Get Mystery Box with random crypto!

እፎይ ሄደች ብዬ አሳርፌ ከሃሳብ ልቤን ሳስቀምጠው እሷው ናት እንደ ልጅ ማትገባበትን ቤት አንኳኩታ | Reyan Records

እፎይ ሄደች ብዬ
አሳርፌ ከሃሳብ ልቤን ሳስቀምጠው
እሷው ናት እንደ ልጅ
ማትገባበትን ቤት
አንኳኩታ ምትሮጠው !

@Mejnun_Leyla_poem