Get Mystery Box with random crypto!

እንደተገመተው ህወሃት ትጥቅ አልፈታም ለማለት ዳር ዳር እያለ ይገኛል !! በአንድ ሳምንት ውስጥ እ | አገልግል

እንደተገመተው ህወሃት ትጥቅ አልፈታም ለማለት ዳር ዳር እያለ ይገኛል !! በአንድ ሳምንት ውስጥ እርዳታ አልገባም የሚል ለቅሶ መጀመሩ ነገሩ ወደ ሌላ አቅጣጫ እሄደ ነው ማለት ነው የሚል ሀሳቦች እየተነሱ ይገኛል !! እስካሁን ከኬንያው ድርድር የወጣ ተጨባጭ መረጃ የለም !