Get Mystery Box with random crypto!

እኔ ይገርመኛል አንዳንድ ሰው እግዚአብሔር የአንዳንድ ሰዎችን ለቅሶ የማይሰማ ይመስላቸዋል! የደሀ | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

እኔ ይገርመኛል አንዳንድ ሰው እግዚአብሔር የአንዳንድ ሰዎችን ለቅሶ የማይሰማ ይመስላቸዋል! የደሀን እንባ የማያይ የተበደለን እንባ የማያይ ይመስላቸዋል አዎ ይመስላቸው አንድ ሰው በአንተ ምክንያት አንዲት ዘለላ ወይም ጠብታ እንባ ከወረደ አንተ የዛ እንባ መውረድ መክንያት ከሆንክ ትጠየቃለህ! ያቺ እንባ ስለ አንተ ነውና የፈሰሰችው!

ግን እንባ የተባለ ሁሉ ያስጠይቃል ማለት አይደለም ግን አንተ አንድን ሰው አሳዝነኸው ከልቡ ምርር ብሎ ካለቀሰብህ እግዚአብሔር የዛን ሰው እንባ ተቀብሎ ፍርድን ይሰጣል!

ስለዚህ
ሰው አይዘንባችሁ
ሰው አያልቅስባቹ
ሰው አይማረርባቹ

በኋላ አሳዝናችሁ በኋላ አስለቅሳችሁ ስታለቅሱ ስታዝኑ እንዳትኖሩ !

እኔ ተናግሬያለሁ በኋላ አባብለኝ ብትሉ አልሰማቹም ነጋቲ... ቡላ

መልካም ቀን
ዲ/ን አቤል (ፍቅረ አብ)
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

     join
ለጥያቄ ለአስተያየት
@seratbetkrestiyan_bot
#ሼርርርርርርርርርርር