Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንዴ ስመኝ (Glamor) ልክ እንደዛች ድንቋ ሴት ... እናቷ ወተቱ ላይ ውሀ ቀላቅለን እንሽ | Reyan Records

አንዳንዴ ስመኝ
(Glamor)
ልክ እንደዛች ድንቋ ሴት ... እናቷ ወተቱ ላይ ውሀ ቀላቅለን እንሽጥ ስትላት የኡመር ጌታ አላህ ያየኛል ብላ እንደመለሰችው ጌታዋን ፈሪ
... እኔም
መልሼ አንቱ ሰምተውኝ
ልጆን ቢድሩኝ


ስወዶት እኮ የኔ ኡመር (ረድየላሁ አንሁ)