Get Mystery Box with random crypto!

Reyan Records

የቴሌግራም ቻናል አርማ reyan_records — Reyan Records R
የቴሌግራም ቻናል አርማ reyan_records — Reyan Records
የሰርጥ አድራሻ: @reyan_records
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 346

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-01-19 23:29:31
ቀልባችንን አልተፈታተኑም፣ ይልቁኑ ባየናቸው ቁጥር መሰተር እንዳለብን ያስታውሱናል።
የተዋረዱ ሆነው አልተመለከትናቸውም፣ ግና ምልክት ሆነው ሲያስከብሩን አየተናቸዋል።
በምላሳቸው አልተወጋንም፣ በክብር አንደበታችን ዝቅ እንዲልላቸው ግን ሆነናል።
ሀዘን ብሶታቸውን፣ ህመም መከራቸውን አላወቅንባቸውም፣ እነሱ ግን ዘንበል ስንል አብሽር ብለውናል።
በመንገዳቸው አሜኬላ በዝቶ አላገዝናቸውም፣ እነሱ ግን ተስፋ ስንቆርጥ የአላህን ቃል አስታውሰውናል።
ክብር አልባዎች በበዙበት ክብራቸውን ለመጠበቅ ሲጥሩ በአሽሙር በነገር ሸነቆጥናቸው፣ እነሱ ግን ለክብራቸው ከመታገል በቀር ሲያነውሩን አልገጠመንም።
ውበትን የማክበርን ጥበብ ከእነሱ ብንማር እንጂ አናውቅም!
በጥቃቅን እና አነስተኛ አመለካከት የተደራጁ አላዋቂዎች ስለተሳለቁባቸው ክብራቸውን ዝቅ አናደርግም።
እነሱን የአላህ ህግ እንጂ አመለካከት ወክሎ የሚዳኛቸው አይደሉም።
አስተሳሰቦች ሊያራቁታቸው ይጥሩ ይሆናል ግና በአላህ ላይ ያላቸው እርግጠኝነት ይሸፍናቸዋል።
ክብራቸውን በመጠበቅ ለክብር አልባ ትንኮሳዎች ያልተመቹትን እናከብራቸዋለን። እንወዳቸዋለን።
(አብዱልሀኪም ሰፋ)
:
@Venuee13
@Venuee13
18 viewsGlamor, 20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 15:12:22 ስንቶቻችን አላህ ትዳር እንዲሰጠን ከለመንነው ቡሃላ፣ ጥያቄያችንን ተቀብሎ ዱዓችን ምላሽ ሲያገኝ፣ በብዙ መልኩ እሱ የሚታመፅበት ሰርግን ደገስን?


መድ

29 viewsGlamor, 12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 11:30:16 አንዳንዴ ስመኝ
(Glamor)
ልክ እንደዛች ድንቋ ሴት ... እናቷ ወተቱ ላይ ውሀ ቀላቅለን እንሽጥ ስትላት የኡመር ጌታ አላህ ያየኛል ብላ እንደመለሰችው ጌታዋን ፈሪ
... እኔም
መልሼ አንቱ ሰምተውኝ
ልጆን ቢድሩኝ


ስወዶት እኮ የኔ ኡመር (ረድየላሁ አንሁ)
30 viewsGlamor, 08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 20:33:02 #መላ_ዐረቢያን_የሚያስተዳድረው_የኢስላማዊ
ስረወ መንግስቱ መሪ ዑመር ረዐ የመስጂደል ሀራምን ግቢ ለማስፋፋት የዐባስ ቤት እንዲፈርስ እና ለዐባስም በምትኩ ቆንጆ ቤት ሌላ ቦታ እንዲገነባለት ትዕዛዝ አስተላለፈ።

አባስም፦‹‹ቤቴ እንዲፈርስ እልፈቅድም›› አሉ።
(መብት)

ዑመርም፦‹‹ዐባስ! የአላህን ቤት ቤት ለማስፋፋት እኮ ነው›› አለው።
(ማባበል)

ዐባስም፦‹‹አልፈቅድም አልኩኝ እኮ ዑመር!›› ብሎ መለሰ።
(መሪ ፊት መብትን ማስከበር)

ዑመርም፦‹‹እንግዲያውስ ወደ ሸንጎ ሂደን እንዳኝ፤ ሚዳኘንን ዳኛም አንተው ምረጥ›› አለው።
(ፍትህ እና መተናነስ)

ዐባስም፦‹‹ዳኛ ሹረይሕ ይዳኘን›› አለ።
(ጥሩ ስም ሲኖር)

ዑመርም፦‹‹ተስማምቻለሁ››አለ።
(መተናነስ)

ዐባስም፦‹‹የምእመናን መሪ ሆይ! በል ዳኛ ሹረይሕን ጥራው'ና ይዳኘን›› አለ።

ዑመርም፦‹‹ዳኛ ወደሚዳኛቸው ሰዎች አይሄድም፤ እነሱ ናቸው ወደ እሱ መሄድ ያለባቸው። ተነስ እኛ እንሂድ›› አለው።
(መርህ)

ሁለቱም ተያይዘው ወደ ሸንጎው ዳኛ አመሩ። ሸንጎው ፊት ሲቆሙም ዳኛው፦‹‹የምእመናን መሪ...›› ብሎ ዑመርን ሲጠራ ዑመርም፦‹‹ዑመር ብለህ ጥራኝ፤ ሸንጎ ላይ እስካለሁ ድረስ›› አለው።
(የሸንጎ እና የዳኛ ክብር)

ሸንጎው ተጀመረ። ሁለቱም ስሞታቸውን ለዳኛው ካሳሰቡ በኋላ ዳኛው እንዲህ ስል ውሳኔ አስተላለፈ፦‹‹ከሀራም የፀዳ ቦታ ማለት መስጅድ ነው።መስጂድን ለማስፋፋት ያለ በጎ ፈቃዱ የዐባስን ቤትም ማፍረስ ደግሞ ሀራም ነው››
(ፍትህ ፣ ሀላፊነት፣ ድፍረት)

ዑመርም ክሱ ውድቅ ሲሆንበት፦‹‹ምንኛ ፍትሀዊ ዳኛ ነህ! ሸንጎህ ያማረ›› አለው።
(ዕውነታን መቀበል)

ዑመር እዝያው ሽንጎ ላይ ሁኖ ይህንን ዳኛ የዳኞች ሁሉ የበላይ አድርጎትም ሾመው።
(ዕምነት)

ይህን የተመለከተው ዐባስም፦‹‹እንግዲያ ነገሩ እንዲህ ተሆነማ ፤ እኔም ቤቴን በገዛ ፈቃዴ ለአላህ ብዬ ለቅቄያለሁ›› አለ
(ከድል በኋላ ያለ ለጋስነት)

Sefwan Sheik Ahmedin

ምንጭ፦البدايه والنهايه
18 viewsGlamor, 17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 18:08:24 @huluezih
@huluezih
23 viewsGlamor, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 20:45:21 ለጦርነት ገንዘብ አላቸው ግን ደሃውን መመገብ አይችሉም!
-- Tupac Shakur --
34 viewsGlamor, 17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 21:15:09
49 viewsGlamor, 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 20:25:59 በቅርብ ቀን በአዲስ ማንነት በአዲስ አቀራረብ በአዲስ መንፈስ አዳዲስ ያልተሰሙና ያልተደመጡ ታሪኮችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። አስደናቂና አስተማሪ የሰሐቦችን ገድል የታቢኢዮችን ውሎ የሷሊሆችን ታሪክ እያነበቡ ትምህርት እየሰሙ ወደመልካም ነገር የጠቆመ ሰው የሚያገኘውን አጅር ይጎናፀፉ ዘንድ ወደቻናላችን ወዳጅዎን ይጋብዙ ጉሩፓችንም ላይ ኢንቫይት በማድረግ ከኸይሩ ይቋደሱ @yesheh_kalidrashid_daewawoch
51 viewsGlamor, 17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 20:23:30 በቅርብ ቀን በአዲስ ማንነት በአዲስ አቀራረብ በአዲስ መንፈስ አዳዲስ ያልተሰሙና ያልተደመጡ ታሪኮችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። አስደናቂና አስተማሪ የሰሐቦችን ገድል የታቢኢዮችን ውሎ የሷሊሆችን ታሪክ እያነበቡ ትምህርት እየሰሙ ወደመልካም ነገር የጠቆመ ሰው የሚያገኘውን አጅር ይጎናፀፉ ዘንድ ወደቻናላችን ወዳጅዎን ይጋብዙ ጉሩፓችንም ላይ ኢንቫይት በማድረግ ከኸይሩ ይቋደሱ

@yesheh_kalidrashid_daewawoch
50 viewsGlamor, 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 16:30:17 #እያሰብን 31
:
<< በጣም ተደስተን ባለንበት ጊዜ ላይ የደስ ደስ በሚመስል መልኩ ከአምላካችን ጋር የምንቀያየም ሰዎች ምንድን ነው ችግራችን ግን? የደስ ደስ ማመፅ እንደሆነ ወንጀልን አያሳንስም። ወገን ኧረ እያሰብን! >>
(አብዱልሀኪም ሰፋ)
:
@Venuee13
@Venuee13
70 viewsGlamor, 13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ