ይሄ አይደል ሰበቡ?....በመሀላችን እየገባ አንዳችን ለአንዳችን ምን እንደሆን ያስረሳን...ልክ ደህና አላህን ፈሪ (የተባለውን) ሰው መላውን አጥቶ ረሀብ ሲቆላው ምግብ ሰጥቶ ጌታውን የነሳው:ጀነትን በብልጭልጯ ቀይሮት እንደማለት ነው ....!
በሌላ ጎን ዱንያ ተደፍታባቸው...ቤታቸው ጨለማ የሆኑትን በብርሀን የሚሞላ...አኼራንም በማስተካከል ሂደት ጉልህ ሚና የሚጫወት ብር
ሱብሀነላህ
"የበሽታው መድሀኒት ራሱ በሽታው ነው! " ሚሉት ነገር ለገንዘብ ብቻ እስኪመስለኝ አጂብ
(Glamor)