Get Mystery Box with random crypto!

#እያሰብን 31 : > (አብዱልሀኪም ሰፋ) : @Venuee13 @Venuee13 | Reyan Records

#እያሰብን 31
:
<< በጣም ተደስተን ባለንበት ጊዜ ላይ የደስ ደስ በሚመስል መልኩ ከአምላካችን ጋር የምንቀያየም ሰዎች ምንድን ነው ችግራችን ግን? የደስ ደስ ማመፅ እንደሆነ ወንጀልን አያሳንስም። ወገን ኧረ እያሰብን! >>
(አብዱልሀኪም ሰፋ)
:
@Venuee13
@Venuee13