Get Mystery Box with random crypto!

በቅርብ ቀን በአዲስ ማንነት በአዲስ አቀራረብ በአዲስ መንፈስ አዳዲስ ያልተሰሙና ያልተደመጡ ታሪኮች | Reyan Records

በቅርብ ቀን በአዲስ ማንነት በአዲስ አቀራረብ በአዲስ መንፈስ አዳዲስ ያልተሰሙና ያልተደመጡ ታሪኮችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። አስደናቂና አስተማሪ የሰሐቦችን ገድል የታቢኢዮችን ውሎ የሷሊሆችን ታሪክ እያነበቡ ትምህርት እየሰሙ ወደመልካም ነገር የጠቆመ ሰው የሚያገኘውን አጅር ይጎናፀፉ ዘንድ ወደቻናላችን ወዳጅዎን ይጋብዙ ጉሩፓችንም ላይ ኢንቫይት በማድረግ ከኸይሩ ይቋደሱ

@yesheh_kalidrashid_daewawoch