪ፤እሞሙ ይዕቲ ለሰማዕት፤ወእኅቶሙ ለመላእክት መንፈስ ቅዱስ ኀደረ ላዕሌኪ፤ ወተወልደ ፍስሐ እምኔኪ


ማኅሌተ ጽጌ
እንዘ  ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ ፣አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፣ንዒ  ርግብየ  ትናዝዝኒ  እምላህ፣ወንዒ  ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፣ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ


ወረብ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ /፪/
አመ  ቤተ  መቅደስ  ቦእኪ ሠናይትየ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ/፪/


ዚቅ፦
በሰላም ንዒ ማርያም፤
ትናዝዝኒ ኃዘነ ልብየ፤በሰላም ንዒ ማርያም፤ምስለ ሚካኤል ወገብርኤል፤በሰላም ንዒ ማርያም፤ምስለ ሱራፌል ወኪሩቤል፤በሰላም ንዒ ማርያም
ምስለ ኲሎሙ ቅዱሳን፤በሰላም ንዒ ማርያም፤ምስለ ወልድኪ አማኑኤል፤በሰላም ንዒ ማርያም፤ለናዝዞ ኩሉ ዓለም።



ማኅሌተ ጽጌ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ  ዘየኃቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ  ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም  ለጊዮርጊስ ቀጸላ  መንግሥቱ፤አንቲ  ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡


ወረብ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ/፪/
አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ  መንግሥቱ/፪/


ዚቅ
አክሊል ዘእምጳዝዮን ተደለወ :ጌራ ባሕሪይ ወቀጸላ ወርቅ ጽሩይ በቤተልሔም ተወልደ እምድንግል በብስራትክሙ መሐይምናን እምአፈ ዮሐንስ ሥርግው ተቀሰመ አፈው ሰባኬ ወንጌል ነዋ በማዕከለ አኃው

ሰቆቃወ ድንግል
አይቴ ሀሎ ንጉሰ እስራኤል ዘተወልደ፤ከመ ነሀብ ሎቱ አምኃ ወሰጊደ፤እንዘ ይብሉ ሰብአ ሰገል ሰሚዖ ገሃደ፤ሄሮድስ አሜሃ በእሳተ ቅንአት ነደ፤ከመ ይቅትሉ ሕፃናተ ወኢያትረፉ አሐደ፤ እስከ ቤተልሄም ወገሊላ ሐራሁ አዖደ

ወረብ፦
አይቴ ሀሎ ንጉሰ እስራኤል ዘተወልደ ንጉሰ እስራኤል/፪/
እንዘ ይብሉ ሰብአ ሰገል ሰሚዖ ገሃደ አሜሃ ሄሮድስ በእሳተ ቅንአት ነደ/፪/

ዚቅ፦
እም ብሔረ ጽባሕ አምጽኡ ወርቀ ወጋዳ፤ ለንጉሥነ ለወልደ ማርያም፤ኮከብ ኮነ ሐዋርያ ወዜነዎሙ ፍስሐ
ዚቅ(ሌላ)፦
ቀቲለ ሕፃናት ንጉሠ ገሊላ አመ ኀሠሠ በዘባነ እሙ ኅዙለ ተግኅሠ ዮሴፍ አረጋዊ እንዘ የዓቅብ መቅደሰ ሐራ ሄሮድስ አላዊ ተለውዎ ርእሰ

መዝሙር፦
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ትዌድሶ መርዓት፤እንዘ ትብል ነዓ ወልድ እኁየ፤ንፃዕ ሐቅለ፤ትዌድሶ መርዓት፤ ንርዓይ ለእመ ጸገየ ወይን፤ወለእመ ፈረየ ሮማን፤ትዌድሶ መርዓት፤ አሠርገወ ሰማየ በከዋክብት፤ወምድረኒ በስነ ጽጌያት፤ትዌድሶ መርዓት፤ እስመ ውእቱ ወልድ ዋሕድ፤እግዚአ ለሰንበት:ማ- ትዌድሶ  መርዓት ወትብሎ፤ ወልድ እኁየ ቃለከ አዳም።

አመላለስ፦
ትዌድሶ  መርዓት ወትብሎ/፪/
ወልድ እኁየ ቃለከ አዳም/፬/

ክብር ምስጋና ለያሬዳውያን

የቅዳሴ ምስባክ

ፍሬ ጻማከ ተሴሰይ:
ብፁዕ አንተ ወሠናይ ለከ:
ብእሲትከ ከመ ወይስ ሥሙር ውስተ ጽርሐ ቤትከ::

ወረብ እና ምስባክ በዜማ ነገ ዕሮብ በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube post ይደረጋል!!!

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር
            ይቆየን!
ይቀጥላል ....
መልካም ቀን
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርር
210 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 14:14:40
ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌግራም ጫማ ይሸለሙ። አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ።
    ከዛ ለሽልማቱ ይዘጋጁ
               JOIN
           @Shewabrand
           @Shewabrand
           @Shewabrand
65 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 11:10:25 እንዴት አደራችሁ!!!

ስለ ጽጌ ጾም አን አንዳንድ ነገር ልበል መሠለኝ በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ? አሜን!!! ለዚህ ጾም ያበቃ አምላካችን ለነቢያት (ለገና) ጾም ያብቃን!!! አሜን!!!

የጽጌ ጾም እንደሚታወቀው የፍላጎት ጾም ነው! የፍላጎት ማለት ምን ማለት ነው ? ብትሉኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ካዘዘቻቸው 7 አጽዋማት መካከል አይካተትም እንዚህ 7ቱን አጽዋማት መጾም ለአንድ ክርስቲያን ወይም ለእምነቱ ተከታይ መጾም ግዴታ ነው ! ውዴታ ሳይሆን ግዴታ ነው! ይሄኛው ደግሞ የጽጌ ጾም ከእነዚህ ግዴታ ከሆኑት ከ7ቱ አጽዋማት መካከል ስለማይካተት የውዴታ ጾም ነው! መጾም ትችላላችሁ! አለመጾምም ትችላላችሁ! በአብዛኛው ይህን ጾም የሚጾሙት እመቤታችንን በጣም ለሚወዷት ነው! የእሷን ስደት አስቤ በረከት አገኛለሁ ብሎ ያመነ ሰው ይጾማል! እኔ እመቤታችንን በጣም እወዳታለሁ በረከት ታሳድርብኝ ዘንድ እፈልጋለሁ የሚል ይጹም! ሲጀመርም ለነገሩ በዚህ ሰዓት የሐገር ሁኔታም የሚያጾም የሚያጸልይ ነው ስለዚህ ከዚህ ሁሉ መከራ አውጪኝ እያላችሁ ጹሙ! ከዚህ እሳት ውስጥ አውጪኝ! ከሚወራው ነገር ሰውሪኝ! ከመታረድ አድኚኝ! ቁልቁል ከመሠቀል አድኚኝ! በእሳት ከመቃጠል አድኚኝ! ከመፈናቀል አድኚኝ ሰውሪኝ! ሐብቴን ንብረቴን ጠብቂልኝ! አንቺን አምባ መጠጊያ አድርጌያለሁና ከአንቺ ውጪ አማላጅ የለኝምና ከአንቺ ውጪ ከልጅሽ የሚያስታርቀኝ የለምና ለምኚልኝ ምህረት ይልክልኝ ዘንድ ስትሰደጂ በእጅሽ ይዘሽው ሲደክምሽ በክንድሽ ያቀፍሽው ከዛም ሲደክምሽ አንዴ በጀርባሽ አንዴ በወገብሽ አንዴ በትከሻሽ እየተሸከምሽ አብረሽ የተሰደድሽው የአንቺ ልጅ አምላክ ነውና ከልጅሽ አማልጂኝ! በቃ ይለን ዘንድ አሳስቢልን!!!!

ብላችሁ እየጸለያችሁ ከዘመኑ ሁኔታ ይሰውራችሁ ዘንድ ጹሙ!!!

ጾሙን መጾም አለባችሁ ጹሙ!
ጾሙን መጾም አለባችሁ ጹሙ!
ጾሙን መጾም አለባችሁ ጹሙ!

ዲ/ንፍቅረአብ (አቤል)

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር
            ይቆየን!
ይቀጥላል ....
መልካም ቀን
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
ዲ/ን ፍቅረ አብ (አቤል)
@fekrAbe
#ሼርርርር
572 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ