Get Mystery Box with random crypto!

ኖኅ Book Delivery

የቴሌግራም ቻናል አርማ noahbookdelivery — ኖኅ Book Delivery
የቴሌግራም ቻናል አርማ noahbookdelivery — ኖኅ Book Delivery
የሰርጥ አድራሻ: @noahbookdelivery
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.84K
የሰርጥ መግለጫ

The first and the only book delivery service in Ethiopia. Order books all over the world with fair price & fast delivery
Free delivery
ለአስተያየትና መፅሐፎችን ለማዘዝ ከታች ባሉት አድራሻ መልዕክት ያስቀምጡልን
@Noahbook7

"ማንበብ ፋሽን ነው"
Join us @noahbookdelivery

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-05 12:23:47 "ባህር ተሻጋሪው"
«የጥንት ኢትዮጵያያን ኪነ ህንፃ»

✦ታዋቂው የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሂረን ስለ ጥንት ኢትዮጵያንን ኪነ ህንፃ ሲገልፅ "ኢትዮጵያያን ቅድመ አያቶች በከተሞች ይኖሩ የነበሩና ታላላቅ ድንቅ ቤተ መቅደሶችንና ህንፃዎችን የገነቡ ነበሩ።ህግና መንግስት የነበራቸው እውቀታቸውንና ስነ ጥበባቸውን ለጥንቱ ዓለም በሰፊው ያሰራጩ ህዝቦች ነበሩ።" ሲል በምርምር ያረጋግጣል።

✦ ሌላው  Ancient history of Hindustan የተሰኝው መፃሕፍ ፀሀፊ ቶማስ ማውሪዎስ እንዲህ ሲል ምስክርነቱን ይሰጣል "የጥንት ኢትዮጵያን ድንቅ የፈጠራ ችሎታ እጅግ ከፍተኛ ዝና አግኝቶ በነበረበት በዛ ዘመን፤ኢትዮጵያያን በዓለም ታላላቅ ህንፃዎች ሰርተዋል፣ከምድር በታች ዋሻዎችን ቆፍረዋል፣መተላለፊያዎችን ሰርተዋል፣ግዙፍ ግድቦችን በመገደብ ሐይቆችን ፈጥረዋል፣የውሃ ማስተላለፊያ መስመሮችን ዘርግተዋል፣ድልድዮችን ገንብተዋል የባሌስና የቤሉስን ታላላቅ ማማዎችንና የግብፅ ፒራሚዶችን ገንብተዋል።"

✦"የሳልሴትንና የኤሌፋንታይን ዋሻዎች ቆፍረዋል፣በሜካኒካል ኃይል አጠቃቅማቸውና ክህሎቶቻቸው ለማመን የሚያስቸግሩ ድንቅ ስራዎች አከናውነዋል።በቤልቤክና በቴባይ ፈርሰው ከሚታዮ ቤተ መቅደሶች መካከል ከ፩ እስከ ፳ ሜትር ከፍታ ያላቸውን ውፍረታቸው ከ፫ እስከ ፮ ሜትር የሚደርስ ሀውልቶችን ቀርፀው እንዴት እንዳቆሟቸው ዛሬም ለማመን አዳጋች የሆነ ጉዳይ ነው።"አባቶቻችን ባህር ተሻግረው ስልጣኔን ዘርተዋል የምንለው በምክንያት ነው።

ማጣቀሻ መፃሕፍት
፩)Ancient history of Hindustan book:by Thomas Maurice
፪)Wonderful Ethiopians of the Ancient Cushite Empire book by Drusilla Dunjee
ኢትኤል

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
1.7K viewsኖኀ book delivery, 09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 08:41:55
መጽሐፍ ጥቆማ
" ሰበዝ "
በዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ

የሆነ ሰው ያለ አግባብ የወሰደብህን ገንዘብ አንድ ቀን ሊመልስልህ ይችላል፤ የወሰደብህን ጊዜ ግን መቼም አይመልስልህም። እድሜ ጊዜ ነው። ሰው ሞተ የሚባለውኮ ጊዜው ሲያልቅ ነው። ጊዜ ሲረዝም እድሜ ሲያልቅ ደግሞ ሞት ነው። ሞት መራራ ከሆነ ምነው የጊዜ መባከን ቢያንስ ሕመም አይሆንብንም? ሰው ቀጥሮህ ሲቀር ከእድሜህ እየቀነሰብህ ነው።የሆነ ሰው ያለ አግባብ የወሰደብህን ገንዘብ አንድ ቀን ሊመልስልህ ይችላል፤ የወሰደብህን ጊዜ ግን መቼም አይመልስልህም። አንድ ሊቅ እንዳለው "ለሰው የምትሰጠው ትልቁ ስጦታህ ጊዜ ነው።" እንዴት? የሰጠኸው ጊዜ ከእድሜህ ላይ የተቀንሰ ነውና።
ገፅ 156

ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ማንኛውንም መፅሐፎች ከልዩ ቅናሽ ጋር ይዘዙ።
Order the book all over the world with fair price and fast delivery

Free Delivery
መፅሐፉን ለማዘዝ

   @Noahbook7 0939115238

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
1.5K viewsኖኀ መፅሐፍ, 05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 07:48:32
ሁላችንም ቤተሰቦቻችን ጠዋት ተነስተው ካርቶን ቀደው ግማሹን እሳት ግማሹን ማራገቢያ ያደርጉታል። በምስሉ ላይ ያለችው የ67 አመት ሴትም ማራገቢያ የሚያስፈልጋት እሳት  የጎረሰች  እናት ትመስለው ይሆናል ምናልባት የቀዩ ጦር አባል የነበረው መቶአለቃ  አባቷ የወታደር ልጅ ስለሆነች ይሆናል።

ለ7 ወንድም እና እህቶቿ ታላቅ እህታቸው ነች ህፃን እያለች አባቷ እስርቤት በመግባቱ ነበር ገና በልጅነቷ ነበር ወደስራ ለመግባት የተገደደችው። የችግርን ብፌ በያይነት ያነሳችው ሴት በአንድ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ውስጥ የመፅሃፍት ክፍል ጠባቂነት ብትቀጠርም ስራዋ ቀኑን ሙሉ በመሆኑ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት አልቻለችም ነበር።

ታዲያ በነዚህ መሃል በአሰሪዋ የግል ችግር ስራዋን አጥታ ስራ በፈታችበት ወቅት ወረቀቶችን በመሰብሰብ ለምን ወደ ምርት አልቀይርም ብላ የተነሳችው። በሰፈሯ የተጣሉ ወረቀቶችን ከመሰብሰብ እስከ በኪሎ ግዢ እየታገዘች ምርቷን ማስተዋወቅ የጀመረችው። ከተጣሉ ወረቀቶች የሚገኘውም ምርት ቲቪ ፣ ፍሪጅ ፣ ምግቦችን ከፋብሪካ ስንገዛ የሚታሸግበት ካርቶን ነበር አዎ ካርቶን ማምረት።

ዛሬ ላይ ቢሊየነር ነች እሷ ብቻ አይደለችም ወንድሟ እንዲሁም ባሏ እሷ በመሰረተችው ፋብሪካ ውስጥ ማኔጀር ሲሆኑ እነሱም ሳይቀር ቢሊየነር አድርጋቸዋለች። አባቴ አጠገብህ ያሉ ነገሮችን ተመልከት ዙሪያህ ያሉ ነገሮችን አትናቅ ዛሬ ቻይና ላይ ውስጥ ተገኝተህ
"የቆሻሻዋ ንግስት ማነች?" ብትል
  ቻይኖች "张茵,你想要什么?"
  ዣንግ ዪን ትባላለች ምን ፈልገህ ነው? ማለት ነው።

#ንቃ ንቃ_ማከክ_ይብቃ
ፕሮፌሰር ሄኖክ አረጋ እንደፃፈው

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
1.5K viewsኖኀ መፅሐፍ, edited  04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 21:19:29 " የሀብት መንገድ "
Rich Dad Poor Dad
ሮበርት ኪዮሳኪ
ትርጉም፦ ብርሃኑ በላቸው

ዝናው በአለም የናኘው ሪች ዳድ፣ ፑር ዳድ (Rich Dad, Poor Dad) መጽሐፍ የሀብት መንገድ በሚል ተተርጉሞ ለንባብ በቅቷል።

ከ35 ሚሊዮን ኮፒ በላይ የተሸጠ፣ ከ52 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች የተተረጎመ፣ ለ20 ዓመታት የምንጊዜም ምርጥ ግላዊ የፋይናስ መጽሐፍ ለመሆን የበቃ፣ የሮበርት ኪዮሳኪ ድንቅ መጽሐፍ!!

ደሀው አባትና ሀብታሙ አባት ስለገንዘብ የሚሰጡት አስገራሚ ትምህርት በማራኪ ሁኔታ የቀረበበት፣ ሚሊዮኖች ስለገንዘብ ያላቸውን አስተሳሰብ የቀየረ መጽሐፍ!

ዩኤስ ኤ ቱደይ #ሰዎች_እንዴት_ሚሊየነር_እንደሚሆኑ ያስተምራል ሲል…

ዎል ስትሪት ጆርናል ደግሞ #ሐብታም_ለመሆን_የሚፈልጉ_ሁሉ_ሊያነቡት_የሚገባ ምርጥ መጽሐፍ ሲል ነው ያንቆለጳጰሰው!

ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ማንኛውንም መፅሐፎች ከልዩ ቅናሽ ጋር ይዘዙ።
Order the book all over the world with fair price and fast delivery

Free Delivery
መፅሐፉን ለማዘዝ

   @Noahbook7 0939115238

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
1.9K viewsኖኀ መፅሐፍ, 18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 20:22:54
ጉዞ ከደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ ጋር!

የጉዞ ቦታ ፦ ወደ ሐረ ሸይጣን!

አዘጋጅ :- ስሙ ኦዲዮ ቡክስ ከ ያምራል አፍሪካ Tour And Travel ጋር በመተባበር

የጉዞ ቀን :- ሰኔ 3 እና ሰኔ 4 ( የአዳር ፕሮግራም)

በቦታው ያሉ ነገሮች ፦ ሃይቅ ፣ ዋሻ ፣ ጥሩ እይታ ያላቸው ቦታዎች እንዲሁም የአካባቢው ባህላዊ መልክ

ተግባራት ፦ ሀይኪንግ ፣ ከዓለማየሁ ገላጋይ ጋር አዝናኝ ጨዋታዎች  ፣ የሚያሸልሙ የእሳት ዳር ጨዋታዎች

የምናሟላቸው ነገሮች ፦ መኝታ ፣ ምግብ (ምሳ ፣ ራት ፣ እና ቁርስ) ውሃ

ይምጡ አብረውን ይጓዙ!


"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
2.2K viewsኖኀ መፅሐፍ, 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 20:19:05 የሀበሻ ጀብዱ
አዶልፍ ፓርለሳክ
ተርጓሚ ፦ ተጫነ ጆበሬ መኰንን

ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ማንኛውንም መፅሐፎች ከልዩ ቅናሽ ጋር ይዘዙ።
Order the book all over the world with fair price and fast delivery

Free Delivery
መፅሐፉን ለማዘዝ

   @Noahbook7 0939115238

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
2.5K viewsኖኀ መፅሐፍ, 17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 20:16:21
የኖኀ book delivery የቀን ውሎ  ከአጭር አስተማሪ ታሪክ ጋር ይመልከቱ።


ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ማንኛውንም መፅሐፎች ከልዩ ቅናሽ ጋር ይዘዙ።
Order the book all over the world with fair price and fast delivery

Free Delivery
መፅሐፉን ለማዘዝ

   @Noahbook7 0939115238

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
2.2K viewsኖኀ መፅሐፍ, edited  17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 21:31:17 የአሁን ሃያልነት (The power of now)
ኤክሀርት ቶል
ትርጉም፦ ብስራት እውነቱ

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
2.2K viewsኖኀ መፅሐፍ, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 08:08:56
አይኖቻችሁን ጨፍኑና . . . !

ዛሬ ጠዋት ከቤት ከመውጣታችሁ በፊት (አሁን ካልቻላችሁ ማታ ከመተኛታችሁ በፊት) ለተወሰኑ ደቂቃዎች አይኖቻችሁን ጨፍኑና የሚከተሉትን ሃሳቦች ለማሰብና በእውነተኛነትና በሃቅ ለመተግበር ሞክሩ . . .

1.  ውስጤ የሚያውቀውና የሚነግረኝ ማቆም ያለብኝ መጥፎ ተግባር ምንድን ነው?

2.  ውስጤ የሚያውቀውና የሚያመላክተኝ መለየት የሚገባኝ ሰው ማን ነው?

3.  ውስጤ የሚያውቀውና የሚጠቁመኝ መሄድ የሌለብኝ ስፍራ የትኛው ነው?

“ልክ ነው፣ ግን . . .” የሚለውን ፍሬ ቢስ ምክንያት ተወት አድረጉና ውስጣችሁ የሚያውቀውን እውነት ተግብሩትና ረሳችሁን አድኑ!
ዶ/ር እዮብ ማሞ

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
2.2K viewsኖኀ መፅሐፍ, 05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 22:33:11 " ወንጀል እና ቅጣት "
ዶስቶቭስኪ
ትርጉም፦ ካሳ ገ/ህይወት እና ፋንቱ ሳህሌ

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
2.0K viewsኖኀ መፅሐፍ, 19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ