Get Mystery Box with random crypto!

Reyan Records

የቴሌግራም ቻናል አርማ reyan_records — Reyan Records R
የቴሌግራም ቻናል አርማ reyan_records — Reyan Records
የሰርጥ አድራሻ: @reyan_records
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 346

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-27 06:26:05
20 viewsᗰᗴᒍᑎᑌᑎ ●, 03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 10:41:29
እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር ከ1816 - 1824 በአልጄሪያ ቆንስላ ተመድቦ የነበረው ትውልደ አሜሪካዊው ዊልያም ሻለር እንዲህ ይላል፡-

"በአልጄሪያ ባሳለፍኳቸው ተከታታይ ስምንት ዓመታት የአልጄሪያዊያንን ሙስሊም ሴቶች ቅርፅና መልክ በህይወቴ ተመልክቼ አላውቅም። ኒቃብ ባህላቸው አይደለም በሙስሊም ሴቶች ልብ ላይ የታተመ ሀይማኖታዊ መመርያ ነው"

@yesheh_kalidrashid_daewawoch
@yesheh_kalidrashid_daewawoch
23 viewsGlamor, 07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 10:40:59 ሔንሪ መክው የተባለ የክርስትና እምነት ተከታይ ምዕራባዊ ፀሀፊ ስለ ኒቃብ እንዲህ ይለናል፦

Mahi Mahisho

"በቢሮዬ ግድግዳ ላይ ሁለት የተሰቀሉ ምስሎች አሉ። አንደኛዋ ኒቃብ የለበሰች የሙስሊም ሴት ፎቶና ከጎኗ ደግሞ እራፊ ጨርቅ ላይዋ ላይ ጣል ያረገች እርቃኗን ለቁንጅና ውድድር የምትሳተፍ አሜሪካዊት።

የመጀመሪያዋ ከዓለም ሁሉ ገላዋን የደበቀች ሽፍን ውድ ሴት ሁለተኛዋ ደግሞ ለዓለም ገላዋን ባደባባይ የምታሳይ ርካሽ ሴት!

በምዕራቡና በምስራቁ ዓለም የሚደረገው ጦርነት በዋናነት ያነጣጠረው ዐረቦችም ሆኑ ሙስሊሞች ከሀይማኖታቸውና ከመልካም ባህላቸው ርቀው እርቃን እንዲወጡና ኒቃብን በአጭር ቀሚስ እንዲተኩ ነው።
ስለሆነም እኔም ኒቃብ በሀይማኖቴ ውስጥ ካለው ቦታ በመነሳት ከሱ እከላከላለሁ። ሴት ልጅ ለባሏ እና ለቤተሰቧ ያላትን ክብር ማሳያ ናት። የነርሱ ብቻ እንደሆነች ማመላከቻ ነው። ውድ ዕቃ ናትና ማንም እንዳሻው ሊያያት አትፈቅድም።

እርቃኗን ሆና ለሚሊዮኖች ገላዋን በቴሌቪዥን የምታሳየው የአሜሪካዋ የቁንጅና ንግስት ንብረትነቷ ለሁሉም ነውና የኔ ናት ብሎ የሚከራከር የለም። ሁሉም እንዳሻው ያያታልና"

የምዕራቧ ሴት የክብሯን መገለጫ የሆነውን ሐያዋንና ጥብቅናዋን አጥታለችና ምንም የሚስብ ነገር የላትም። ስሜትም ፍቅር አትሰጥም። አስቀድማ ፍቅርን ጨርሳለችና ለፍቅርም የታደለች አይደለችም።
በምዕራቡ ዓለም ያለች እንስት የወንዳወድነትን ባህሪ በመላበሷ ሚስትም ሆነ እናት የመሆን ሞራልም ሆነ አቅም የላትም። እንስሳዊ የስሜት ፍላጎትን ከማርካት ውጪ ለፍቅርም ሆነ ልጅን ለማፍራት ምቹ አይደለችም"

በርግጥ በራስ ላይ ከመመስከር የበለጠ ሌላ ምስክርነት አያሻም። አላህ ኒቃባችሁ ላይ ያፅናችሁ።

@yesheh_kalidrashid_daewawoch
@yesheh_kalidrashid_daewawoch
23 viewsGlamor, 07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 06:28:56
እናለቅስ ዘንድ ህመም አዋጣን
ምሬት ደብልቀን ባ’ንድ ላይ ጠጣን።
እያለን ስቅጥጥ
ፉት ጭልጥ!
( የሆነ አይነት መዘግነን! )

እንባ ግን የለም!

እንባ ማጣትን እንረሳ ዘንድ
ባናለቅስ እንኳ መሳቅ ልንለምድ
ምሬቱን ውጠን
ተናደን በሽቀን
ወደ’ሷ አቀናን
ሰርክ በሳቋ በምንቀናባት
‹ ሳቅ አስተምሪን › ብለን ጠየቅናት!
(ከት ብላ ሳቀች!)

ሳቋ ግን የለም!
(ከዚያስ?)

ከዚያማ
እንባም ሳናገኝ ሳቋን ሳንማር
የማስመሰልን ለመድን ቁማር!
(ሃሃሃ……ሃሃሃ……ሃሃሃ)

(አብዱልሀኪም ሰፋ)
:
@Venuee13
@Venuee13
10 viewsGlamor, 03:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 12:28:15
32 viewsGlamor, 09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 12:25:07
31 viewsGlamor, 09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 23:22:14 "ሁለት መቶ ሪያል ጠፍቶኛል ለልጆቼ ዳቦ የምገዛበት ነውና ያገኘ ይመልስልኝ" የሚል ወረቀት ከአድራሻዋ ጋር ግርግዳ ላይ ተለጥፎ ይመለከታል። ይህን መጠኑ ያነሰ ብር ያገኘ ይመልስ ያስባላት ብትቸገር ነው በሚል ለልጆቿ የዕለት ጉርስ ይሆን ዘንድ ሰደቃ ነይቶ ገንዘቡን አገኘሁ ብሎ ሊሰጣት ወደ አድራሻዋ አቀና።

ወደ ቤቷ ዘልቆ ይኸው ሐቅሽ ብሎ ሊሰጣት እጁን ሲዘረጋ አለቀሰች..
"ልጄ!......" አለች ዕንባን ከዓይኗ እያረገፈች
"ይህን ገንዘብ ይዘህ እኔ ዘንድ ስትመጣ አንተ አሥራ ሁለተኛው ሰው ነህ" አለችው።
ቃል ሳይተነፍስ ሳግ እየተናነቀው ወደ ሊፍቱ በመራመድ ላይ ሳለ ተጣራች
"እባክህ ማስታወቂያውን ቅደድልኝ እኔ አልፃፍኩትም እንዴት እንደሚፃፍም አላውቅም" አለችው።

ለካስ ችግሯን የሚያውቅ አንጀቱ የተላወሰ አንድ ሰው የሚሰጣት ነገር ቢያጣ የሰው ፊት ሳይገርፋት ችግሯን ታስታግስ ዘንድ ጥበብ በተሞላው መልኩ መላ ዘይዶ ማንነቱን ደብቆ በቻለው ነገር እንድትረዳ አደረጋት

"ከፈን ኪስ የለውም ሰድቁ የተቸገሩትን ለመርዳት ስታስቡ ግን ካሜራችሁን ቤት አስቀምጣቹ ሂዱ"

@yesheh_kalidrashid_daewawoch
@yesheh_kalidrashid_daewawoch
33 viewsGlamor, 20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 00:00:37 እፎይ ሄደች ብዬ
አሳርፌ ከሃሳብ ልቤን ሳስቀምጠው
እሷው ናት እንደ ልጅ
ማትገባበትን ቤት
አንኳኩታ ምትሮጠው !

@Mejnun_Leyla_poem
11 viewsᗰᗴᒍᑎᑌᑎ ●, 21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 23:54:16
@Mejnun_Leyla_poem
21 viewsᗰᗴᒍᑎᑌᑎ ●, 20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 19:53:46
ዳሩል አርቀም
በትናንትናው እለት አልሀምዱሊላህ ለ145 ሰው በአሁኑ ረመዳን ሙሉ አስቤዛ ማድረግ የቻለበት ምርጥ ቀን
19 viewsᗰᗴᒍᑎᑌᑎ ●, 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ