Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.49K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 117

2022-09-29 20:03:15 ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
          ክፍል ሰባት
        በዲ/ን አቤል ደጀኔ (ፍቅረ አብ)

ልዩ የሆነችው የእኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አሉኝ ብላ ከምትኮራባቸው እና ከምትጠቀምባቸው ንዋየ ቅድሳቶቿ መካከል #ቅዱስ_መስቀል አንዱ ነው!

እናም ሰሞኑን ስለ መስቀል እየተማማርን ነበረ ካስታወሳችሁ ስለ እንጨት መስቀል ስለ መጾር መስቀል ስለ ብረት መስቀል ስለ ብር መስቀል  ስለ መዳብ መስቀል ምሳሌነት ተማምረን ነበረ!
ዛሬ ደግሞ ማጠቃለያ እንማማራለን !!!
ከነገ ጀምሮ ንዋያተ ቅዱሳት ስማቸውና ምሣሌያቸው ከሥርዓተ ቤተክርስቲያን አንጻረሰ እንመለከታለን!!!

መስቀል

መስቀል የእርግማን ምልክት የሆነ የወንጀለኞች መቀጫ ነበር፡፡ ሰውን በመስቀል ላይ መቅጣት የተጀመረው በጥንቱ ፋርስ በዛሬዋ ኢራን ነው፡፤ ከክርስቶስ ልደት በፊት 339-33 ዓመትነው ይህም የሆነው ‹‹ከመሬት አምላክ›› ወይም አርሙዝድ የተባለው አምላክ በነበረበት
ወቅት ነው፡፡ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለሙን ከኃጢአትና ከሞት ለመዳን በቀራኒዮ የተሰቀለበት ነው፡፡የእንጨት መሆኑ
በቀደመው ጊዜ ኃጢአት በዕፅ ገብቷልና፡፡ ስለዚህ ለመካስ በዚህ ምክንያት አድርጓል፡፡
ክርስቶስ በደሙ ስለቀደሰው ግን ቅዱስ መስቀል ተብሏል፡፡ በመስቀል ድኅነትን አግኝተናል፡፡ንዋያተ ቅዱሳት ይባርኩበታል! መስቀል የነጻነታችን ግርማ፣ የድህነታችን
መገኛ፣ ጠላትን ድል የምንነሣበት መሳሪያችን ነው!

ለመስቀል ክብር ለምንድን ነው የሚያስፈልገው?

ክርስቶስ መስዋዕት ሆኖ ራሱን የሠዋበት እውነተኛ መንበር በመሆኑ የክርስቶስ ደም የፈሰሰበት፣ እኛ የዳንበት የነጻነት አርማችን የክርስቲያኖት አንድት የተመሠረተበት የድኅነት አርማችን ስለሆነመስቀል መለኮታዊ ፍቅር የተገለጠበት መሳሪያ በመሆኑ እንሰግድለታለን የፀጋ ስድገት !!!

መስቀል ኃልነ መስቀል ጽንነ መስቀል ቤዛነ መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ አይሁድ ክህዱ ንኅነሰ አመነ ወእለ አመነ በኃይለ መስቀሉ ድኅነ!!!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር
            ይቆየን!
ይቀጥላል ....
መልካም ቀን
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርር
1.1K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 19:08:43 እንዴት አመሻችሁ?

ጥያቄ 1

1. ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል ስንት ሰዓት መጾም አለብን?


መልስ

18 ሰዓት ከምግብ መከልከል አለብን!



ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርር
1.1K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 17:44:29 የኢኦተቤክ አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ

የቸብቸቦ መዝሙራት
▓⇨→audio ⇨ግጥም
የበገና መዝሙራት
▓⇨→audio ⇨ግጥም
የቅዱሳን መዝሙራት
▓⇨→audio ⇨ግጥም
የንግስ መዝሙራት
▓⇨→audio ⇨ግጥም
የምስጋና መዝሙራት
▓⇨→audio ⇨ግጥም
የንስሐ መዝሙራት
▓⇨→Audio ⇨ግጥም
የሠርግ መዝሙራት
▓⇨→audio ⇨ግጥም
ወቅታዊ መዝሙራት
▓⇨→audio ⇨ግጥም
ለአገር የተዘመሩ
▓⇨→audio ⇨ግጥም


የግእዝ ትምህርት በYOUTUBE
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg



𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘
@Orthodox_Addis_Mezmur
@eotc_books_by_pdf
@Orthodox_spiritual_poems
@lesangeez128
𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 ‌‌
1.4K viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 17:40:13




  ይህን ይጫኑ 




1.2K viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 12:54:35
እንኳን ደስ አላችሁ በዩቲዩብ የምናውቀው #ማኅቶት_ቲዩብ አሁን ደግሞ በቴሌግራም መጥታል ለመቀላቀል ከስር Join የሚለውን ንኩት።

https://t.me/+SLPMr-p0D_QzRyzI
237 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 12:37:09
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ በርሜል ጊዮርጊስ

   የጉዞ ቀን
#ጥቅምት 19/2015

የቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምረኛ ፀበል         

#ስለፀበሉ_ ፀበሉ የሚገኘው ቋራ በሚባል ቦታ ሲሆን ተአምረኛ እና ፈዋሽ ፀበል ነው

ፀበሉ ሰው ሲገባ ወደላይ ይፈልቃል ተጠምቀው ሲጨርሱ ደግሞ መልሶ ይጠልቃል።

ሰው ከሌለ ደግሞ በየ 30 ደቂቃው ወደላይ ይወጣል ፀበሉ ሊፈልቅ ሲል ከፍተኛ ድምፅም ያሰማል አዲስ ለሆነ ሰው ያስደነግጣል ያስገርማልም።

በዚህ ፀበል ገብቶ የወጣ ሁሉ ካለበት በሽታ ይፈወሳል ይድናልም።

እስካሁን ብዙ ህዝብ ቦታውን እየጠየቀ ፀበሉ ካለበት ቦታ ድረስ በመምጣት በፀበሉ ተፈውሰዋል።

ከቤት መውጣት ለማይችሉ በሽተኞች ወይም በተለያየ ምክንያት ከቦታው መሄድ ለማይችሉት በፀበሉ ቦታ የተገኙት ለዘመድ ለጎረቤት በጀሪካን በመቅዳትና በመሸከም ይወስዳሉ።

እነርሱም ፀበሉን ጠጥተው የተፈወሱት ከቦታው ድረስ በመምጣት ተአምሩንና ፈውሱን ይመሰክሩ።

አዘጋጅ
#ማህበረ ጎዶልያስ

ስልክ ቁጥር
+251947151515

ለበለጠ መረጃ








161 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 11:52:28
በጣም የማረከኝ ፎቶ!!!

እንዴት ዋላችሁ?

ዛሬ እንደ አጋጣሚ ከኮሻል ሚዲያ ሠፈር ስንጎራደድ ሶሻል ሚዲያው በሙሉ ለቅሶ ቤት ሆኗል አንድ ዘፋኝ ሞቷል መሠል እና ስዞር ስዞር ይቺን ፎቶ ሳይ ደርቄ ቀረሁ !!!

ለምን ደርቀህ ቀረህ? ማለታችሁ መቼም አይቀርም አይደል? ለማንኛውም ልንገራችሁ! ልጅቷን እዮዋት እኔን የማረከኝ #ሥርዓተ_ቤተ_ክርስቲያንን መጠበቋ ብቻ ነው!

በዚህ ጊዜ ለካ አሉ ብዙ ሥርዓቱን የሚያውቁ ምን ማድረግ እንዳለባቸው እያንዳንዷን ሥርዓት የሚያውቁ እኅቶቻችን አሉ ለካ ብዪ እንድደሰት እና ተስፋ እንዲኖረኝ ያደረገ ማራኪ ፎቶ ነው!!!

የውላችሁ ይሄ ፎቶ ትልቅ ትምህርት ይዟል!
እንዴት???

ይሄ ፎቶ አርአያ የሚሆን ነው ይቺ ሴት እንደምታዩት ቤተክርስቲያን ነው ያለችው በቤተክርስቲያን ውስጥ 1 መሸፋፈን እንዳለብን ልክ እንደ እሷ መሆን እንዳለብን ያስተምራል! ሲቀጥል በቤተክርስቲያን ውስጥ መጸለይ እንዳለብን ያስተምራል! አያችሁ ይህንን ነገር መማር አለብን ማለት ነው!

ሴት እኅቶቻችን ከዚች ተምራችሁ ቤተ ክርስቲያን ስትሄዱ ልክ እንደ እዚች ሴት ሁኑ! እሺ? አትገላገጡ ደግሞ ጸልዩ እሺ

መልካም ቀን
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርር
566 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 19:52:34
እንዴት አመሻችሁ?

እኔ ምላችሁ በጣም ብዙ ሰው በጥያቄ እያጨናነቀኝ ነው! መልስ በመመለስም ቆየሁኝ ጥያቄውም

ሴት ልጅ #መጠምጠም ትችላለች ወይ?



ይሄ ጥያቄ በሕዝበ ክርስቲያን ላይ ሊፈጠር የቻለው ትናንትና በአዲስ አበባ በቀረበው ወረብ (መዝሙር) ላይ ሴቶቹ ጠምጥመው በመምጣታቸው ነው!

እናም ምን ትላላችሁ? መጠምጠም ትችላለች ? ወይስ መጠምጠም አትችልም? ለምን????
እስኪ በዚህ ጉዳይ ስንወያይ እናምሽ?


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርር
287 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 18:05:41 የኢኦተቤክ አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ

የቸብቸቦ መዝሙራት
▓⇨→audio ⇨ግጥም
የበገና መዝሙራት
▓⇨→audio ⇨ግጥም
የቅዱሳን መዝሙራት
▓⇨→audio ⇨ግጥም
የንግስ መዝሙራት
▓⇨→audio ⇨ግጥም
የምስጋና መዝሙራት
▓⇨→audio ⇨ግጥም
የንስሐ መዝሙራት
▓⇨→Audio ⇨ግጥም
የሠርግ መዝሙራት
▓⇨→audio ⇨ግጥም
ወቅታዊ መዝሙራት
▓⇨→audio ⇨ግጥም
ለአገር የተዘመሩ
▓⇨→audio ⇨ግጥም


የግእዝ ትምህርት በYOUTUBE
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg



𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘
@Orthodox_Addis_Mezmur
@eotc_books_by_pdf
@Orthodox_spiritual_poems
@lesangeez128
𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 ‌‌
578 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 12:31:08
እነሆ አዲስ ቻናል ይዘንሎት መጣን
በማርያም ይህን ቻናል ሳይቀላቀሉ እንዳያልፉ ይደሰቱበታል መርጠን ለናንተ አቀረብንሎ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲   █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
1.1K viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ