ጅቡቲ በሰሜን ኢትዮጲያ ከሕውሐት ጋር የተከሰተውን ግጭት ለመፍታት ከፌደራል መንግስት እና ከሕውሐት የተውጣጡ ተደራዳሪዎች ጅቡቲ መግባታቸው ተገልጿል ከፌደራል መንግስቱ በኩል ሬዲዋን ሁሴን እና ዶ/ር ቴድሮስ ጢሞቲዎስ ሲሆኑ ከሕውሐት በኩል ደግሞ ጌታቸው ረዳ እና ጀነራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ መሆናቸውም ታውቋል (Wait for Verification) 574 viewsedited 17:03