Get Mystery Box with random crypto!

ጥያቄ? በህይወት ሜዳ ላይ በሰባራ ፈረስ እዛ ማዶ ጫፍ ጋር እንዴት ብዬ ልድረስ?? መልስ። ያ | Reyan Records

ጥያቄ?
በህይወት ሜዳ ላይ በሰባራ ፈረስ
እዛ ማዶ ጫፍ ጋር እንዴት ብዬ ልድረስ??

መልስ።
ያዱኛ ጎዳና ወለፌንድ መንገዱ
ሽምጥ ጋልቦ ጠራርገው ካልሄዱ።

ረያን አቡዲ

➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ
@Mejnun_Leyla_poem
@Mejnun_Leyla_poem