Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.55K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 118

2022-09-28 07:46:35 የማንንን ስብከት ፈልገው አጥተዋል ሁሉንም በአንድ ቻናል ይዘንላችሁ መጥተናል ከ15ሽ በላይ ተከታይ ያለው ቻናል ከፍተናል።

የመምህር ምህረተአብ አሰፋ ስብከት

የዲያቆን ሔኖክ ኃይሌን ስብከት

የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳንን ስብከት

የቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማን ስብከት

የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ትምህርቶች

የዲያቆን ዳንኤል ክብረትን እይታ

የሊቀ ሊቃውን ዕዝራ ሐዲስ ስብከት

ቻናሉን ለመቀላቀል ሰማያዊውን ይጫኑ

@Orthodox_Sibket
@Orthodox_Sibket
@Orthodox_Sibket
304 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 07:41:55 ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ በርሜል ጊዮርጊስ

የጉዞ ቀን
#ጥቅምት 19/2015

የቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምረኛ ፀበል

#ስለፀበሉ_ ፀበሉ የሚገኘው ቋራ በሚባል ቦታ ሲሆን ተአምረኛ እና ፈዋሽ ፀበል ነው

ፀበሉ ሰው ሲገባ ወደላይ ይፈልቃል ተጠምቀው ሲጨርሱ ደግሞ መልሶ ይጠልቃል።

ሰው ከሌለ ደግሞ በየ 30 ደቂቃው ወደላይ ይወጣል ፀበሉ ሊፈልቅ ሲል ከፍተኛ ድምፅም ያሰማል አዲስ ለሆነ ሰው ያስደነግጣል ያስገርማልም።

በዚህ ፀበል ገብቶ የወጣ ሁሉ ካለበት በሽታ ይፈወሳል ይድናልም።

እስካሁን ብዙ ህዝብ ቦታውን እየጠየቀ ፀበሉ ካለበት ቦታ ድረስ በመምጣት በፀበሉ ተፈውሰዋል።

ከቤት መውጣት ለማይችሉ በሽተኞች ወይም በተለያየ ምክንያት ከቦታው መሄድ ለማይችሉት በፀበሉ ቦታ የተገኙት ለዘመድ ለጎረቤት በጀሪካን በመቅዳትና በመሸከም ይወስዳሉ።

እነርሱም ፀበሉን ጠጥተው የተፈወሱት ከቦታው ድረስ በመምጣት ተአምሩንና ፈውሱን ይመሰክሩ።

አዘጋጅ
#ማህበረ ጎዶልያስ

ስልክ ቁጥር
+251947151515

ለበለጠ መረጃ








63 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 23:14:27 ጥያቄ 4

መስቀሉን አስቆፍራ ያስወጣችው ማን ነች?
የልጇስ ስም ማን ነው?
ቦታውን የጠቆመውስ ማን ነው?
መጀመሪያ የተገኘው መስቀልስ የማን ነው?
የምታውቁትን ሞክሩ!


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርር
254 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 22:53:27 ጥያቄ 3

መስቀሉን ለስንት አመታት ነው የተቀበረው?
መስቀሉ የተቀበረበት ቦታ እንዴት ተራራ ሊሆን ቻለ?

መልስ ለ300 ዓመታት ያህል ተቀብሮ ነው የቆየው! አንዳንድ መጻህፍት ለ400 ዓመታት ይላሉ! ግን አብዛኛው 300 ይላል!!!

ተራራ ሊሆን ይቻለው በንጉሡ ትዕዛዝ መሠረት ሁላችሁም እዚህ ቦታ ላይ የቤት ጥራጊ ቆሻሻ ጣሉበት ብሎ አዋጅ በማስነገሩ ምክንያት ሕዝቡም ንጉሥ ካዘዘ እምቢ ማለት እንደሚያስቀጣ ያውቃሉ እና ቆሻሻ ይደፉ ጀመር ከዛም ሲደፉ ሲደፉ ተራራ ሆነ!

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርር
399 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 22:32:01 ጥያቄ 2

መስቀሉን የቀበሩት እነማን ናቸው?

መልስ አይሁዳውያን ናቸው የቀበሩት!!!

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርር
516 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 22:03:55 ሠላም እንዴት አመሻችሁ?

ጥያቄ 1

ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለው በምን መስቀል ላይ ነው?

ሀ በእንጨት መስቀል (ዕጸ መስቀል)
ለ በብረት መስቀል
ሐ በብር መስቀል
መ በጣም በሚያበራ በወርቅ መስቀል

መልስ ሀ

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርር
706 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 20:10:57 የኛ ደመራ ወደ ምሥራቅ ወደቀ! አባቶች ደግሞ ወደ ምስራቅ ሲወድቅ ጥሩ ነው አሉ! የጥጋብ ነው የፍቅር ነው የሰላም የብርሃን ምልክት ነው አሉ!
የእናንተስ ዳመራ ወዴት ወደቀ?
2.7K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 12:33:28 ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ በርሜል ጊዮርጊስ

የጉዞ ቀን
#ጥቅምት 19/2015

የቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምረኛ ፀበል

#ስለፀበሉ_ ፀበሉ የሚገኘው ቋራ በሚባል ቦታ ሲሆን ተአምረኛ እና ፈዋሽ ፀበል ነው

ፀበሉ ሰው ሲገባ ወደላይ ይፈልቃል ተጠምቀው ሲጨርሱ ደግሞ መልሶ ይጠልቃል።

ሰው ከሌለ ደግሞ በየ 30 ደቂቃው ወደላይ ይወጣል ፀበሉ ሊፈልቅ ሲል ከፍተኛ ድምፅም ያሰማል አዲስ ለሆነ ሰው ያስደነግጣል ያስገርማልም።

በዚህ ፀበል ገብቶ የወጣ ሁሉ ካለበት በሽታ ይፈወሳል ይድናልም።

እስካሁን ብዙ ህዝብ ቦታውን እየጠየቀ ፀበሉ ካለበት ቦታ ድረስ በመምጣት በፀበሉ ተፈውሰዋል።

ከቤት መውጣት ለማይችሉ በሽተኞች ወይም በተለያየ ምክንያት ከቦታው መሄድ ለማይችሉት በፀበሉ ቦታ የተገኙት ለዘመድ ለጎረቤት በጀሪካን በመቅዳትና በመሸከም ይወስዳሉ።

እነርሱም ፀበሉን ጠጥተው የተፈወሱት ከቦታው ድረስ በመምጣት ተአምሩንና ፈውሱን ይመሰክሩ።

አዘጋጅ
#ማህበረ ጎዶልያስ


ለበለጠ መረጃ 0947151515
13 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 17:19:09 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ የመስቀል መዝሙሮችን ከነግጥሞቻቸው ቀድመው ለሚያጠኑ ሰንበት ትምህርት ቤት ያቀረበውን ቻናል በመቀላቀል ከታች ያሉትን መዝሙሮች ያጥኑ።


@Orthodox_addis_mezmur
@Orthodox_addis_mezmur
@Orthodox_addis_mezmur


መስቀል አበባ.mp3
መስቀል ተመሬኩዘን.mp3
ደስ ይበለን.mp3
እሰይ እልል በሉ.mp3
ዮም መስቀል.mp3
ቤተከርስቲያን ርእየቶ.mp3
በመስቀሉ ቤዘወነ.mp3
መስቀሉሰ.mp3
መስቀል ብርሃን.mp3
አለው ሞገስ.mp3
መስቀል አብርሃ.mp3
ርዕዩ ዕበዩ.mp3
በኃይለ መስቀሉ.mp3
ተሰኢነነ.mp3
ትቤሎ ዕሌኒ.mp3
ወይቤሎ መስቀል.mp3
ኧኸ በመስቀልከ.mp3
ወበእንተዝ አዘዙነ.mp3
ዝንቱ መስቀል ረድኤት.mp3
ደስ ይበለን.mp3
መስቀል አበራ.mp3


𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘
@Orthodox_addis_mezmur
@Eotc_Books_By_Pdf
@orthodox_spiritual_poems
@Lesangeez128
𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 ‌‌
371 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 15:08:45 የመስቀል በዓል ለምታከብሩ ብቻ!!!

የመስቀልን በዓል ለምን እናከብራለን?
በዲያቆን ፍቅረ አብ
የመስቀል በዓል የሚከበረው መስከረም 17 ቀን ነው። የሚከበርበትም ምክንያት ጌታ በመስቀል ላይ ሙቶ ከተነሣ በኋላ ሕሙማን መስቀሉን እየዳሰሱ በመስቀሉ እየታሹ ይፈውሱ ነበር።ይህንን ያዩ አይሁድም በምቀኝነት መስቀሉን ከቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቦታ ጣሉት። ከብዙ ጊዜም በኋላ ያ ቦታ እንደ ጉብታ ሆነ። ምንም እንኳ ለማውጣት ባይችሉ ክርስቲያኖቹ ያን ቦታ ያውቁት ነበር። በኋላ ግን በ70 ዓም. በጥጦስ ወረራ ክርስቲያኖቹ ኢየሩሳሌምን ለቀው ስለወጡና የከተማዋም መልክ ስለተለወጠ መስቀሉ የተቀበረበትን ገብታ ለማወቅ አልተቻለም። በዚህም ምክንያት ለሦስት መቶ ዓመታት ያህል ተዳፍኖ ቆይቷል። በኋላ ላይ ግን በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የታላቁ ንጉሥ የቆስጠንጢኖስ እናት ንግሥት እሌኒ ወደ ኢየሩሳሌም ሄዳ መስቀሉን ለማውጣት ብዙ ደከመች።
በመጨረሻም ስሙ ኪርያኮስ የተባለ አረጋዊ በነገራት መሠረት ደመራ አስደምራ ዕጣን አፍስሳበት በእሳት ብትለኩሰው ጢሱ እንደቀስተ ደመና መስቀሉ ከተቀበረበት ጉብታ ላይ ተተክሎ በጣት ጠቅሶ የማሳየት ያህል አመልክቷታል። ሳትውል ሳታድር መስከረም 17 ቁፋሮ አስጀምራ መጋቢት 10 መስቀሉን አግኝታለች። ቅዳሴ ቤት /ቤተመቅደስ/ ተሠርቶ የተፈጸመው በመስከረም 17 ነው። እንደወጣም ብዙ ተዓምራትን አድርጓል።እንግዲህ በሀገራችን በኢትዮጵያ የመስቀልን በዓል ደመራ በመደመርና ችቦ በማብራት፥ ቅዳሴ በመቀደስና ማኅሌት በመቆም የምናከብረው ለዚህ ነው። በዚሁም ላይ ይህን ታላቅ ዕፀ መስቀል በወቅቱ የነበሩ ታላላቅ ነገሥታት የሚያደርጋቸውን ተዓምራት በማየት ለእያንዳንዳቸው ይደርሳቸው ዘንድ ከአራት ክፍል ሲከፍሉት ከአራቱ አንዱ የቀኝ እጁ ያረፈበት ግማድ /ክፋይ/ ብቻ በደብረ ከርቤ ግሸን ማርያም ሲገኝ ሌሎች ሦስቱ ግን የት እንደደረሱ አይታወቅም። ይህም ግማደ መስቀል የመጣው በአፄ ዳዊት በ4ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሲሆን ኢትዮጵያ ከገባ በኋላ የማስቀመጫ መቅደስ ለማሠራት መሬቱ እየተንቀጠቀጠ አልረጋ ብሏቸው በርካታ አድባራትን ካዳረሱ በኋላም እግዚአብሔር “አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል /መስቀሌን በመስቀለኛ ቦታ አስቀምጥ” ብሎ ስለነገራቸው ተፈልጋ ግሸን ደብረ ከርቤ በተባለው ቦታ የመስቀል ቅርጽ ስለተገኘች ዛሬም ድረስ በዚሁ ታላቅ ጸጋ የተጠቀሙት ብዙዎች ናቸውና እኛንም ከዚህ ረድኤት እንዲከፍለን በዓሉን በአግባቡና በሥርዓት ልናከብረው ያስፈልጋል። በትዝብተ ተዋህዶ ወተግሳጽ ፕሮግራም ሥለ መስቀል በዓል አከባበር በሰፊው እንታዘባለን እንገሥጻለን! እስከዛው መልካም በዓል አክብረን የመስቀሉ ክብርና ጸጋ ረድኤት ይድረሰን።

አሜን!!!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር
            ይቆየን!
ይቀጥላል ....
መልካም ቀን
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

ለጥያቄለአስተያየት
@fekrAbe
#ሼርርርር
787 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ