Get Mystery Box with random crypto!

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

የሰርጥ አድራሻ: @muradtadesse
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 84.99K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]
3) ከታማኝ ዑለማዎችና
4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል።
√ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ።
√ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው።
ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት።
ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ።
ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2024-04-29 17:35:39 አስቡት! ግራኝ አሕመድ ብርጌድና ልብነ ድንግል ብርጌድ አንድ ላይ ተሰልፈው ለአንድ አላማ ሲዋጉ!
12.9K views14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 16:33:54
የግራኝ አሕመዲን ምትኮች እንዋጋለን እያሉ በስሙ ብርጌድ መሠረትን እያሉ ነው እነ አያልቅበት¡

ምን ትላላችሁ! የጨነቀ'ለት ብዙ ይኮናል!

ብሉ እነ እህታችን በላይነሽ ከዐረብ ሃገር በደንብ ሪያል ላኩ¡
አሁን የእውነትም ትክክለኛ ትግል እየታገሉ ነው¡
14.2K viewsedited  13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 16:28:18
የእውነት ሆኖ ከታሰረ በየተራ እየገባን ቶርች የምናደርግበት መድረክ ቢመቻችልን!
13.5K views13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 12:06:32
ሲያሳዝን በአላህ!

√ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000598161953
√ አቢሲኒያ ባንክ፦ 53776469
√ የአካውንት ስም፦ Seada Emame Hasen
16.1K viewsedited  09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 12:05:52
ወንድማችን ለአላህ ብለን እናሳክመው
===========================
ይህ ከታች የምትመለከቱት ወንድማችን ህፃን አሚር ጀማል ይባላል። ገና የ15 አመት ታዳጊ ነው። እንደምትመለከቱት የአጥንት ካንሰር ታማሚ ነው። ለሕክምና የተጠየቀው የብር መጠን 3,000,0ዐዐ ብር ነው። ወንድማችን እያየነው እንዳያመልጠን ሁላችንም አላህ ከሰጠን ላይ በመቀነስ ተባብረን እናሳክመው። አላህ ከእንዲህ አይነት አሰቃቂ ህመም ልጆቻችሁንና ቤተሰባችሁን ይጠብቅላችሁና እንረባረብ።

√ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000598161953
√ አቢሲኒያ ባንክ፦ 53776469
√ የአካውንት ስም፦ Seada Emame Hasen


የምትልኩበትን ደረሰኝ ለኸይር ማነሳሻ በውስጥ ወይም ኮመንት ላይ አስፍሩት።
15.2K views09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 11:33:12
ጥቆማ ======= (የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ልጅ ላላችሁ ወላጆች በሙሉ!) || እኔ በዚህ ጉዳይ የምነግራችሁን ነገር ጆሯችሁን አቁማችሁ ማዳመጥ፣ ዓይናችሁን ከፍታችሁ ማየት ግደታ አለባችሁ። ልጆቻችሁን ፍጠኑን ለቀጣይ ክረምት ለዚህ ትሬይኒንግ አሁኑኑ መዝግቧቸው። የሚቀበሉት 200 ሰው ብቻ ነው። ማስታወቂያውን የለቀቁት ገና አሁን ነው። ልጆቻችሁ ገና ከወዲሁ ለቀጣዩ ጊዜም ተራማጅ…
14.4K viewsedited  08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 11:18:31
FYI
13.9K views08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 10:08:14
ግን እነዚህ ሰዎች መቼ ነው ከኛ አናት ላይ የሚወርዱት?
ከመካከላቸው አንድ እንኳ አደብ ያዙ የሚላቸው የለምን?
ተጠያቂ የሚደረጉበት መንገድ የለም?

||
t.me/MuradTadesse
14.1K views07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 17:27:32 አንዳንድ እህቶች ወዲያው ያገባችሁ ሰሞን ባላችሁ ለፈጅር ሶላት መስጅድ ሲሄድ ወይም መጝሪብና ዒሻእ መስጂድ እንደሄደ መብራት ሲጠፋ፤ አይታችኋቸው የምታውቋቸውንም በምናባችሁም አዳዲስ አውሬዎች እየፈጠራችሁም የምትፈሩት ለምንድን ነው?
(ላጤዎች ምኑንም ስለማታውቁት ዝም በሉ¡)
እና ደግሞ ዶክተሮችና ሳይኮሎጂስቶች ይሄን ምን ትሉታላችሁ? መቼ የሆነ ስም አታጡለትም¡
13.6K views14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 15:33:25 ግን መጅሊስ የሐጅ ተጓዦችን ክፍያ ሲቀበል፤ ሌሎች የባንክ አማራጮችን ሳይጠቀም በኢስላማዊ ባንኮች ብቻ ቢያደርገው ችግሩ ምንድን ነው? ያው! የውጭ ምንዛሬው ጉዳይ በነርሱ በኩል እንዲስተካከል ተደርጎ!
14.8K views12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ