Get Mystery Box with random crypto!

እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር ከ1816 - 1824 በአልጄሪያ ቆንስላ ተመድቦ የነበረው ትውልደ | Reyan Records

እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር ከ1816 - 1824 በአልጄሪያ ቆንስላ ተመድቦ የነበረው ትውልደ አሜሪካዊው ዊልያም ሻለር እንዲህ ይላል፡-

"በአልጄሪያ ባሳለፍኳቸው ተከታታይ ስምንት ዓመታት የአልጄሪያዊያንን ሙስሊም ሴቶች ቅርፅና መልክ በህይወቴ ተመልክቼ አላውቅም። ኒቃብ ባህላቸው አይደለም በሙስሊም ሴቶች ልብ ላይ የታተመ ሀይማኖታዊ መመርያ ነው"

@yesheh_kalidrashid_daewawoch
@yesheh_kalidrashid_daewawoch