Get Mystery Box with random crypto!

Nur-Africa Academy Education/ ኑር–አፍሪካ አካዳሚ ትምህርት

የቴሌግራም ቻናል አርማ naa_ed — Nur-Africa Academy Education/ ኑር–አፍሪካ አካዳሚ ትምህርት N
የቴሌግራም ቻናል አርማ naa_ed — Nur-Africa Academy Education/ ኑር–አፍሪካ አካዳሚ ትምህርት
የሰርጥ አድራሻ: @naa_ed
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 209
የሰርጥ መግለጫ

Website: http://nurafricaacademy.com
Face book: htts://m.facebook.com>preschool
Email: nurafricaacademy@gmai.c
YouTube: https://youtu.be/ICZe0
Instagram:https://www
Twitter:africanur
የኑር– አፍሪካ አካዳሚ ትምህርታዊ ማስታወሻዎችና አጫጭር ገለፃዎች እንድሁም ፋይሎች የሚጫኑበት ቻናል ነው

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-29 14:10:42 የተከበራችሁ ወላጆች
የተማሪዎች ምዝገባን ለማጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ስለሚቀሩ እስከ አሁን ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች በቀሩት ቀናት ውስጥ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን።
ከተሰጡት ቀናት ውጪ ዘግይቶ የሚመጣን የምዝገባ ጥያቄ ቦታው ለአዲስ ተማሪዎች ስለሚሰጥ አናስተናግድም።
በወቅቱ ልጆቻችሁን ያስመዘገባችሁ ወላጆችን ከልብ እናመሰግናለን።
ኑር–አፍሪካ አካዳሚ!
84 viewsAbdel-Fattah Kebede, 11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 11:24:54 " ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ"
ውድና የተከበራችሁ የኑር አፍሪካ አካዳሚ አጠቃላይ ማህበረሰብ አባላት እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን አካዳሚያችን በ2014 የትምህርት ዘመን ያስፈተናቸው ሁሉም የሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን በአመርቂ ውጤት (100%) ወደሚቀጥለው ክፍል ተዘዋውረዋል በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!!!! እንኳን ደስ አለን!!!
Congratulations!!!Dear all Nur Africa Academy community members .we would like to express our great excitement that all of grade 8 students who took ministry exam in 2022, have promoted to the next level
With remarkable result!!!!
70 viewsMJA, edited  08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 08:07:59 http://aaceb.gov.et
95 viewsMJA, 05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 20:07:43 ቀን 18/11/2014 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ የሆነ ሲሆን ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 63.9 ፐርሰንት ተማሪዎች 50 እና በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል፡፡ ይህም ካለፉት አመታት ከተመዘገቡት ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል ውጤቶች አንጻር ሲታይ ከፍተኛ ውጤት ሆናል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ 85..5% ተማሪዎች ወደቀጣይ ክፍል ለመዛወር መቻላቸዉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተፈና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዲናኦል ጫላ ገልጸዋል፡፡

ስለሆነም ተማሪዎች ውጤታችሁን ቀጥሎ ያለውን ሊንክ በመጫን

https://aaceb.gov.et/%e1%8b%a88%e1%8a%9b-%e1%8a%ad%e1%8d%8d%e1%88%8d-%e1%8b%89%e1%8c%a4%e1%89%b5/

ወይም aaceb.gov.et በመጠቀም

ሬጅስትሬሽን ቁጥር በማስገባት እና GO የሚለዉን በመጫን ውጤታችሁን ኦላይን ማየት የምትችሉ መሆኑን አክለው አሳውቀዋል፡፡

Biroon Barnoota Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee qabxii kutaa 8ffaa bara 2014 kan gadhiifame yoo ta'u barattoota barnootaaf taa'an keessaa parsantaan 63.9, 50 fi isaa ol galmeessuu danda'aaniiru. Kunis qaphxii baroota darban waliin yeroo ilaalamu guddaa ta'uu fi dabalataan parsantaan 85.5 gara kutaa itti aanutti darbuu isaanii Direktooreetiin qormaataa Obboo Dinaol Caalaa ibsaniiru.
waan ta'eef harra irraa eegalee linkii
99 viewsAbdel-Fattah Kebede, 17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 13:55:18 ለውድ ወላጆች
እንደሚታወቀው የነባር ተማሪዎችን ምዝገባ በ06/11/2014 ዓ.ም መጀመራችን ይታወቃል። በዚህ መሰረትም በተሰጠው የግዜ ሰሌዳ ልጆቻችሁን ያስመዘገባችሁ ወላጆች ከልብ ልናመሰግን እንወዳለን። ነገር ግን አሁን ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ወላጆች ለምዝገባ የተሰጠው የግዜ ገደብ ከመጠናቀቁ በፊት ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን።
ትምህርት ቤቱ!
78 viewsAbdel-Fattah Kebede, 10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 22:00:12
151 viewsAbdel-Fattah Kebede, 19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 23:18:09

99 viewsAbdel-Fattah Kebede, 20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 05:59:27
#እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነህ

በመሰረቱ መልካም ሰው ነህ፡፡ ታማኝ ፣ ጨዋ ፣ ሀቀኛ እና ታታሪ ነህ፡፡ ሰዎችን ከልብህ አክብረህ በትህትና የምታስተናግድ ነህ፡፡ ለቤተሰብህ፣ ለወዳጆችህ ፣ እንዲሁም ለምትሰራበት ኩባንያ ጊዜህን እና ጉልበትህን ሳተሰስት የምትሰጥ ነህ፡፡ ጠንካራ ፣ በራሱ የሚተማመን እና ኃላፊነት የሚሰማው በጎ ሰው ነህ፡፡ አዋቂ ፣ ብልህና በልምድ የካበትክ ነህ፡፡ የምታስፈልገው በቅርብህ ላሉት ብቻ ሳይሆን ለምትኖርበት ማህበረሰብም ጭምር ነው፡፡ የተወለድከው ለልዩ ምክንያት ነው፣ የምታሟላው ትልቅ እጣ ፈንታ አለህ፡፡ በሁሉም መንገድ እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነህ፡፡

ከላይ የሠፈረው አንቀጽ የእውነተኛ ማንነትህና ባህሪህ መግለጫ ቃል ነው፡፡ ሁሉንም ጊዜ የሠፈረው አንቀጽ አይገልጽህ ይሆናል ነገር ግን የውስጣዊ ማንነትህን እና በሕይወትህ የምታደርገው ጉዞን የሚያሳይ ጥሩ አጠቃላይ መግለጫ ነው፡፡ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የእውነትም ዋጋ ያለውና ጠቃሚ ሰው መሆንህን አምነህ ስትቀበል በንግግርህና በድርጊትህ ሁሉ ትገልጸዋለህ፡፡ በጊዜ ሂደትም እውነት ይሆንልሃል፡፡ በሀሳብ ደረጃ የያዝከውም በገሀድ ያለ እውነትህ ይሆናል፡፡ ስለዚህ “እራሴን እውደዋለሁ፤ እራሴን አፈቅረዋለሁ፡፡ በመሰረቱ በሁሉም መንገድ መልካም ሰው ነኝ፤ በምሞክረው ነገር ላይ ሁሉ ሁልጊዜም የምችለውን አደርጋለሁ” የሚሉ ቃላቶችን ለራስህ ደጋግመህ ንገረው፡፡

#የስኬት አቦጊዳ
97 viewsAbdel-Fattah Kebede, 02:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 13:50:08 For your information since September 1/2015 E.C we plan to fully implemented (100%) English Language.
And the adimins are responsible to encourage all teachers, assistant teachers and supportive staff to train and well equipped in English.
unless and other wise the school should take measures for any failure for English Language Proficiency for the coming Academic Year 2015 E C

ለመረጃ ያክል ከመጪው መስከረም 1/2015 E.C ጀምሮ ሙሉ በሙሉ (100%) የእንግሊዝኛ ቋንቋን ተግባራዊ ለማድረግ ሙሉ ዝግጅታችን ጨርሰናል።
እና አድሚኖች ሁሉም መምህራን፣ ረዳት አስተማሪዎች እና ደጋፊ ሰራተኞች በእንግሊዝኛ እንዲሰለጥኑ ክረምቱን ከፍተኛ ጥረት እያደረግን ነው።
ስለሆነም ወላጆች ልጆቻችሁ ክረምቱን በከፍተኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ የቋንቋ አቅማቸውን አሻሽለው እንዲመጡ በማድረግ የ2015 የትምህርት ዓመት ልጆቻችሁ ውጤታማ እንዲሆኑ አግዟቸው።
እኔም የመፍትሄው አካል ነኝ!
334 viewsAbdel-Fattah Kebede, edited  10:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 13:18:04
74 viewsAbdel-Fattah Kebede, 10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ