Get Mystery Box with random crypto!

ኖኅ Book Delivery

የቴሌግራም ቻናል አርማ noahbookdelivery — ኖኅ Book Delivery
የቴሌግራም ቻናል አርማ noahbookdelivery — ኖኅ Book Delivery
የሰርጥ አድራሻ: @noahbookdelivery
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.84K
የሰርጥ መግለጫ

The first and the only book delivery service in Ethiopia. Order books all over the world with fair price & fast delivery
Free delivery
ለአስተያየትና መፅሐፎችን ለማዘዝ ከታች ባሉት አድራሻ መልዕክት ያስቀምጡልን
@Noahbook7

"ማንበብ ፋሽን ነው"
Join us @noahbookdelivery

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-23 13:08:05
እንኳን ለዓለም አቀፍ የመጽሐፍ ቀን አደረሳቹሁ።
የሚያነቡ ሰዎች . . .

1. ካለማቋረጥ ራሳቸውን ያሻሽላሉ።

2.  ጊዜያቸውን በተራ ነገር ከማሳለፍ ይጠበቃሉ።

3.  ጸሃፊዎቹ ብዙ ጊዜ ወስደው በልምምድና በጥናት ያገኙትን እውቀት በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ይቀስማሉ።

4. አእምሯቸው በንባብ ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ ስለሚል ለተራ ወሬና ለወረዱ ነገሮች ጊዜውም ሆነ ፍላጎቱ አይኖራቸውም።

5. የውስጥ እርካታና መረጋጋትን ያዳብራሉ።
 
             ዶ/ር እዮብ ማሞ

ቻናሉን #JOIN ያድርጉ።
ለሌሎችም #ያጋሩ

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
761 viewsኖኀ መፅሐፍ, 10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 19:28:07 እምወድሽዋ! ቅዳሜዋ! ሸጋዬዋ!


ስኳሩን ሻይ ውስጥ ጨመርኩት ። ሳላማስለው ረስቼ ፉት ስለው ጣዕሙ መረረኝ ።

ከውስጣችን የምናንቀሳቅሰው ፍቅር ለኛም ሆነ ለሌሎች የደስታ ምንጭ ይሆናል

.
.
.
የሻይው መራራነት በውስጡ ስኳር አለመኖሩን አያመላክትም ። ሻይውን በቀላሉ በማማሳል
ጣዕሙን ማጣጣም ትችላለህ ። ስኳሩ ከውስጥ መኖሩ ብቻ ፋይዳ የለውም ። ስራውን
በአግባቡ ይከውን ዘንድ የሚያንቀሳቅሰው ይፈልጋል ። ሰዎች መልካም ነገር እና ፍቅርን
በውስጣቸው ቋጥረዋል ። እነኝህ ፀጋዎች ከውስጥ ፈንቅለው ይወጡ ዘንድ አንቀሳቃሽ
ይሻሉ ።
.
.
.
.
.
.
.
.
ዳይ …..! .... በውስጣችሁ ያሉትን ፍቅርና መልካም ነገሮች አንቀሳቅሷቸው ። በሌሎች
ልቦች ውስጥ ያሉትንም ፀጋዎች ቀስቅሷቸው ። እንዲህ ማድረግ ከቻልን ፥ ጣዕም ያለው
ህይወት መምራት ያስችለናል ። በኛ ውስጥ መልካም ነገሮችን ማየት እንችላለን ።

------------------------------------
ሸጊቷ ቅዳሜ!!!!!

ዘበናይ ቅዳሜ!!!!!!!!!
ሽሙንሙን ፣
ሽሙንሙን፣
ሽቅርቅር፣
ፍንድቅድቅ፣
ፍልቅልቅ በይልኝ፣
ሳቄ ይቀድመኛል፣
ሰማዩ ሲገለጥ፣ አንች ስትመጭልኝ።

            ሸጋ ሸጊቱ ቅዳሜ!

ምንጭ፦ EthioHumanity

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
1.0K viewsኖኀ መፅሐፍ, 16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 13:21:14
የመጽሐፍ ጥቆማ
" ሐያቱ ሶሓባ "
ዝግጅት፦ ዶ/ር ዐብዱረህማን ረእፈት አልባሻ
ትርጉም፦ ኢድሪስ ሙሐመድ

ቁርኣንን የሕይወታቸው መሪ ብርሃን አድርገው የያዙ፣ የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮዎች ወደ ሕይወት የለወጡ፣ በሥነ - ምግባር ምጥቀት በዕውቀት ስፋትና በዓላማ ጽናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ የበቁ፣ በልዕልናቸው መለኮታዊ እማኝነት የተቸራቸው ..የ 106 ወንድ እና ሴት የነብዩ (ሰ ዐ ወ ) ባልደረቦች አጭር የሕይወት ታሪክ  የተዳሰሰበት ዘመን ተሻጋሪ  ሁሌም ቢነበብ የማይሰለች ድንቅ መጽሀፍ ። በተለይ ወጣቶች በዚህ ጊዜ ከምታነቧቸው መጽሀፍት ውስጥ ተቀዳሚው ብታደርጉት ትደመሙበታላችሁ ። ትለወጡበታላችሁ።

ይህን መፅሀፍ ስናነብ ሁለት ጥቅሞችን እንጠቀማለን።አንደኛው የሶሀቦችን ታሪክ እናውቃለን።(ረሱል) እንድህ ብለዋል  የኔን ባልደረቦች የትኛውንም ብትከተሉ ጀነት ያደርሱዋችኋል ብለውናል፨ሁለተኛው ደግሞ የአንድ ሶሀባ ታሪክ አንብበህ እስክትጨርስ ቢያንስ 10 ጊዜ (የነብዩ ሰ ዐ ወ )ስም ይወሳበታል ።እኛም ሰለዋት አናወርዳለን ፨ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለት ነው።፨፨፨እንጠቀም
መልካም ንባብ!

ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ማንኛውንም መፅሐፎች ከልዩ ቅናሽ ጋር ይዘዙ።
Order the book all over the world with fair price and fast delivery

Free Delivery
መፅሐፉን ለማዘዝ

   @Noahbook7 0939115238

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
1.2K viewsኖኀ መፅሐፍ, 10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 06:26:17
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው ታላቁ የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
ኢድ ሙባረክ !
የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት እና የመትረፍረፍ በዓል እንዲሆን ኖኀ Book Delivery ይመኛል።


Free Delivery
መፅሐፎችን ለማዘዝ

@Noahbook7 0939115238

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
1.1K viewsኖኀ መፅሐፍ, 03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 22:12:09
"The cave you fear to enter holds the treasure you seek"

የምንፈራው ነገር ብዙ ጊዜ የምንመኘውና የሚበጀንን ነገር ነው። ሰዎች ከእውነተኛ ፍላጎታችን የመሸሽ ባህሪ አለን። በምክንያቶች እራሳችንን እያታለንን፤ ሊነቃ የሚታገለውን ድብቅ ምኞታችንን መልሰን እናስተኛዋለን። እንደው በየእለት ኑሮዋችን ፤ የምንሸሸውንና የምንፈራውን ነገር እናስተውል......ብዙን ጊዜ በድብቅ የምንመኘው ነገር ነው፤ ወይ እንደማንችለው ስለምናስብ አልያም ለእኛ የሚገባን ስለማይመስለን።

ፍርሃታችንን ብንከታተለው.....ጥበባችንንም እዛው ማግኘታችን አይቀም። ለዚህም ነው ልትገባበት የምትፈራው ዋሻ ውስጥ ነው ሀብትህን የምታገኘው የሚሉት። ፍርሃታችንን....እንከተለው ፤ የፍርሃት ዱካ እውነትኛ ምኞታችንን ያሳይን ይሆናል። ያንቀላፋውን ምኞት የሚቀሰቅሰውም ይኸው ለፍርሃት የምንሰጠው ምላሽ ብቻ ነው።
                      ሚስጥረ አደራው

             መልካም ምሽት

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
337 viewsኖኀ መፅሐፍ, 19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 21:46:31
መፅሐፍ ጥቆማ
" ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞችና የመጅሊስ ፈተና "
በሰዒድ ሙሐመድ አወል

ይሄን መጽሐፍ ለማዘጋጀት አዘጋጁ ከ20 አመታት በላይ መረጃ በማሰባሰብ የደከመ ሲሆን መጸሐፉ ከ660 በላይ ገፆችና ከ23 በላይ ምዕራፎች አሉት። መጽሐፉ በይዘቱ የሚከተሉትን አንኳር አርዕስቶች አካቶ ይዟል።

▣ የ600 ዓመታት የኢትዮጵያንና የሙስሊሞቿን ታሪክ በአምስት ምዕራፎች የሚዳስስ

▣ ከ90 ዓመት በላይ የሆነውን ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ለተቋም ግንባታ የከፈሉትን ውጣውረድ በሰነድ ደግፎ የጻፈ

▣ የ1987 የመጅሊስና የመንግሥት ትንቅንቅ ከጅምር እስከ ፍጻሜ በዝርዝር
የያዘ

▣ ከ350 በላይ ሚስጥራዊ ሰነዶች፣ የመንግሥት መ/ቤቶች ደብዳቤዎች፣ ቃለ ጉባዔዎች፣ የውስጥ ማስታወሻዎች ፣ "የሕዝባዊ ኑሮ እድገት መ/ቤት" አሠራር፣... ሌሎችም ማስረጃዎች የተጠቀሱበት ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ደራሲው ለሰባት ዓመታት ታስሮ የተፈታ ሲሆን ከ100 ገጽ በላይ የፍርድ ቤት ክርክሮችን በዝርዝር አካቷል።

FreeDelivery
መፅሐፉን ለማዘዝ

   @Noahbook7 0939115238
 
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
375 viewsኖኀ መፅሐፍ, 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 19:47:50
Book Suggestion
" The Business School "
Robert T. Kiyosaki


The book describes what the real values of network marketing business are. It is more than just making money. He says that it is a business having a heart. Rich Dad’s The Business School does not promote any specific network marketing organization, but aims to educate the reader on how to select one.

ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ማንኛውንም መፅሐፎች ከልዩ ቅናሽ ጋር ይዘዙ።
Order the book all over the world with fair price and fast delivery

FreeDelivery
መፅሐፉን ለማዘዝ

   @Noahbook7 0939115238
 
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
426 viewsኖኀ መፅሐፍ, 16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 19:33:32
Book Suggestion
" The Business Of The 21St Century "
Robert T.Kiyosaki

Explains the revolutionary business of network marketing in context of what makes any business a success in any economic situation. This book lends credibility to multilevel marketing business, and justifies why it is an ideal avenue to make money.

ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ማንኛውንም መፅሐፎች ከልዩ ቅናሽ ጋር ይዘዙ።
Order the book all over the world with fair price and fast delivery

FreeDelivery
መፅሐፉን ለማዘዝ

   @Noahbook7 0939115238
 
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
437 viewsኖኀ መፅሐፍ, 16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 10:36:57
147 viewsኖኀ መፅሐፍ, 07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 23:09:13
Book Suggestion
" CASHFLOW QUADRANT "
Robert T. Kiyosaki

The Cashflow Quadrant is a simple model designed by Robert Kiyosaki.It shows there are four different paths to becoming wealthy.  Importantly, some of these four paths are
more efficient.

The quadrant that you belong to depends on where you acquire most of your income.Either you are an employee (E), a small business owner or self -employed(S),a big business owner (B), or an investor (I). An E works for the system. An S is the system. A B creates, owns and controls the system. An I invests money into the system.

ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ማንኛውንም መፅሐፎች ከልዩ ቅናሽ ጋር ይዘዙ።
Order the book all over the world with fair price and fast delivery

FreeDelivery
መፅሐፉን ለማዘዝ

   @Noahbook7 0939115238
 
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
520 viewsኖኀ መፅሐፍ, 20:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ