Get Mystery Box with random crypto!

@ Accept...

የቴሌግራም ቻናል አርማ helenitaaaaaaaa — @ Accept...
የቴሌግራም ቻናል አርማ helenitaaaaaaaa — @ Accept...
የሰርጥ አድራሻ: @helenitaaaaaaaa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 265
የሰርጥ መግለጫ

#Life challenge
#funny video😄😋
#music🎶🎶
#pictures
#Tic tok
#memes

😘😘😘🙄🙄🙄🙄🙄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

Hasabi asitayet kalachu
👇👇👇👇👇👇👇👇
@Kilopatraaa

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-08 14:50:45
19 views11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 14:48:57
19 views11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 14:48:57
18 views11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 12:53:03 today....
24 viewsedited  09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 08:13:59
52 viewsedited  05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 08:13:59 ብቸኛ ነኝ ብለህ ሀዘን እንዳይሰማህ ጨረቃ ብቸኛ ሆናም ሰማይ ላይ ካሉ ነገሮች ውስጥ ውብ መሆኗን አስታውስ !!
51 views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 07:06:35 ያፈቀረ አይርሳ
''''''''''''''''''';;;;;;;;;'''''''''''''''


አይረሳኝም ብለሽ
አይተወኝም ብለሽ አውርተሻል አሉ ፣
ጉድ እስኪል ከተማው ምን ነካው እያሉ ፣
ያፈቅረኛል ብለሽ
ይወደኛል ብለሽ ተናግረሻል አሉ ፣
ሲጠቋቆምብኝ ሀገሬው በሙሉ ።

ወደደኝ ስትይ መንገር አላፈርሽም ፣
ኮራሁበት ስትይ አንገት አልደፋሽም ፣
በሀሜትሽ ጅራፍ ብትገርፊኝ ስድሳ ፣
የማፍቀር መንፈሴ ከላዬ ተነሳ ።

እንድጠላሽ ምሴ እንድረሳሽ ዋሴ ፣
ወደድካት ባሉኝ ልክ የሳቀልሽ ጥርሴ ፣
ተኝቼ ስነቃ ከአልጋዬ ስወጣ ፣
ቃዠሁኝ መሰለኝ ፍቅርሽ በላብ ወጣ ።

እኔ አላውቅልሽም

አበዛሁ መሰለኝ ማር በዝቶ ላይጥመኝ ፣
አንቺን ማሰላሰል እንዲሁ ላይጠቅመኝ ፣
መዋሌ ማደሬ ከማፍቀርሽ ጥላ ፣
ምክንያት ሆነኝ ብልሽ አንቺን እንድጠላ ።

እስኪ አሁን ለፍፊ

አፍቃሪ የዋህ ነው ችሎ ቢታገስም ፣
ውስጡ ከቆረጠ ሀሳብ አይከልስም ፣
መገፋት በሙሉ አይጥልም ከገደል ፣
ከ ልብ ያስለቅቃል አፍቃሪን መበደል ፣
ፊት እንደጎረርሺው በይ አሁን ጎርሪ ፣
ወጥቼለታለሁ ጠላኝ ብለሽ አውሪ ።

[ በረከት ዘውዱ ]
@Helenitaaaaaaaa
53 viewsedited  04:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 19:37:07
61 views16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 09:53:32 She .hi baby I love you u are ma every thing and I need you

He .by

She.

After 3 weeks

He. Hy sweety
She. hi bro

He.

And me
@Helenitaaaaaaaa
105 viewsedited  06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 09:50:25
95 viewsedited  06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ