2022-11-23 21:16:34
<< በተከበረው ልባችን ውስጥ አስቀምጠናቸው የልባችንን ክብር የናቁትን ንቅል!
ይበጀን መስሎን የቃረምነውን እንቶ ፈንቶ ሙልጭ!
በዋጋ የማይተመነውን ልባችንን በነፃ ስንሰጣቸው የናቁትን ጥርግ!
የማይበጁንን ክፉ ነገሮች ሁሉ የማስወገዱን ብርታት ይስጠን!
አንቺ እንደ ውበትሽ ልብሽ አልዋብ ያለሽ ታገይ! አንተ እንደ መልካም እሳቤህ ልብህ አልሆን ያለህ ታገል!
በልባችሁ አትቀልዱ! በልባችሁ የቀለደውን ሸኙ!
ለሁሉም ክብሩን የሚጠብቅለት አለ። !
እርቃን ሀሳብሽ ላይ ኢንሸአላህ ደርቢበት! ያኮረፈው ልብህ ላይ ለኸይር ነው በልበት። ! >>
(አብዱልሀኪም ሰፋ)
:
53 viewsGlamor, 18:16