Get Mystery Box with random crypto!

#ላስታውስሽ_29 (ነሱሀ አወል) ሊያወራሽ የፈለገ ሁሉ ሚያወራሽ...ሊያውቅሽ የፈለገ ሁሉ የሚያ | Reyan Records

#ላስታውስሽ_29

(ነሱሀ አወል)

ሊያወራሽ የፈለገ ሁሉ ሚያወራሽ...ሊያውቅሽ የፈለገ ሁሉ የሚያውቅሽ ሰው አትሁኚ...ለነገሮችሽ ሁሉ ቦታ ምረጪ...መከበርሽን የሚያወርድ ቦታ በአካልም በቃልም አትገኚ...አንቺ የተከበርሽ ሴት ነሽ...ለፈለገሽ ሁሉ የምትገኚ..ላወራሽ ሁሉ ከንፈርሽን የምታላቅቂ አይደለሽም...እንዲያከብሩሽ ስትፈልጊ ቅድሚያ ራስሽን አክብሪው።