Get Mystery Box with random crypto!

ኖኅ Book Delivery

የቴሌግራም ቻናል አርማ noahbookdelivery — ኖኅ Book Delivery
የቴሌግራም ቻናል አርማ noahbookdelivery — ኖኅ Book Delivery
የሰርጥ አድራሻ: @noahbookdelivery
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.84K
የሰርጥ መግለጫ

The first and the only book delivery service in Ethiopia. Order books all over the world with fair price & fast delivery
Free delivery
ለአስተያየትና መፅሐፎችን ለማዘዝ ከታች ባሉት አድራሻ መልዕክት ያስቀምጡልን
@Noahbook7

"ማንበብ ፋሽን ነው"
Join us @noahbookdelivery

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 44

2022-06-21 07:59:25
ሊቀ ሊቃውንት ባለቅኔ እማሆይ ገላነሽ ዘጎንጅ የሚባሉ የቅኔ መምህርት ነበሩ ይባላል። ከወልደ ሕይወት እና ዘርዓያዕቆብ (ወርቄ ፥ ንጉሱ ሳይሆን ፈላስፋው) ተርታ የሚነሱ የቅኔ ሰው ናቸው። ኸረ እንደውም ኢትዮጵያዊቷ ሆሜር እስከማለት የደረሱም አልጠፉ እና እኚህ ሴት ከእለታቱ በአንዱ ቀን የሚያስተምሯቸው ደቀመዛሙርቶቻቸውን
(የቆሎ ተማሪዎቻቸው) እስኪመጡ ድረስ ሀዲስ ቅኔ ከሚያስተምሩበት ጎጆ ጀርባ ወደሚገኝ ቁጥቋጦ ውስጥ ጎራ ብለው ሽንታቸውን እየሸኑ ነው አሉ።ከተማሪያቸው አንዱ የቆሎ ተማሪ በዚያው ግድም ሲያልፍ "ሽሽሽ...." የሚል ድምፅ ይሰማል፡፡

ድምፁን ወደሰማበት ግድም ዓይኑን ሲልክ እማሆይን ይመለከታል፡፡ ያኔ አንዳች ነገር ወደህሊናው ይመጣል፡፡ እማሆይን በነገር ጠቅ ማድረግ፡፡ እናም «እማሆይ! እማሆይ!» ሲል ይጠራቸዋል፡፡
«አቤት» አሉ እማሆይ፡፡
«መፅሐፉ "የህይወት ውሃ ወንዝ ከሆዴ ይፈልቃል" ይላል» አላቸው በወንጌል
አሳትኮ ሊጎስማቸው በመከጀል፡፡
የነገሩ አካሄድ ገብቷቸው ኖሯል። «አዎ»አሉ፡፡ ለጥቀው «ግን ያላነበብከውና ያልገባህ ክፍል አለ...» ሲሉ አከሉ፡፡ «ምንድነው እሱ?» ሲል ጠየቀ ተማሪው፡፡ « በእርግጥ መፅሐፉ "የህይወት ውሃ ከሆዴ ይፈልቃል"ይላል፤ ግን ደግሞ "የሚፈልግም መጥቶ ይጠጣ"ይላልና... ፡፡»አሉና የዋዛ አለመሆናቸውን አሳዩታ።
ፈገግ ያለ ቀን ይሁንላቹ።
ምንጭ፦Khalid Yohannes

Join us @noahbookdelivery
3.6K viewsDessalegn, 04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 07:41:41
መጽሐፍ ጥቆማ
"የኢትዮጵያ ፍልስፍና"
ታሪክ፣ ሃይማኖት፣ ፍልስፍና፣ሀገራዊ ቁጭት የተዋኻዱበት
በብሩህ ዓለምነህ

ዘርዓያዕቆብና ወልደ ህይወት በ17ኛው ክ/ዘ ያገኙት ማህበረሰብ በቁሳዊ ሐብቱ የደኸዬ፣በዓለማዊ ህይወቱም እጅግ የተጎሳቆለ ነው።ካህናቱ መንፈሳዊ ህይወትና ዓለማዊ ህይወት ተጫራቾች አለመሆናቸውን በማስተማር ህዝቡ ከወደቀበት የጉስቁልና ህይወት እንዲያንሰራራ ማድረግ ይችሉ ነበር።ሆኖም ግን ካህናቱ ይሄንን ነገር ማድረግ ባለመቻላቸው የእነዚህን ሃይማኖታዊ ልሂቃን ሸክም ለመሸከም የመጡት ዘርዓያዕቆብና ወልደ ህይወት
ናቸው።በመሆኑም የዘርዓያዕቆብና የወልደ ህይወት አዲሱና መሰረታዊ ፍልስፍና“የሰው ልጅ መንፈሳዊ ከፍታን የሚያመጣው የተደላደለ ቁሳዊ መሰረት ሲኖረው ነው የሚል ነው።

Monastic life had been an existential problem for millennia for Ethiopians.
“ለቅዱስ ያሬድ ይህ ዓለም በመላ ልክ እንደ አንድ ትልቅ ማሀሌት (ሲንፎኒ)ነው፤ፍጥረታት ሁሉ በአንድነት በዜማ የሚያመሰግኑበት ሲንፎኒ።”ይሄም ማለት ቅዱስ ያሬድ ተፈጥሮን የሚገነዘበው በቀለሙ፣በልስላሴው አሊያም በቅርፁ ሳይሆን በድምፁ ነው።ጣሪውን በሚያመሰግንበት ዜማው ነው።ለዚህም ነው“ደምፀ እገሪሁ ለዝናም”(የዝናብ እግሩ ተሰማ) ያለው።ዜማን ከዝንብ ድምፅ ፈልቅቆ ሲያወጣ!የ6ኛው ክ/ዘ ባህል አንደዚህም ዓይነት አስደናቂ ሰው ፈጥሯል።

ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ማንኛውንም መፅሐፎች ከልዩ ቅናሽ ጋር ይዘዙ።
Order the book all over the world with fair price and fast delivery

Free Delivery
መፅሐፉን ለማዘዝ

@Noahbook7 0939115238

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
3.0K viewsኖኀ መፅሐፍ, 04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 21:13:15
መጽሐፍ ጥቆማ
" ለውጥ "
በድሩ ሁሴን

ይህች ሀገር ካለችበት የድህነት
አረንቋ የምትወጣው በዕውቀት
በጠገቡ አዕምሮዎች፣ ቅን
አስተሳሰብ በተሞሉ ልቦናዎችና
ለሌሎች በሚኖሩ ሰብዕናዎች
መሆኑን ሁሌም አስታውስ።
ፍትህ ሃይማኖት፣ ዘር ወይም ብሔር
የለውም። ለማንም አይወግንም።
ለሁሉም የሰው ዘር እኩል ይቆማል።
እናም ከተበደሉት ሁሉ ጎን ቁም፤
ይህ የሰውነትህ ክብር ነው።
" 'በሕይወት ውስጥ እጅግ በጣም
ከባዱ ሸክም የሚሸከሙት ነገር
አለመኖር ነው' የሚል ነበር
የጠቢቡ መልስ"

ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ማንኛውንም መፅሐፎች ከልዩ ቅናሽ ጋር ይዘዙ።
Order the book all over the world with fair price and fast delivery

Free Delivery
መፅሐፉን ለማዘዝ

@Noahbook7 0939115238

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
3.5K viewsኖኀ መፅሐፍ, 18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ