Get Mystery Box with random crypto!

የህወሃት መዋቅር ፈርሶ በትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ይመሰረታል። የህወሓት ከፍተኛ ወታደራዊ | አገልግል

የህወሃት መዋቅር ፈርሶ በትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ይመሰረታል። የህወሓት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች እና የፌደራሉ መንግሥት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች በትጥቅ ማስፈታት ሂደቱ ላይ ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ለማዘጋጀት በ24 ሰዓት ውስጥ በአመቺ ቦታ ስብሰባ ያደርጋሉ።

ይህ ህውሃት የደረሰበትን ስምምነት ተፈፃሚ የማድረጉ ነገር ትልቅ ጥርጣሬ ውስጥ የሚወድቅ ነው !! ለዚህም ብዙ ማስረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ እንመልስበታለን !!