Get Mystery Box with random crypto!

አገልግል

የቴሌግራም ቻናል አርማ ourmereja — አገልግል
የቴሌግራም ቻናል አርማ ourmereja — አገልግል
የሰርጥ አድራሻ: @ourmereja
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.21K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-10-30 19:33:07 የኢትዮጵያ ህዝብ አንድነትህን አጠናክር !!! አሰፍስፈው ሊበሉን የተዘጋጁ አካሎች አሉ !! መሞት ካለብን ለኢትዮጵያ ለመሞት ዝግጁ ነን !!
ኢትዮጵያ !
521 viewsedited  16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 21:31:57
አማራ ክልላዊ መንግስት ከትግራይ ተፈናቅለው በሌሎች ጊቢዎች ትምህርታቸውን ለጨረሱ ተመራቂ ተማሪዎች ያወጣው ደብዳቤ ።
1.0K viewsedited  18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 13:39:59 የመቀሌው አሉላ አባ ነጋ ኤርፖርት የተያዘ ሲሆን መንግስት በጥቂት ቀናት ውስጥ ሙሉ መቀሌን ይቆጠራል ተብሎ ይጠበቃል !
826 views10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 14:17:15 የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ዘርፍ ሲሰጥ የነበረው ፈተና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል።
1.0K views11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-15 19:16:23 ሰበር መረጃ!

መቀሌ የመከላከያ ሰራዊት በጀት ወረቀት እየበተነ ነው፣ በአስቸኳይ ከህወሀት ሀይሎች ራቁ መንግስት መሟላት ያለበትን ሁሉ ያሟላል እናንተ ግን በአስቸኳይ ከህዉሀት ተዋጊዎች ራቁ ከበድ ያለ ኦፕሬሽን ስለሚካሄድ ራቁ ተብሎ ወረቀት ተበትኗዋል።
1.4K viewsedited  16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 16:39:53 ዲግሪ በ20ሺ ብር !
በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዲግሪ በ20 ሺሕ ብር እየተሸጠ መሆኑ ተነገረ።በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አንድ ዲግሪ በ20 ሺሕ ብር እየተሸጠ መሆኑን አዲስ ማለዳ ዘግቧል!!

በዩኒቨርሲቲው ያሉ ሠራተኞች፤ ሰዎች በሚገዙት ዲግሪ ዙሪያ ሳይማሩ መደበኛ ተማሪ እንደሆኑ አስመስለው በ20 ሺሕ ብር ሐሰተኛ ዲግሪ እየሸጡ መሆኑን ማወቅ ተችሏል። ከኹለት ወር በፊት የዩኒቨርሲቲውን ዲግሪ የገዙ ሰዎች መረጃውን ሲለዋወጡ እንዲሁ ተሰምቶ የነበረ ሲሆን፤ ከዚያን ወቅት ጀምሮ በማጣራት ሂደት ላይ መቆየቷን አዲስ ማለዳ ገልጿል። በመሆኑም፣ ዲግሪ ከገዙ ሰዎች በተደረገ ማጣራት የዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች በምስጢራዊ አካሄድ ዲግሪ እየሸጡ መሆኑ ተደርሶበታል።

መረጃው የተገኘው በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በአካል ተገኝተው ሳይማሩ ግን በመደበኛ የትምህርት መርሀ ግብር እንደተማሩ ተደርገው ዲግሪ ከገዙት ሰዎች አንደበት ነው። መረጃ አቀባዮቹ ዲግሪውን ለመግዛት ያለውን ሂደት ሲጠየቁ ‹‹ምንም ፕሮሰስ (process) የለውም። ሙሉ ሥም፤ ፎቶ እና ብሩን መላክ ብቻ ነው።›› ሲሉ መስክረዋል።የከፍተኛ ትምህርት ተቋሙ ሠራተኞች አንድ ዲግሪ ለመሸጥ የሚጠይቁትም 20 ሺሕ ብር መሆኑ ተነግሯል። መረጃ አቀባዮቹ ሐሰተኛ ዲግሪ ገዝተው በተለያዩ ተቋማት ሥራ የያዙም ጭምር ናቸው።

በመሆኑም፤ አዲሱ የትምህርት ፎኖተ ካርታ ከመጽደቁ በፊት ለሦስት ዓመት፤ ከጸደቀ በኋላ ደግሞ ለአራት ዓመት መማርና ጥልቅ ጥናትን የሚጠይቀውን የማኔጅመንት ዲግሪ በቀናት ውስጥ እየተሸጠ መሆኑን የዐይን እማኞች ገልጸዋል።
196 viewsedited  13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 07:57:56 ይህን ልጅ እንደግፈው ለሌሎችም መረጃውን "#ሼር_ፖስት ይሁን።  የ21 ሚሊዮን ብር ሽልማት የሚያስገኘው እና 2400 ተወዳዳሪዎችን ካሳተፈው ዓለም አቀፍ የሳይንስ ውድድር ተሳትፎ ለግማሽ ፍጻሜ ያለፈው አቤል አሰፋ  በሚያሳዝን ሁኔታ በ4 ሺህ ላይክ በክሮሺያዊት ተወዳዳሪ እየተመራ ይገኛል።  የሱ ገና 10 ሺህ ላይ ነው።

ውድድሩ ውስብስብና ጥልቅ የሆኑ የሳይንስ፣ የሒሳብ እና የፊዚክስ ጽንሰ ሐሳቦችን ምንም የሳይንስ እውቀት የሌላቸው ሰዎች በቀላሉ ሊረዱት በሚችሉት መልኩ በ90 ሰከንድ ቪዲዮ ማቅረብ ነው። 
ቪዲዮው በፌስቡክ እና በዩቲዩብ ከፍተኛ የሕዝብ ድምጽ (ብዙ ላይክ) ያገኘለት ተወዳዳሪም ወደ ምርጥ 15 ተፎካካሪነት ይገባል። ለዚህ ዙር የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ እስከ ሰኞ መስከረም 09/2014 ዓ.ም. ድረስ የሚቀጥል ሲሆን በቀጣዩ ቀንም ወደ ምርጥ 15ቱ ውስጥ የተካተቱ ሥራዎች ይፋ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።
እነዚህ ሒደቶችን አልፎ በመጨረሻ አሸናፊ የሚሆነው ተወዳዳሪ፣ የ250 ሺህ ዶላር ተሸላሚ ይሆናል።
የእርስዎ ሁለት ድምጽ ደግሞ ለመጨረሻው ዙር ከሚገቡ 16 ተወዳዳሪዎች መካከል በህዝብ ድምጽ የሚያልፍ አንድ ብቸኛ ተወዳዳሪ ሊያደርገው ይችላል፡፡ የሚከተሉትን ሁለት ቪድዮዎች  ‘Like’ አድርገው ድምጽዎን በመስጠት ይህን ኢትዮጽያዊ ወጣት ለፍጻሜ ውድድር እንዲደርስ ይተባበሩት:: አንደኛውን ቪዲዮ የምታገኙት በዚህ የፌስቡክ ሊንክ ነው፣ ሊንኩን ተከትላችሁ ቪዲዮው ሲመጣ ላይክ ማድረግ ነው።  https://www.facebook.com/watch/?v=595860615362156

ሁለተኛው ቪዲዮ የሚገኘው በድርጅቱ የዩቲዩብ ቻናልነው፣ ሊንኩን ተከትላችሁ ቪዲዮውን ላይክ ማድረግ ነው





ለጓደኞቻችሁም አጋሩለት!
318 views04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 23:44:41
የከፍሪካ ኅብረት የትህነግን የሰላም ጥሪ በደስታ እቀበላለሁ ብሏል።
ትሕነግ ዛሬ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ጦርነት አቁሞ ከመንግሥት ጋር የትም ቦታ በማናቸውም ጊዜ ጌታቸው ረዳንና ጻድቃን ገብረትንሣይን ወክሎ ለመደራደር ጥሪ አቅርቧል።

ጥሪዉን ከማቅረቡም ባለፈ ድርድሩ በአፍሪካ ኅብረት እንዲመራ መባሉን መቀበሉ የሚታወስ ነው።
የአፍሪካ ኅብረት ታዲያ የትሕነግን ጥሪ በደስታ መቀበሉን አሳውቋል። የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሰብሳቢ ሙሳ ፋኪህ ማሃማት የትሕነግን የሰላም ጥሪ አድንቀው መቀበላቸውን ገልጸዋል።
የሚሆነውን አብረን እናያለን።
586 views20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 20:03:57
ጅቡቲ
በሰሜን ኢትዮጲያ ከሕውሐት ጋር የተከሰተውን ግጭት ለመፍታት ከፌደራል መንግስት እና ከሕውሐት የተውጣጡ ተደራዳሪዎች ጅቡቲ መግባታቸው ተገልጿል
ከፌደራል መንግስቱ በኩል ሬዲዋን ሁሴን እና ዶ/ር ቴድሮስ ጢሞቲዎስ ሲሆኑ ከሕውሐት በኩል ደግሞ ጌታቸው ረዳ እና ጀነራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ መሆናቸውም ታውቋል

(Wait for Verification)
574 viewsedited  17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 19:59:44
ሰበር
ሕወሓት "በአፍሪካ ሕብረት አማካኝነት የሚደረገው ድርድር ውስጥ እገባለሁ" አለ። ተደራዳሪዎቹንም ይፋ ያደረገ ሲሆን አቶ ጌታቸው ረዳ እና ጄኔራል ፃድቃን የውይይቱ መሪ አድርጎ ሰይሟል።
አስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግም ጠይቋል።
536 views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ