Get Mystery Box with random crypto!

አገልግል

የቴሌግራም ቻናል አርማ ourmereja — አገልግል
የቴሌግራም ቻናል አርማ ourmereja — አገልግል
የሰርጥ አድራሻ: @ourmereja
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.21K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-12-24 08:04:35 #መቐለ #ራያ #አክሱም #ዓዲግራት

ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ስድስት አባላት ያሉት የባለሙያዎች ቡድን ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ በማቅናት ምልከታ ሊያደርግ ነው፡፡

በግጭቱ ምክንያት ሥራ ያቋረጡትን አክሱም፣ ራያ፣ አዲግራት እና መቐለ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አገልግሎት ለመመለስ ኮሚቴ ተቋቁሞ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል።

እስካሁን ባለው ሁኔታ አክሱም እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች ዳግም ወደ አገልግሎት በሚመለሱበት ሁኔታ ላይ ንግግር መጀመሩን በትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደር እና መሰረተ ልማት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) ለፋና ተናግረዋል።

በቀጣይም ከመቐለ እና አዲግራት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ግንኙነት እንደሚጀመር ኃላፊው አመላክተዋል፡፡

በአክሱም ከተማ የተፈጠረውን ምቹ ሁኔታ ተከትሎ፤ ስድስት አባላት ያሉት የባለሙያዎች ቡድን ከሰኞ ጀምሮ የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናውን ግቢ ጨምሮ አድዋ እና ሽረ ግቢዎችን በስፍራው በመገኘት ምልከታ ያደርጋል ብለዋል፡፡

ቡድኑ ተቋማቱ በሰው ኃይል፣ በመሰረተ ልማት፣ በቤተ ሙከራ፣ በኔትወርክ፣ በመኝታና መማሪያ ክፍሎች፣ በማስተማሪያ ሆስፒታል፣ በቤተ መጻሕፍት እና ሌሎች አገልግሎቶች ዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማር ሥራውን ለማስጀመር የሚያስችለውን ሁኔታ ይመለከታል፡፡ #FBC
184 views05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 18:10:33
197 views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 19:37:58 ህውሓት ከአላማጣ 35ኪሎ ሜትር ገደማ ሁጅራ በሚባል አካባቢ አዲስ ሰራዊት አስፍሯል። ትናንትም በተመሳሳይ በጨርጨር መስመር ማስጠጋቱ ይታወቃል። አገልግል ህውሓት ከመነሻው አንስቶ ከሚታየው ስምምነቱን ይጠብቃል የሚል እምነት አልነበራትም !
274 viewsedited  16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 13:17:06 በስምምነቱ አፈፃፀም አንፃር ህወሃት በሰባት ቀናት ውስጥ ከባድ መሳሪያ እንዲያስረክብ በስምምነቱ የተፈረመ ቢሆንም የማስረከቢያ ጊዜው ዛሬ ተጠናቋል።
242 views10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 12:37:32 የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሰሞኑ ስብሰባ መጀመሩን መዘገቤ ይታወሳል። በዚህ የህወሓት ስብሰባ ላይ የውጪ ሃይሎች ሙሉ ለሙሉ ካልወጡ ትጥቅ እንደማይፈታ ለታጣቂዎቹ ግንዛቤ እንዲሰጥ የሚል አጀንዳ ተይዟል። ከዚህ ባሻገር በአንዳንድ አካባቢዎች ስልጠና እየተካሄደ ይገኛል።
234 views09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 20:16:33 ህውሃት በቅርቡ ድጋሜ ጦርነት ይጀምራል !!
222 views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 00:42:59
QATAR
220 views21:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 00:34:49 ህውሃት ለሌላ ጦርነት ወጣቶችን እየመለመለ እንደሚገኝ መረጃዎች ወጡ ! ህውሃት ትጥቅ አልፈታም ሊል የሚችልበት እድል ወደ ከፍተኛ ደረጃ እየደረሰ ይገኛል !!
220 views21:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 20:38:28 የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሰራተኞች የስራ አድማ አደረጉ!

የቴሌኮም ፍቃድ በማግኘት በቅርቡ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ስራ የጀመረው ሳፋሪኮም በትላንትናው እለት በሰራተኞቹ የስራ አድማ እንደተደረገበት ታውቋል።

የስራ አድማው መነሻ ከሰራተኛ መብት አስተዳደር ጋር የተያያዘ መሆኑን የገለፁልን ሰራተኞቹ ድርጅቱ በደምወዝ እንዲሁም በተለይ ሌሊት እና ምሽት ላይ በሽፍት ለሚሰሩ ሰራተኞቹ የተሽከርካሪ ሰርቪስ አገልግሎት ማቅረብ አለመቻሉ ከፍተኛ እንግልት እንደፈጠረባቸው በመግለፅ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ለካምፓኒው ጥያቄ ባቀረቡ አባላት ላይ መፍትሄ ከማበጀት ይልቅ በምትኩ ዛቻ እና ማስፈራሪያ እያደረሰባቸው በመሆኑ የድርጅቱ የጥሪ ማእከል (call center) ጨምሮ የሲም አክቲቬሽን ላይ የሚሰሩ ሰራተኞቹ የስራ ማቆም አድማ ለማድረግ መገደዳቸውን ገልፀዋል።
276 views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-13 09:06:51 ህውሃት ለሁለት የተከፈለ ይመስላል !! ወይ ደግሞ ትጥቅ ላለመፍታት የመጀመሪያው እርምጃ ሊሆንም ይችላል !! በዛም ሆነ በዚህ መከላከያ ወደ መቀሌ መግባቱ የማይቀር ነገር ነው !!

በጦርነት ከመግባት በድርድር መግባት የተሻለባቸው የተለያዩ አሳማኝ ምክኒያቶች ያሉ ሲሆን በተራዘመ የሽምቅ ውግያ ኢትዮጵያ ከዚህ በላይ ዋጋ እንዳትከፍል ማድረጉ ዋናው ነው !!!
583 viewsedited  06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ