Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.55K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 123

2022-09-05 12:10:28
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም  አደረሳችሁ
የአዲስ አመት ምርጥ ስጦታ ከVeen Hurt Creative ምርጥ ምርጥ ፕሮዳክቶች
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
➣ የራስጌ መብራት
➣ የኮርነር መብራት
➣  ለኮሪደር መብራት
➣ ለቢሮ
➣ ለሪሰፕሽን
➣ለሆቴሎች
➣ ለብዓላት
➣ ለልደት
➣ ለሰርግ
➣ ለምርቃት
➣ ለልዩ ልዩ ማስታወሻና የስጦታ ቀናት
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
የምርቱ መረጃ
ቁመት 32 ሴ.ሜ..
ስፋት 10 ሴ. ሜ..

◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
የማምረቻ ጥሬ እቃ polyvinyl(plastic) ስለሆነ አይሰበርም
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
እናንተ በምትፈልጉት  ዲዛይንና ምርጫ በትእዛዝ እንሰራለን
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
ልዩነታችን ጥራትና ተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረባችን ነው
ነፃ Delivery  
ክፍለ ሀገር ላላቹ በፖስታ እንልካለን።
ብዙ አይነት አማራጭ አለን።ይደውሉ እና ይዘዙ።
0911021254 / 0955404834
@Yile_Ortodox @Yile_Creativity
@Yile_spam_bot(For spams)
159 viewsʏɪʟɪᴋᴀʟ, 09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 12:08:26
የአዲስ አመት Logo በእርካሽ ማሰራት ከፈለጋቹ ያናግሩን።
@Yile_Ortodox
@Yile_spam_bot
162 viewsʏɪʟɪᴋᴀʟ, 09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 09:31:32
እንኳን ደስ አላችሁ በዩቲዩብ የምናውቀው ማኅቶት ቲዩብ አሁን ደግሞ በቴሌግራም መጥታል ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ንኩት።


@Mahtot_Tube
@Mahtot_Tube
677 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 09:19:57 እድሜህ/ሽ ስንት ነው?

የእርሶ እድሜ ከታች ካሉት ምርጫዎች በየትኛው ይመደባል!
የራስዎን ዕድሜ በመምረጥ የእርሶን ዕድሜ ያማከለ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርትን በየዕለቱ በነፃ ይማሩ!

እድሜ መዋሸት አይቻልም
647 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 16:39:48 አዲስ አዲስ አዲስ

ጳጉሜ ማለት ምን ማለት ነው?
በጳጉሜ ጾም ይጾማል?
በጳጉሜ ለምን እንጾማለን?
በጳጉሜ ለምን 5ቱንም ቀን እንጠመቃለን ?

እነዚህን እና ብዙ ጥያቄዎችን በቪዲዮ ውስጥ መልስ አለላቹ እዩት ወዘተ...
ከሚገርም ማብራሪያ ጋ













OPEN THE VIDEO


ክፈት ቪዲዮውን
1.2K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:46:31
የምህረትአብ አሰፋን ቴቄል የተሰኘውን አዲስ ተከታታይ ትምህርት በቴሌግራም ለማግኘት የምትፈልጉ በሙሉ ከታች ያለውን link በመጠቀም መግባት ትችላላችሁ

@memihr_mhretab_assefa
@memihr_mhretab_assefa
@memihr_mhretab_assefa
163 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:36:22
ማርያም JOIN አደርጋለሁ
ማርያምን ብለሀል አሁኑኑ JOIN በል።
209 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 08:09:25
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ
የአዲስ አመት ምርጥ ስጦታ ከVeen Hurt Creative ምርጥ ምርጥ ፕሮዳክቶች
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
➣ የራስጌ መብራት
➣ የኮርነር መብራት
➣ ለኮሪደር መብራት
➣ ለቢሮ
➣ ለሪሰፕሽን
➣ለሆቴሎች
➣ ለብዓላት
➣ ለልደት
➣ ለሰርግ
➣ ለምርቃት
➣ ለልዩ ልዩ ማስታወሻና የስጦታ ቀናት
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
የምርቱ መረጃ
ቁመት 32 ሴ.ሜ..
ስፋት 10 ሴ. ሜ..

◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
የማምረቻ ጥሬ እቃ polyvinyl(plastic) ስለሆነ አይሰበርም
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
እናንተ በምትፈልጉት  ዲዛይንና ምርጫ በትእዛዝ እንሰራለን
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
ልዩነታችን ጥራትና ተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረባችን ነው
ነፃ Delivery  
ክፍለ ሀገር ላላቹ በፖስታ እንልካለን።
ብዙ አይነት አማራጭ አለን።ይደውሉ እና ይዘዙ።
0911021254 / 0955404834
@Yile_Ortodox @Yile_Creativity
@Yile_spam_bot(For spams)
605 viewsʏɪʟɪᴋᴀʟ, 05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 18:16:40
በቀል የእግዚአብሔር ነው!

እግዚአብሔር ለበዳዮች ብቻ ያለ ይመስላቸዋል ለተበዳዮች እግዚአብሔር ያሌለ ይመስላቸዋል ለዛም ነው በዳዮች ያለ ፍርሐተ እግዚአብሔር ሰውን የሚበድሉት ግን እግዚአብሔር ለሰው ልጅ እኩል ነው የሚበድለውንም ይወደዋል የሚበደለውንም ይወደዋል ሲጀመር እግዚአብሔር ማንኛውንም የሰው ልጅ ጥቁር ነጭ ሳይል አጭር እረጅም ሳይል ቆንጆ አስቀያሚ ሳይል ወፍራም ቀጭን ሳይል ንጹህ ቆሻሻ ሳይል ሴት ወንድ ሳይል በፍጹም ፍቅር ይወደናል! እግዚአብሔር የሚጠላው ኃጢያትን ነው! ስለዚህ የምትበድሉ ሰውች ለተበዳዮችም እግዚአብሔር እንዳለ እወቁ ለተበዳዮች የሚበቀልላቸው እርሱ እግዚአብሔር ነው! ለተቸገሩት የሚሠጣቸው እግዚአብሔር ነው! አንተ በድለህ ላስለቀስካቸው የሚያጽናናቸው እግዚአብሔር ነው! እና አንተ ስትበድል የበደልህን መልስ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደምታገኝ ማወቅ አለብህ! በቀልን የሚበቀል ለተበዳዮች የሚበቀልላቸው እግዚአብሔር ነው! አንተ ደግሞ በዳይም ብትሆን የእግዚአብሔርን በቀል ስለማትችለው አትበድል ይቅርብህ ሰውን አታስለቅስ አታሳዝን!

ተበዳዮችም ደግሞ ወደ እግዚአብሔር አልቅሱ ለምኑ እንጂ ወደ ሰው አትሂዱ ሰው ምንም ሊያደርግላቹ አይችልም! እግዚአብሔር ግን እንደ ዋጋው የዘራውን ያሳጭድላቹሃል እግዚአብሔር ይበቀልላቹሃል!ስለዚህ ወደ እግዚአብሔር አመልክቱ!!!

በቀል የእግዚአብሔር ነው!
ዲ/ን አቤል (ፍቅረ አብ)
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw


@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

     join
#ሼርርርርርርርርርርር
2.1K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 11:43:27
የማንቂያ ደውል በመምህር ምህረታብ አሰፋ የሚቀርብላችሁ የቴሌግራም ቻናል ነው ቻናሉን በዚ ያገኙታል።

@memihr_mhretab_assefa
@memihr_mhretab_assefa
@memihr_mhretab_assefa
284 viewsዲ/ን አቤንዔዘር ሙሉ, 08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ