Get Mystery Box with random crypto!

Reyan Records

የቴሌግራም ቻናል አርማ reyan_records — Reyan Records R
የቴሌግራም ቻናል አርማ reyan_records — Reyan Records
የሰርጥ አድራሻ: @reyan_records
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 346

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2022-12-15 21:45:53 ኸሚስ 9
.
(ረያን_አቡዲ)

አሁን ተረዳሁኝ የፍቅር ትርጉሙን
አካል ሚያመነምን የናፍቆት ህመሙን
እሱን ያዩ ለታ ሚገረስስ ጥሙን፥

ትንሽ ስለሱ.......

የፍንጭቱ ነገር
የሚያደነጋግር
የግንባሩማ ኑር
ይገዳል ለመንገር
የፊቱማ ማማር
አስፈዝዞ ሚያስቀር፥

አንደበተ ርቱዕ አፈ ማር ዘነቡ
አዛኝ ቸር ለጋስ ገራገር ለአስሀቡ
የጀነት በር ከፋች ንጉስ ከነዘቡ፥

የሱን ውበት ሊገልፅ ያነሳ ሁሉ መድ
ቃላት እያጠረው ለማቆም ሲገደድ
ብሎ ያሳርጋል፥
ሙሀመድ ፍቅር ነው ፍቅርም ሙሀመድ።
━━━━✦✗✦━━━━━━━
   ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

አዘጋጅ፦ ግጥም እና ቅኔ

➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ
@Mejnun_Leyla_poem
19 viewsGlamor, 18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 20:20:51 ዛሬ ለሁላችንም በጣም ጠቃሚ የሆነ ቻናል ይዠላችሁ መጥቻለሁ፡፡
Please ሳላጠፋው ቶሎ ግቡ
ጠቃሚ ቻናል ነው ! ከእርስዎ የሚጠበቀው Open ማለት ብቻ ነው፡፡
30 viewsᒍᗩᑎᑌᑎ ●, 17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 19:11:30
ተወዉ እስቲ ሁሉንም...ድካም ያስወለደህን... ህመም ያስታቀፈህን...መንደድ የለገሰህን...ሁሉንም ተወዉና ለቅፅበት እረፍና ትንፋሽህን ሰብስብ እስቲ!!

መድ


36 viewsGlamor, 16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 19:01:16
♡በፍቅር ሲጎሸም
ሁሉም ገጣሚ ነው...
25 viewsGlamor, 16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 21:17:33 አንዳንዶች ጉዳታቸው ገዝፎ ሳለ እምብዛም ግድ ሳይሰጣቸው ስላንተ ጉዳት ይጨነቃሉ።
22 viewsGlamor, 18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 21:06:13 ቢያጧቹ ግድ ለማይኖራቸው፣ባጣ ቆዩኝ ለሚያደርጓችሁ ወይም እንደአማራጭ ለሚያስቀምጧችሁ ነፍሶች ራሳችሁን ከማርገድ ተቆጠቡ። እናንተ ውድ ናችሁ፣ ከውድነታችሁ በላይ ተመን የለሽ ልብ እናንተው ጋር አለና be careful ስለዚህ ውድ ነገር!
(አብድልቃድር ኑር)
69 viewsGlamor, 18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 19:36:33 አይ ጊዜ፥
አወይ ጊዜ፥
ባለ ጊዜ.....፥
ውጣ ከፍ በል ከፍ
አትስማው ይሄን እንከፍ
ይለሀል በጠዋት ሊለክፍ
ከሹመት ሰገነት ብረር ክነፍ
ከፊትህ የመጣ ተቀድሞ አይለፍ
ከንዳ አውርድ አንደገና አሳርፍ
ተጠንቀቅ ሰንደቅ ሰቃዩን አሳልፍ፥

አይ ጊዜ፥
አወይ ጊዜ፥
ባለ ጊዜ...፥
ሰፋ ሰፋ አርጉለት ያው መጣ መሰል
ትናንት የሌለውን ዛሬ ሰንደቅ ሊሰቅል
አሽሽሽሽ ዝም ብለህ ተቀበል
አይተህ እንዳላየ ሁንና አስመስል
ጊዜ ያወጣውን ጊዜ እንደሚሽረው
  የማናውቅ ይመስል፥
አይ ጊዜ፥
አወይ ጊዜ፥
ባለ ጊዜ...፥
ቀናብሎ ሊያየን ያፍር እንዳልነበር
ዛሬ ጊዜ ደርሶት ያዘምረን ጀመር።

ረያን አቡዲ
━━━━✦✗✦━━━━━━━
   ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

አዘጋጅ፦ ግጥም እና ቅኔ

➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ
@Mejnun_Leyla_poem
16 views🅡🅔🅨🅐🅝 ●, 16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 21:34:36 ኢብኑ ሲሪን ይሰኛል። ከአሊምነት ባሻገር እጅግ የናጠጠ ሀብታም ነው። በማር ንግድ ኃብቱ ይታወቃል። 600 በርሜል የሚጠጋ ማር በየጊዜው ለገበያ ያቀርባል። በወቅቱ የኛ ዘመን ሚሊየነር ማለት ነው።

ታዲያ ከእለታት በአንዱ ቀን ከማር በርሜሎቹ መካከል በአንዱ ውስጥ አይጥን አገኙ። እንደ ዘይት፣ ማር ወይም ወተት ባሉ ፈሳሽ ነገሮች ውስጥ ከወደቀ በሸሪአ ሁክሙ ሙሉ በርሜሉን መድፋት ነበርና አይጡን ከበርሜሉ ውስጥ አውጥተው ወረወሩት። በኋላ እንደፋዋለን ብለው የተውት በርሜል አላህ ለፈለገው ታላቅ ጥበብ የትኛው በርሜል እንደሆነ ረሱት።

ሙሐመድ ቢን ሲሪን ሁሉም በርሜሎች እንዲደፉ አዘዘ። ሙሉ ንብረቱን ለማጣት ወሰነ። በወቅቱ በዓለም ላይ ካሉ ባለፀጎች አንዱ የነበረ ቢሆንም ጥርጣሬ ባለው ነገር አላህን መገናኘትን ተጠነቀቀ። ሰዎችም እንዲህ አሉት፡- “ኢማም ሆይ! ይህኮ ከፍተኛ ኪሳራ ነው"
እርሱም መለሰላቸው ስለክስተቱ አብራራላቸው
"በአላህ እምላለሁ ይህ አርባ አመት ሙሉ ስጠብቀው የነበረ የወንጀሌ ውጤት ነው። ከአርባ ዓመት በፊት አንድ ሰው ብድር ጠይቆኝ ስሰጠው አንተ ደሀ ብዬው ነበር። በዚህ ቃል ምክንያት አላህ ቀጣኝ። አሁን አጠራጣሪ ነገር ተፈጥሯልና ለአላህ ስል ሙሉ ንብረቴ ላይ ወስኛለሁ"

ምንጭ
تاريخ بغداد / الخطيب البغدادي
Mahi Mahisho

@yesheh_kalidrashid_daewawoch
@yesheh_kalidrashid_daewawoch
60 viewsGlamor, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-28 19:16:00
ወደ እውቀት ምክር ቤት ብቃረብ ኖሮ ፣ እና እኔ ብደርስባቸውና የነሱ ትውስታ አንድ አካል ብሆን ኖሮ ፣ ያንን የፍቅር መንገድ ብከተል ኖሮ፣ እነሱም መንገድ ላይ አይተውኝም ነበር።  እኔም ትቼ አልሄድም ነበር። ሁሌም ቢሆን ምላሳቸው የነሱ ከዚክር የዘለለ ሌላ ነገር አይልም ነበር። ትክክለኛው መንገድ ላይ ነበሩ እነሱ። አላህን አምላኪዎች ብቻ ነበሩ። ትክክለኛውን መንገድ እስኪያገኙ ድረስ ይሄዳሉ። ከዛም አንተን ይወስዱሀል። እነሱ ሁሌም ቢሆን ልቦቻቸውን አላህን ከማስገዛት ወደጎን አይሉም ነበር። ሲታዩ አለም ከነሱ በፊት ምንም ነበር የሚመስለው። ይህንን መንገድ ከወደድከው እነሱ ይወስዱሀል።
.
.
ረያን አቡዲ

@Mejnun_Leyla_poem
44 views🅡🅔🅨🅐🅝 ●, 16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 21:51:53 °•I always act like i don’t care but trust me...yeah i don’t care .
                           
68 viewsGlamor, 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ