Get Mystery Box with random crypto!

አገልግል

የቴሌግራም ቻናል አርማ ourmereja — አገልግል
የቴሌግራም ቻናል አርማ ourmereja — አገልግል
የሰርጥ አድራሻ: @ourmereja
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.21K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-11-13 08:59:56 ህወሃት ወደ ደቡብ አፍሪካ የላኩት የህወሃት ተደራዳሪ አካል የለም ሲል የተጠበቀውን እራሱን የመካድ እርምጃ ማታ ከኬንያው ፊርማ በኀላ በመግለጫ አውጥቷል!! ህወሃት የራሱ ጦር የለውም ያለ ሲሆን አፍሪካ ህብረት ስምምነቱ ላይ ያሉትን ስሞችም እንዲያስተካክል አሳስቧል !!
532 views05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 22:41:44 እንደተገመተው ህወሃት ትጥቅ አልፈታም ለማለት ዳር ዳር እያለ ይገኛል !! በአንድ ሳምንት ውስጥ እርዳታ አልገባም የሚል ለቅሶ መጀመሩ ነገሩ ወደ ሌላ አቅጣጫ እሄደ ነው ማለት ነው የሚል ሀሳቦች እየተነሱ ይገኛል !! እስካሁን ከኬንያው ድርድር የወጣ ተጨባጭ መረጃ የለም !
229 views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 08:20:51
176 views05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 21:48:19 በደቡብ አፍሪካ  በተካሄደው የሰላም ውይይት የህወሓት መዋቅር ፈርሶ የፌደራል መንግሥት የሚመራው ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም እና ቡድኑ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ እንዲፈታ ስምምነት ላይ ተደረሰ
በደቡብ አፍሪካ ለስምንት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረው የሰላም ድርድር  የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት፣ የግዛት አንድነት እና ዘላቂ ሰላም በሚያረጋግጥ መልኩ በስምምነት መቋጨቱን ከውስጥ ምንጮች የተገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
ለሁለት አመታት የዘለቀው የሰሜኑ ጦርነት  መቋጫ እንደሚሆን የተገመተ የሰላም ስምንነት ፊርማ በዛሬው እለት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በኢትዮጵያና በህወሓት ተደራዳሪዎች መፈረሙን ያስታወቁት ምንጮች ፤ ውይይቱ የሀገራችንን ብሔራዊ ጥቅም ባስጠበቀ፣ የሕግ የበላይነትን ባረጋገጠ እና ለውጭ ጣልቃ ገብነት እድል በማይሰጥ መልኩ በስኬት መጠናቀቁን ገልጸዋል።
ቁልፍ የስምምነት አጀንዳዎች፦
1. ህወሓት ሙሉ በሙሉ ትጥቅ ለመፍታት መስማማቱን፦ በስምምነቱ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ በሰላሳ ቀናት ውስጥ ቡድኑ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ እንደሚፈታ፤ ይህንን ውሳኔ ተግባራዊ ለማድረግ የሁለቱ ወገን ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች በ24 ሰዓት ውስጥ አመቺ ቦታ መርጠው ንግግር ያደርጋሉ፤
2. ስምምነቱ በተፈረመ አምስት ቀናት ውስጥ የሁለቱ ወገን ወታደራዊ አመራሮች የትጥቅ ማስፈታት ሂደቱ የሚመራበትን ዝርዝር አፈጻጻም በጋራ በማውጣት ተግባራዊ ሥራዎችን መሥራት ይጀምራሉ፤
3. የሁለቱ ወገን ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች በተገናኙ አስር ቀናት ውስጥ ህወሓት ያሉትን ሁሉንም የቡድን እና ከባድ መሣሪያዎች ለመከላከያ ሠራዊት ያስረክባል፤
4. ስምምነቱ በተፈረመ ሰባት ቀናት ውስጥ የፌደራል መንግሥት መቀሌን ተረክቦ በከተማው ውስጥ እና ዙሪያ ሁሉንም አይነት የጦር መሣሪያ ያስፈታል፤
5. በአጭር ቀናት ውስጥ አሁን ያለው የህወሓት መዋቅር ፈርሶ የፌደራል መንግሥት የሚመራው የጊዜያዊ አስተዳደር ይቋቋማል። በሚዋቀረው ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥም የትግራይን ሕዝብ የሚወክል አካል ይሳተፋል፤
6. የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከጎረቤት ሀገራት የሚያዋስኑ የድንበር አካባቢዎችን ደኅንነትና ሰላም የሚያረጋግጥ ስምሪት የሚያደርግ ይሆናል። መከላከያ ሠራዊቱ በማንኛውም የትግራይ አካባቢዎች ተንቀሳቅሶ ሕግ የማስከበር ስልጣኑን ከህወሓት ሙሉ በሙሉ ይቀበላል። ህወሓት ለተግበራዊነቱ ምንም አይነት እንቅፋት እንደማይፈጥር ተስማምቷል።
7. የሚመሰረተው ጊዜያዊ አስተዳደር በሁሉም የትግራይ አካባቢዎች የማኅበራዊ አገልግሎቶች በፍጥነት እንዲጀመሩ ሁኔታዎች ያመቻቻል፤ ተግባራዊነታቸውን ያረጋግጣል፤
8. ህወሓት ያለ ፌደራል መንግሥት እውቅና ከማንኛውም የውጭ አካል ጋር ግንኙነት ማድረግ ያቆማል። እንዲህ አይነት ተግባር የሚፈጹ ግለሰቦች ካሉ በሀገሪቱ ሕግ የሚጠየቁ ይሆናል።
279 views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 21:41:04
288 views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 21:12:14 Tigrai Tv
319 viewsedited  18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 20:58:40 መልካሙን ለሀገራችን እንመኛለን
330 views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 20:57:45 የህወሃት መዋቅር ፈርሶ በትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ይመሰረታል። የህወሓት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች እና የፌደራሉ መንግሥት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች በትጥቅ ማስፈታት ሂደቱ ላይ ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ለማዘጋጀት በ24 ሰዓት ውስጥ በአመቺ ቦታ ስብሰባ ያደርጋሉ።

ይህ ህውሃት የደረሰበትን ስምምነት ተፈፃሚ የማድረጉ ነገር ትልቅ ጥርጣሬ ውስጥ የሚወድቅ ነው !! ለዚህም ብዙ ማስረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ እንመልስበታለን !!
336 views17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 19:33:07
495 views16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ