Get Mystery Box with random crypto!

ምንም ልል አይደለም...ፎቶውንም ሳላካፍላችሁ ማለፍ አልሆነልኝም። ምድር ላይ ለሴት ከአባቷ የበለጠ | Reyan Records

ምንም ልል አይደለም...ፎቶውንም ሳላካፍላችሁ ማለፍ አልሆነልኝም። ምድር ላይ ለሴት ከአባቷ የበለጠ ወንድ ሊወዳት የሚችል አይመስለኝም። ቁጣው፣ ጩኸቱ ሁሉ ከክፉው ትጠበቅለት ዘንድ ነው። የሰርጓ ቀን ምን ያኽል ስጋው ከአካሉ እንደሚለያይ እራሱ ያውቀዋል። ሲድራትም እሷ ሳታውቅ ስንት አጣርቶ...በሱ አይን ለልጄ ይሆናታል የሚለውን በደንብ ከቃኘ ኋላ ነው።
እናም የአባቷን የልብ አፀድ...የአይን አበባ... እንዲሁ አታድርቃት...ብትችል ለማበቧ ሰበብ ሁን...ካልሆነም ከነበረችበት ትኮሰምን ዘንድ አትፍቀድ ባል ሆይ!
(ነጃት ሀሰን)
:
✎የፍቅር ጥቅሶች||